Telegram Web Link
🚨 አንድሬያ ቤርታ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ የሮድሪጎን ዝውውር በተመለከተ ብዙ ሥራዎችን በውስጥ እየሰራ ነው ፤ ዝውውሩ ሊሆን የሚችልበትን የዝውውር ሁኔታ ለመረዳት እየሞከረ ነው እናም ከተጫዋቹ ተወካዮች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ውይይቶች ተካሂደዋል።

[Graeme Bailey]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
370👍58👎19😁19🔥10❤‍🔥1😍1
በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል።

የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠቱ ይታወሳል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን ወስኗል።

በከተማ አስተዳደሩ በ2017 ዓ.ም 70,525 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን ወስደዋል፡፡

ውጤት ለማየት 👇👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot

መልካም እድል ለሁላችሁም።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
77😁21🙏6👍4👎4
🚨 የሃቶ ወኪል በቅርቡ ለንደን ውስጥ የነበረ ሲሆን አሁንም ለንደን እንደሆነ ይገመታል።

[Chris wheatley]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥38053😁18👍13😎8👎3🤔3🙏2
🚨 አርሰናል በዚህ ሳምንት የኬፓን ዝውውር ያጠናቅቃል። ኮንትራት እና ይፋ የማረግ ጉዳዮች በቅርቡ ይጠናቀቃሉ።

[Hand of Arsenal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍39666👎7😁7
ከአርቴታ ጋር 3 ፕሪሚየር ሊግ እና 2 ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ካሳካን በኋላ ወደፊት ቀጣዩ አሰልጣኛችን መሆን ያለበት ይህ ድንቅ የአሰልጣኝነት አይምሮ የያዘ ሰው ነው።

ዋው ሴስክ ዋው!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
619😁237👍54👎12😍9🙏2👌1
💥💥 Boom 💥💥 Boom 💥💥
✈️ ሰላም እንዴት ናቹ ውድ የ አቪዬተር ፒሪዲክት ቤተሰቦች ማየት ማመን ነው ⚠️

✈️  አቪዬተርን ከውጪ ትላልቅ ድርጅቶች ጋር በመፈራረም አስተማማኝ ከሆኑ ድርጅቶች ጋ በመስራት እንገኛለን ✈️

✈️ እና ቤተሰቦች አቪዬተር ላይ ገንዘብ 💸 አስይዛ መበላት ቀረ ማለት ነው  ✈️

✈️ እና ከዚህ ቡሃላ 💸 ገንዘብ 💸 መስራት ብቻ እንጂ መበላት አይኖርም ✈️

 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይንም ቲፑን ለመቀላቀል በ ቴሌግራም ዪዘር ኔም ✈️ @Aviator4553 ✈️ እንዲሁም በቀጥታ የስልክ መስመር
📞 +251908626256 ማግኝት ይችላሉ ።

   እንዲሁም ቻናላችን ይቀላቀሉ

   @Ethio_Aviatorprediction

    ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
14👍1👎1🔥1
🎰 Daily 5% Casino Cashback on Hulusport ! 💸

Play on Hulusport Casino games and get 5% of your losses back every single day !

No Rules. No limits. Just play and earn back a portion daily.

🕹 Whether it’s slots, crash, poker, or other casino…
💵 You always get something back!

Start playing now 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates

We got you covered!

@hulusport_et

#HuluSportCasino #DailyCashback #PlaySmart #CasinoBonus #BetAndEarn
4👍3👎1
⚽️ የተመረጡ የእለቱ ጨዋታወች! - ያደጉ ኦዶች! - አሁኑኑ ተመዝግበው በኤለፋንት ቤት ይወራረዱ!🔥

⚠️አይርሱ 300% ቦነስ በመጀመሪያ ዲፖዚቶ ላይ ከኤሌፋንት ቤት ያገኛሉ!💰

ለመመዝገብ - 🌐 https://elephantbet.et

ለማንኛዉም እገዛ - - @ElephantBetSupportBot
13👍4
Forwarded from 𝗙𝐋𝐀𝐒𝐇 𝐀𝐃𝐌𝐈𝐍
🚨ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ❗️

☄️Flash Bet Tipster ነን☄️

ይሄ በናጠጡ ሀብታሞች ፤ በእግርኳስ ፌዴሬሽኖች ባለስልጣናት እና በጥቂት እግርኳስ ተጨዋቾች መካከል የጨዋታዎችን ውጤት ከጨዋታ በፊት በመወሰን በምስጢር የሚሠራ የገንዘብ ማምረቻ መንገድ ነው። ☄️
💡እኛም ከነዚህ የውጭ አገር ሰዎች የመገበያያ ኔትዎርክ በውድ የምንገዛቸውን ቀድመው የተወሰኑ ውጤቶች ከሀገራችን አንዳንድ ባለሀብቶች ጋር ሆነን እየገዛን እያተረፍንበት ስንገኝ እናንተም ቤተሠቦቻችን በዚህ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መንገዱን አመቻችተንላችኋል።
💵

ታዲያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ በዚህ ስራላይ የሚሳተፉ ሰዎች ያሉ ሲሆን እኛ ይዘን የመጣነውን  𝕔𝕠𝕣𝕣𝕖𝕔𝕥 sᴏᴄᴄᴇʀ 🇪🇹 ግን ለየት የሚያደርዱ አስተማማኝ አካሄዶች አሉት በቀን ከ100ሺ ብር በላይ ይፈሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ::
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
https://www.tg-me.com/+gg8NsY7Oq_ZiM2Nk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9🙏3👍1👎1🔥1
👍54🥰1
አርሰናል የሮድሪጎን እና የሪያል ማድሪድን ውስኔ እየጠበቀ ነው ነገር ግን ክለብ ለብዙ ግዜ ጊዜ መጠበቅ አይፈልግም።

- ማሪዮ ኮርቴጋና

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍26344👏8😁6👎2
አርሰናሎች ሮድሪጎን ይወዳሉ፣ ድንቅ ተጫዋች አድርገውም ይቆጥሩታል በተጫዋቹም ላይ ትልቅ ፍላጎት አላቸው።
ሮድሪጎ በእርግጠኝነት ስሙ በአርሰናል ራዳር ውስጥ ይገኛል።

[#Fabrizio_Romano] Via  [YouTube]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
371👍31😭17😁13👎6🙏4👌4😍1
ጋብሪኤል ማርቲኔሊ አርሰናልን ሊለቅ ይችላል የሚል ወሬ ቢኖርም እስካሁን የእሱን የወደፊት ሁኔታ በተመለከተ ምንም ተጨባጭ ለውጦች አልታዩም።

አንድሪያ ቤርታ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኖ ሲሾም ለማርቲኔሊ ያስተላለፈው መልእክት ግልጽ ነበር! ለዋናው ቡድን ጠቃሚ አስተዋፅዖ እንዳለው፣ በዚህም ምክንያት በአርሰናል እንደሚቆይ ይጠብቃል። ማርቲኔሊም በአርሰናል ደስተኛ ነው።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍27284👎53😭16😍5😁2💯1
⚽️ በሁሉስፖርት የእግር ኳስ እውቀትዎን ወደ እውነተኛ ድሎች ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? 🤔

💰በአንስተኛ ገንዘብ በመቀላቀል በርከት ያለ ገንዘብ አሸንፊ ይሁኑ! 💰

ለመወዳደር ፡

👨🏽‍💻 ወደ ሁሉስፖርት ድህረ ገፅ በመሄድ ከላይ በሚያገኙት ፋንታሲ ሚለውን መጫን
➡️ ከተቀመቱት የጨዋታ አማራጮች (ከመደበኛ ጨዋታዎች እስከ VIP ጨዋታዎች) በመምረጥ ይቀላቀሉ የሚለውን በመጫን አሸናፊ የሚያደርግዎትን ቡድን ይምረጡ
⚽️ መርጠው ከጨረሱ በኃላ ከላይ ለቡድንዎ ስያሜ ሰጥተው ፍጠር የሚለውን ይጫኑ !

ከማረጡት ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ "Captain" ማድረግዎን እንዳይረሱ!

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/HulusportFantasy ወደ ሁሉስፖርት በመሄድ ፋንታሲ የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ ፣ የህልም ቡድንዎን ይምረጡ ፣ ያሸንፉ ! 🎉

⚽️ ጨዋታዎቹ ከመጀመራቸው በፊት የመረጡትን ቡድን እየገቡ ማስተካከል ይችላሉ !


🏆👑 የህልም ቡድንዎን ይምረጡ ፣ ነጥቦችን ያግኙ ፣ አሸናፊ ይሁኑ! 🏆👑

@hulusport_et
20👍1👎1🤯1
ሰላም ለሁላችሁ!

በ Easybet በሚያስገቡበት ጊዜ በተቀማጭ ገንዘብዎ ላይ 500% ቦነስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ ፣ ይህም ገንዘብዎን በ 5 እጥፍ ይጨምራል በተጨማሪም፣ እስከ 350,000 ETB የሚደርስ የገንዘብ ተመላሽ፣ የደስታ ሰዓት(Happy hours) ማስተዋወቂያ እና የውድድር ጉርሻዎችን እናቀርባለን። አሁን ይቀላቀሉን እና Easybet ላይ መወራረድ ይጀምሩ!

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

የእኛን የፈጠራ ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybetet_bot

Telegram
facebook
Instagram
7👎3👍1
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ ተቀላቅለው ይሸለሙ!

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ300% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👎4👍1
Forwarded from AbolBet
በአቦል ጌም ዘና ይበሉ!!! ይንበሽበሹ!

ድልን በአቦል ቤት ያጣጥሙ!!!
ሁሉንም በአንድ ቦታ አቦል ጋር ያግኙ!
https://abolbet.com/games
9👍2👎1
ለዚህ የዝውውር መስኮት ስማቸው በተደጋጋሚ ከአርሰናል ጋር የተያያዙ ተጫዋቾች... ዮኬሬሽም ሳይረሳ!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
305👍40👌19🙏9👎7😁6
የአርሰናል ሰዎች በዝውውር ጉዳይ ላይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ጠንክረው እየሰሩ ነው እናም እስካሁን ተጫዋች ስላላስፈረሙ ክለቡ ምንም እየሰራ አይደለም ብሎ ማሰብ ትልቅ ስህተት ነው።

አርሰናል ይህ ክረምት ለዝውውር ወሳኝ እንደሆነ ያውቃል እናም በዝውውር ገበያው ላይ ትልቅ እቅድ አላቸው።

አንድሪያ ቤርታ በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ብዙ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል። አርሰናል አንድን ዝውውር ለመጨረስ ከመወሰኑ በፊት አንድሪያ ቤርታ በተለያዩ ተጫዋች ዋጋ እና ሁኔታ ላይ ጠንክሮ እየሰራ ነው።

- ሳም ዲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁25385👎53👏25👍8😭7🤔4😡3
ዊልያም ሳሊባ የጋቢን የብራዚል ማልያ ለብሶ ልምምድ ሲሰራ🔥

🇫🇷🤝🇧🇷

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
746👍70❤‍🔥31🥰10🔥5😁4
2025/07/14 14:08:41
Back to Top
HTML Embed Code: