Just for the comment

በአርሰናል ደጋፊዎች ዘንድ በጣም ተዋዳጅነት ያገኘ እና የሚወደድ ተጫዋች ሆኖ ሳለ ነገርግን እናንተ ማይመቻቹ ከድሮ ከአሁንም የአርሰናል ተጫዋች ማን ነው !??? ያው opinion ስለሆነ የሰውን መልስ መቃረን አይቻልም🤙🏾

እኔ ልጀምር Bernd leno ምኑም አይመቸኝም ነበር፣ ሌሎች የሚሉት ችሎታው አይታየኝም ለእኔ Lockdown አርሰናል ውስጥ ስለነበር በእነ ሙስጣፊ ተከለለ እንጂ ...... (Just Sayn) ደሞ ከዎልቭስ ጋር በዚህ ጨዋታ ያየው ቀይ ካርድ ምንም እንኳን ያለቀ ጨዋታ ቢሆንም!!!!

እናንተም ቀጥሉ Gooo 👇

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍12661👎28🔥2
They’re not ready for him 🪓

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
765🔥87🙏19👍15😍9😁7
ካይ ሃቨርትዝ ላይ ያለው Expectation ከልክ እያለፈ ነው……

አዎ ቡድን ውስጥ ሚያስፈልገን ሰው ነው ነገር ግን እንደሚወራው አደለም…….አስታውሱ ወይም መለስ ብላቹ እዩ ጥሩ ተሻሻለ ብለን ጓጉተን ከቶተንሀም ጋር Pre season ላይ ያየነውን Performance አስታውሱ የዛኔ ሁሉም ሰው ተመስገን አሁንም ዮኮሬሽ መጣልን እንጂ እያለ እያወራ ነበር። አሁን ደሞ ሀቨርትዝ በመጣልን ምናምን …….. ልጁ ከበቂ በላይ አገልግሎናል አሁን ግን 1 ደረጃ ወደ ዋንጫዎች ከፍ ለማለት እንደማይሆነን ታምኖበት አጥቂ መቷል። በ10 ጨዋታ 1 ጎል አግብቶ እሹሩሩሩ እያልን ፍቅር ሰተን አኑረናል ነገር ግን በ12 ጨዋታ 5 ጎል አስገብቶ ገና ሊጉን እየተላመደ ያለ አጥቂ ይዘን ማበረታት ሲገባን ነቀፋ ጀመርን የሊጉ አናት ላይ ለመቀመጣችን ከዋነኞቹ ምክንያት ውስጥ አንዱ ነው።

ካይ ያስፈልገናል አዎ ግን እንደሚወራው አደለም !!! ሀላስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
340💯57👎37👍21
አርሰናል እሮብ ምሽት 4:45 ከብራይተን ጋር ለሚያደርገው የካራባኦ ካፕ ጨዋታ አርቴታ በነገው እለት 12:00 ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

ስለ ራይስ፣ ሳሊባ፣ ካላፊዮሪ እና ማርቲኔሊ የጉዳት ሁኔታ ይጠበቃል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
241🙏35🔥14👍2😁2❤‍🔥1😍1
🚨አርሰናል በማጥቃቱ ላይ ዘንድሮ የተሻሻለባቸው ምክንያቶች:-

-Attacking fluidity
-Defensive relief
-Set piece threat

ከ2024/25 ቡሀላ በአማካኝ በጨዋታ 2.33 ጎል በማግባት በ45% እድገት አሳይቷል።

ቪክቶር ዮኮሬሽ ደሞ Premier league ላይ “ Most Sprint in behind runs “ በማረግ የሚስተካከለው የለም ይህም ከኦባሚያንግ ቡሀላ ለአርሰናል የመጀመሪያው ያረገዋል።

[Opta Analyst]🥇

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
313🔥37🙏9👍4
🚨Super computer የዘንድሮውን የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በዚህ መልኩ ገምቷል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🙏29342😁35❤‍🔥10👍4😍3👌2
🚨ሂንካፔ፣ኖርጋርድ፣ንዋኔሪ፣ቤን ዋይት፣ሜሪኖ፣ስኬሊ እና ዶውማን የመሳሰሉ ተጫዋቾች ከጨዋታው መጠናቀቅ ቡሀላ ልምምድ እየሰሩ ታይተዋል።

በጊዜ መጣበብ ምክንያት ለእሮቡ ጨዋታ ዝግጅት ይመስላል!

[Afcnewsroom]🥇

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
367👍31
ተረት ጽፈው ገንዘብ  ያሸንፉ! ✍️

የፈጠራ ችሎታዎን በጥሬ ገንዘብ የመለወጥ ወርቃማ ዕድል!

Giggle Academy ለህጻናት ተረቶች ዓለም አቀፍ ውድድር አዘጋጅቷል።

💸 የሚሸለሙት አስገራሚ ገንዘቦች!

🥇 8 ዋና አሸናፊዎች: እያንዳንዳቸው
408,000$ (አራት መቶ ስምንት ሺህ ብር)!

🥈 100 ተሳታፊዎች: እያንዳንዳቸው 25,500 ብር ይሸለማሉ።

ጠቅላላ ሽልማት: ከ 6,800,000 በላይ ነው!

🔑 ወሳኝ ነጥቦችና ቀነ-ገደብ!

ርዕስ (Theme): "ብርሃን" (Light) – ስለ ተስፋ፣ ደግነት እና ድፍረት(Courage ) ታሪክ ይጻፉ በ ብእሮው ያሸንፉ።

ቀነ-ገደብ: ከ ዛሬ ጀምሮ እስከ ህዳር 20፣ 2018:

የፈጠራ ስራዎን ለማገዝ AI መጠቀም ይፈቀዳል!🚀 አሁኑኑ ይቀላቀሉ—በ2 ፈጣን እርምጃዎች!ይመዝገቡና አፑን ያውርዱ: በዚህ ሊንክ ኢሜልዎን በመጠቀም ይመዝገቡና የGiggle Academyን መተግበሪያ ያውርዱ👉Download

ይፍጠሩና ያስገቡ: እድሜያቸው ከ3–8 የሆኑ ህጻናትን የሚስብ የእንግሊዝኛ ተረት ይጻፉና ለግምገማ አስገብተው የሽልማት ገንዳው ተካፋይ ይሁኑ!የእርስዎ ተራ ነው! የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ብር ይለውጡት!ዝርዝሩን ለማየት
👇👇
: Detail

ለበለጠ መረጃ እዚሂ ላይ ይቀላቀሉ
👇👇
@fanosbeamargna
1
Forwarded from Hulusport
🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !!! 🎉🎉🎉

🤑🤑 አዲስ በጀመርነው የቺክን ሮድ ሳምንታዊ ቶርናመንት 200 ሰዎች ደጋግመው በመጫወት እና ነጥባቸውን ከፍ በማድረግ ኪሳቸውን በገንዘብ ሞልተዋል 🤑🤑

🐔 ዛሬም በሁሉስፖርት ቺክን ሮድ ቶርናመንት እስከ 10,000,000 ብር ድረስ ያሸንፉ ! 🤑

9ተኛ ዙር ቶርናመንት ተጀምሯል !

ከ 2 ብር ጀምሮ በቺክን ሮድ እየተጫወቱ በ እያንዳንዱ ጨዋታ ነጥብ ይሰብስቡ ፣ በየሳምንቱ እስከ 1,000,000 ብር ፣ በአጠቃላይ እስከ 10,000,000 ብር ያሸንፉ!

🥇: 100,000 ብር
🥈: 85,000 ብር
🥉: 75,000 ብር
4 - 10 : 20,000 ብር
11-50 : 7,000 ብር
51-100 : 3,000 ብር
101-200 : 2,000 ብር

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን ➡️ www.hulusport.com/games በመሄድ በቺክን ሮድ 2 ይጫወቱ ፣ ነጥብዎን ይሰብስቡ ፣ ደረጃዎትን ከፍ በማድረግ የሽልማቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!

☝️ ያገኙትን ነጥብ እና ያሉበትን ደረጃ ከላይ በሚያገኙት የፕሮሞሽን ገፅ ላይ መከታተል ይችላሉ !

@hulusport_et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
⭐️የOctober 26 አሸናፊዎች ዝርዝር!⭐️

በአንድ ጨዋታ በመቶ ሺ የሚቆጠር ገንዘብ💲💰 ለማግኘት ፣ አሁን ይቀላቀሉ ያሸንፉ የስኬትን ደስታ ያጣጥሙ !

✏️ለመመዝገብ 👣👣👇👇
https://tinyurl.com/4uv679yn
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Betting expert Analyzer via @Josy_Button_Bot
ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍

🌏የአውሮፓ እግርኳስ ዛሬ ዛሬ በቀላሉ ለመገመት አዳጋች ሆኗል ፤ ያልታሰበው እየሆነ በርካቶች ላልተገባ ኪሳራ እየተዳረጉ ነው።

🤝እኛም ይህን ከግምት በማስገባት አሉ ከተባሉ የውጭ እግርኳስ ባለሞያዎች እና አወራራጆች ጋር በመሆን በጥልቅ ትንተና የተዘጋጁ የውጤት ጥቆማዎችን ለቤቲንግ አፍቃሪዎች በሙሉ አቅርበናል 𝗕𝗢𝗢𝗠 አይባል ታዲያ።

🔰ምንም ሽንፈት የሚባል ነገር አያውቁም ስራቸውን በጥራት ነው የሚሰሩት እርሶም ተቀላቅለው አትራፊ ይሁኑ በቀን 200+ 𝗢𝗗𝗗 ድረስ እንሰጣለን።

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
5
አይን ያወጣ የቀን ዘረፋ ምን ይመስላል ካሏቹህ ይህን ሆላንዳዊ አሳዩዋቸዉ እና የተገዛበትን ዋጋ ንገሯቸዉ። እነ ሽኮድራን ሙስጣፊንም በ35 ቲምበርንም በ35 ነዉ ያስፈረምነዉ ብንል አሁን ማን ያምነናል?

ተጨዋች እና ቦታ በዚህ ልክ ሲዋሃዱ አይቼ አላቅም። RBነት በልኩ የተሰፋ ይመስላል። ለብሄራዊ በድኑ ለምን CB ሆኖ እንደሚጫወት ሁሌም ጥያቄ የሚሆነብኝም ለዛ ነዉ። ጁርየን በቦታዉ ከሚጫወቱ ሌሎች ተጨዋቾች በጣም በብዙ ርቀት ተለይቶ የቆመ፣ በሊጉ የወቅቱ የቦታዉ ምርጡ ተጨዋች፣ ከአዉሮፓ ምርጥ 3 RBኦች ደግሞ አንዱ ነዉ። በስፖርት ቤትሰቡ በደንብ ሬት ተደርጓል ብዬ ማላስበዉ፣ አንገቱን ደፍቶ ከሳምንት ሳምንት ስራዉን በአግባቡ ሰርቶ የሚወጣ ዉዱ አይነኬ ንብረታችን ነዉ። አንዴ ያን ሜዳሊያ አንገቱ ላይ ሲያስገባ ደግሞ ከምንግዜዉም የክለቡ ብሎም የሊጉ ምርጥ ሌጀንዶች ተርታ የሚመደብ ተጨዋቻችን ይሆናል።

ብረት ፍለጋ በወጣንበት ያገኘነዉ ዳይመንዳችን ነዉ ጁርየን ቲምበር ማለት

El Capitano Dennis Bergkamp

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
171💯12👍3
ይሄ ቡድን ላይ አማራጮቻችን ከጉዳት መመለስ ሲጀምሩ ለውጡን አየን፣ የሂንካፔ መመለስ ዛሬ የሰጠውን አማራጭ አይተህ፣ ኦዴጋርድ ለመላመድ በትንሹ የተፈተነውን ኤዜን፣ ሀቨርትዝ አጋዥ ለሚፈልገው ዮኬሬሽ፣ ማዱኤኬ ለሚቀጠቀጠው ሳካ እንዲመጡ የቀራቸው 2 ወይ 3 ሳምንት ነው። በዚህ ጊዜ ከሰንደርላንድ ውጪ ከበድ ያለ ተጋጣሚም የለንም። በመሀሉ የአለም አቀፍ ጨዋታ ይኖራል። ስንመለስ ቶተንሃም ቼልሲንና ሙኒክን እንገጥማለን።

የዘንድሮው አርሰናል እንዳለፉት ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ ኖሮህ ነው ለሚሉኝ የምመልሰው ሁሌም squad depth 👌❤️

Hab Kb

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
164👍20💯2
የርገን ክሎፕ በአንድ ወቅት

"የቆሙ ኳሶች የምወዳቸው የጎል አይነት ናቸው ምክንያቱም ቫር መጠበቅ አያስፈልግም። እነዚህን ጎሎች ስታይ ደስታህን መግለፅ ትችላለህ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤‍🔥15421👍12🔥7
ጋብሬል ማጋልሄስ ሲከላከል ደስታውን ስለመግለፁ

“ለቡድን አጋሮቻችን ጉልበትን መስጠት እንፈልጋለን። እኔ ተከላካይ ስለሆንኩ ከልቤ መከላከል እፈልጋለሁ። ዊሊያም ሳሊባ ታክል ሲያደርግ አብረን ደስታችንን እንገልፃለን ምክንያቱም ተጋጣሚው እዚህ እንዳለን እንዲሰማው ማድረግ እንፈልጋለን።”

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
245🔥41👍10😍6
2025/10/28 04:57:45
Back to Top
HTML Embed Code: