Telegram Web Link
ዮኬሬሽ ቅድሚያ የሚሰጠው ለአርሰናል ነው ግን ለማንችስተር ዩናይትድ በሩን አልዘጋም። ለስፖርቲንግ እንደገና መጫወት አይፈልግም። ከነሱ ጋር ልምምድ መስራት አይፈልግም።

ያለው የመውጣት ስምምነት ተከብሮ መውጣት ይፈልጋል። ክለቡም ተጫዋቹም አሁን ከአርሰናል ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አለበት። የሼሽኮ ዝውውር አሁንም አለ።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ በዩቲዩብ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
339👍43😁17👎11😍5🔥4🙏3
ሮድሪጎ ከሪያል ማድሪድ ለመውጣት ጫፍ ላይ ነው። የተጫዋቹ ሰዎች ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲዘዋወር ይፈልጋሉ እናም እንደ አርሰናል ያሉ ቡድኖች ተጫዋቹን ይፈልጉታል። ሪያል ማድሪድ ከዝውውሩ 90 ሚልዮን ዩሮ አካባቢ ይጠይቃል።

- ካዴና ሴር

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
355👍41😍12😁10👌8
ዜና አርሰናል
የአርሰናል ሰዎች በዝውውር ጉዳይ ላይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ጠንክረው እየሰሩ ነው እናም እስካሁን ተጫዋች ስላላስፈረሙ ክለቡ ምንም እየሰራ አይደለም ብሎ ማሰብ ትልቅ ስህተት ነው። አርሰናል ይህ ክረምት ለዝውውር ወሳኝ እንደሆነ ያውቃል እናም በዝውውር ገበያው ላይ ትልቅ እቅድ አላቸው። አንድሪያ ቤርታ በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ብዙ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል። አርሰናል አንድን ዝውውር…
- ባለሃብት
- ቦርድ
- ስፖርቲንግ ዳይሬክተር
- አሰልጣኝ ........
በማያልቅ ድራማ እና ጥቁር መጋረጃ የታፈነ ቲያትር ቤት ቢኖር አርሰናል ነው።

አርሰናል ቤት የሚመጡ ተጫዋቾችም ሆነ የክለቡ ሰዎች የደጋፊውን ሳይኮሎጂ እምሽክ አድርገው የበሉ ናቸው። ደጋፊው በወሬ እና ፉከራ ተለጉሞ ወደኋላ እንደሚሄድ ቀድመው የተረዱ ናቸው።

- በጀት ቢመድብ ባይመድብ ምንም የማይባል ባለሃብት
- የረባ ተጫዋች ቢያስፈርም ባያስፈርም የክለቡ ማኔጅመንት ቢዛባ ቢዘበራረቅ የማይወቀስ ዳይሬክተር
- 6 አመት ያለዋንጫ በፕሮሰስ እና ሳቢ ፕሮጀክት ብቻ ተደላድሎ ዙፋኑ ላይ የሚቀመጥ አሰልጣኝ .......

በብዙ ደራሲያን እና ተዋንያን የተሰራው ተገልጦ የማናየው የመጋረጃው ድራማ ሲዝን 6 ላያልቅ ይቀጥላል.......


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
288😢66😁45👎26👍24👏10👌4🔥1💯1
ለሮድሪጎ የሚደረግ ዝውውር ካለ አርሰናል ይህን ለማድረግ ፍላጎት አለው። በሪያል ማድሪድ ያለው የወደፊት ዕጣ ፈንታ ግልፅ አይደለም እናም አርሰናል ጥያቄ እንዲያቀርብ የሚመቻችለት ከሆነ የዝውውር መስኮቱ መጨረሻ አካባቢ ካልሆነ በግዜ አይሳካም ተብሎ ይጠበቃል።

- ሳም ዲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
240👍31😁19👎13😡8🙏7
GOOD NIGHT ❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
332😁20❤‍🔥17👍13😢7🙏7🥰6😍2👎1🔥1
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን 18/10/17
📞 0997473781
📞 0997470384
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🉐 FOR NGO
#Any ....የት/ት ደረጃ /ዲግሪ/ዲፕሎማ 0አመት  ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 25,000 +ጥቅማጥቅም
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
የስራ መደብ: ሼፋ ዋና እና ረዳት
የት/ደረጃ' /ዲፕሎማ/ሰርተፋኬት
የስራ ልምድ 0-4አመት
ደሞዝ:  15000+
ብዛት:   20

የስራ መደብ: የሽልማት አስተባባሪ
የት/ደረጃ' ኤኒ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ '0አመት
ደሞዝ: 13500

🛑የስራ መደብ #Electrical Engineering
    #Applied Biology
   #Chemical Engineering
   #Mechanical Engineering
  #Civil Engineering
  #Production Supervis        #Machine operator
የት/ት ደረጃ: ዲግሪ/ሰርተፋኬት
ልምድ:0አመት
ደሞዝ: በስምምነት
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራ መደብ:#ጠቅላላ ሀኪም,ነርስ ,HO ነርስ,ላብራቶሪ ቴክኒሻን/ሚድዋይፈሪ ነርስ/ፌዚዮ ቲራፒ ሆምኬር
ት/ት ደረጃ:diploma/degree
ልምድ:0-5
ደሞዝ:8000/17000
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🉐የስራመደብ: ስልክ ኦፕሪተር ለራይድ ግማሽ ቀን  
ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት
✨️ደሞዝ: 8000 +
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🔵የስራ መደብ:# ካሸር
ት/ት ደረጃ:  10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት
✨️ደሞወዝ  1,0000 +
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🉐የስራ መደብ #እሪል እስቴት ሴልስ
የት/ደረጃ' ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0 ዓመት
ደሞዝ' 15,000+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
❇️የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ'0-6ዓመት
ደሞዝ' 6000-17,000
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት
የት/ደረጃ 10/ degree/dip
ፃታ' ወ/ሴ
የስራ ልምድ'0~1 ዓመት
ደሞዝ' 7000+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🔵የስራ መደብ:#ጀማሪ ሞደሊግግ
ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት
✨️ደሞዝ:14,000+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🔵 የስራ መደብ # ፀሀፊ/ሴክሪተሪ
የት/ደረጃ' 10/ዲግሪ/Level
የስራ ልምድ' 1ዓመት
ደሞዝ' 6000+12000
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🔵የስራ መደብ:# ስቶር ኪፕር
ት/ት ደረጃ:degree/diplom
ልምድ: 1-5አመት
ፆታ:ሴ/ወንድ
ደሞዝ:10000
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራ  መደብ ~መኪና ሽያጭ ለቡቲክ
የት/ት ደረጃ:10
ልምድ:0አመት
ደሞዝ:7500+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
🛑የስራ መደብ:#ሹፌር ,ደ1,ህ1/እና ሞተርኛ
ት/ት ደረጃ:8+
ልምድ:1አመት
ደሞዝ:8000+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራ መደብ: #ሴልስ#ሽያጭ #ለፈርኔቸር#ለሞባይል/ለሄማን ሄር
የት/ደረጃ'10/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0- ዓመት 
ፆታ' ወንድ/ሴት
ደሞዝ' 7500 - 8500
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራው መደብ:#ውሀ ሽያጭ
ት/ት ደረጃ: 10/degree/ dip
ልምድ:0አመት
✨️ደሞዝ:8500+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራ መደብ:ሱፐር ባይዘር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት#ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት
የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ
ልምድ:0-1
ፆታ' ሴ
ደሞዝ' 9000-15000+
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
⭐️የስራ መደብ: ሆስተስ እንግዳ ተቀባይ
የት/ደረጃ' 10/ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ '0አመት
ፆታ' ሴት
ደሞዝ: 15,000
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
የስራ መደብ: በርኬቲንግ/ማናጀር
የት/ደረጃ' ድግር
የስራ ልምድ 2 አመት
ደሞዝ: 10000
🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹🚹
☎️  አድራሻ መገናኛ መተባበር ህንፃ
4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ B/421
ሲደርሱ ይደውሉ
📞 0997473781
📞0997470384
43👎8👍4🙏2😍1💯1
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
10👍1🔥1🙏1
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
6👍3🙏1
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
11👍1🙏1
ባለፉት አራት የውድድር አመታት ውስጥ የአርሰናል የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች።

አጥቂ እንደሚያስፈልግ የሚያሳይ ግልጽ ቁጥር!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
192😭35🙏8👍7😁4🔥1
አርሰናል የዙቢሜንዲን ዝውውር 100% የኬፓ አሪዛባላጋን ዝውውር 99% ጨርሷል። አርሰናል በፋይናንሽያል አሰራሮች ምክንያት ከጁን 30 ወዲህ ዝውውሮችን ከመጨረስ ተቆጥቦ ነው እያሳለፈ ያለው ግን ደግሞ በሁሉም ድፓርትመንቶች ክለቡ የሚፈልጋቸውን ተጫዋቾች የዝውውር ሁኔታ በተመለከተ ከክለቦችም ሆነ በግል ከተጫዋቾቹና ወኪሎቻቸው ጋር በጥልቀት ስራዎች የተሰሩ ሲሆን ከዚህ ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በገበያው በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ፈራሚዎች ለፕሪ ሲዝን ቡድኑን ሊቀላቀሉ በሚችሉበት ሁኔታ ዝውውሮችን ለመጨረስ ብርቱ ጥረት እንደሚደረግ ይጠበቃል።

ሀብትሽ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
234👎33😁18👍17🙏10❤‍🔥1😢1
ዋይን ሮኒ፦ "ለእኔ በፕሪሚየር ሊጉ ከተጫወቱ ተጫዋቾች ምርጡ ተጫዋች ቴሪ ሄነሪ ነው" ሲል ስለ ሄነሪ ሀሳቡን ሰጥቷል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
567👍52😎8👎6❤‍🔥3
Rafael Leao on Instagram 👀

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
552😁73👍30🤔9👎7😱2
የዓለማችን በጣም ውድ እግር ኳስ ተጫዋቾች፣ ከእኛ 5 ተጫዋቾች ጋር

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤‍🔥20438🔥15👎12😁9👍8
አርሰን ቬንገር ከኦሊቪዬ ጂሩ እና ጆርጂንሆ ጋር በአሜሪካ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
448👍40😁8👎7
ክለባችን አርሰናል በክረምቱ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የግሉ ያደርጋቸዋል ተብለው የሚጠበቁ 5 ተጫዋቾች😍

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁323🙏15240👍16🔥13😍10😡7👎4😭4
ሃስቡት እስክ የሶስቱ ጥምረት😱🥶🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥732😁8354👎19👍17🏆13😱11🙏8🤯4
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ቹባ አክፖም አርሰናል የቱን አጥቂ ቢያስፈርም ጥሩ እንደሚሆን ሲጠየቅ:-

ለኔ ቪክቶር ዮኬሬሽ ነው ለጥያቄ እራሱ አይቀርብም!

ልክ ነው ሼሽኮ እድሜው ጥሩ ነው ልትሉ ትችላላችሁ ነገርግን አሁን ላይ ዝግጁ የሆነው አጥቂ ዮኬሬሽ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
376👍62🔥20👎6👏4
🚨 ኬፓ አሪዛባላጋ በይፋ በአርሰናል የሚያቆየውን ውል ተፈራርሞል። ኬፖ በዚህ የዝውውር መስኮት በይፋ ወደ ክለቡ የተቀላቀለ ሁለተኛው ተጫዋች ሆኗል። ሁሉም ሰነዶች በይፋ ተፈርመው ተጠናቀዋል።

[Hand Of Arsenal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥33063👍27😍10👎6😁3❤‍🔥2
2025/07/14 17:42:35
Back to Top
HTML Embed Code: