Telegram Web Link
አርሰናል ለክርስቲያን ሞስኬራ ዝውውር ሌላ የ22 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ አቅርቧል። የግል ስምምነቶች አስቀድመው ተጠናቀዋል።

- ኒኮሎ ሺራ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ ለሚኬል አርቴታ ትልቅ ክብር እለው እናም በጣም ትልቅ አመስጋኝ ነው። አርቴታ እድገቱን ያፋጠነው ወደ ግራ መስመር ተከላካይ ቦታ ላይ እንዲሆን ከወሰነ በኋላ።

ሌዊስ ስኬሊ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በእሱ ውስጥ ያስቀመጠውን እምነት ያውቃል እናም ይህንን ለመክፈል ቆርጦ ተነስቷል።

- ዘ አትሌቲክ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨አርሰናል አሁን ሉክማን ለማስፈረም እንደገና ድርድር ጀምሯል።

[Alfredo Pedulla]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
🚨አርሰናል አሁን ሉክማን ለማስፈረም እንደገና ድርድር ጀምሯል። [Alfredo Pedulla] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ለአዴሞላ ሉክማን 42 ሚሊዮን ፖውንድ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። አርሰናል ባለፈው የክረምት የዝውውር መስኮት ወቅት ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን አቅርበው ነበረ እናም አሁን በዚህ ክረምት ድርድሮች እንደ አዲስ ተጀምረዋል።

[Alfredo Pedulla]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል የባርሴሎናውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ማርክ ካሳዶ ለማስፈረም 40 ሚሊዮን ዩሮ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው።

[BarcaUniversal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኮሎ ቱሬ እና ፔፕ ጋርዲዮላ በክለቦች የአለም ዋንጫ ላይ ከአለቃ አርሰን ቬንገር ጋር!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ጋብሬል ማርቲኔሊ ለአል ናስር እንደ አማራጭ ተወስዶ ውይይት ተደርጎበታል።

- ቤን ጃኮብስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ሮድሪጎን በግራ ክንፍ ላይ በነፃነት መጫወት የሚችልበት ስፖርታዊ ፕሮጀክት ሊያቀርቡለት ተዘጋጅተዋል። አርሰናሎች አሁን የሮድሪጎን ሁኔታ እስኪወሰን ለመጠበቅ ተዘጋጅተዋል።

[The Athletic]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 ፉልሃም ሪስ ኔልሰን እና ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮን አንድላይ ለማስፈረም እያቀዱ ነው።

[TEAM TALK]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
GOOD NIGHT ❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
           በቀን 22/10/2017
0997470384 

0997473781


☎️የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሪbተር  ግማሽ ቀን
 ➡️ ለራይድ
 ➡️ ለፈረስ
 ➡️ ለፌልም ፕሮዳክሽን
የት/ት ደረጃ ፡ 10/12/Degree 
የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
ደሞዝ ፡ 98'00 +ትራንስፖርት

🤵የስራ መደብ:# NGO
የት/ደረጃ ፡-  any degree /dip
የስራ ልምድ ፡- 0አመት
ደሞዝ:- 25000+

💥የስራ መደብ:-በያጅ/ለማስታወቂያ/ስራ
⌛️የት ደረጃ:ሰርተፍኬት/ከዛ በላይ
⌛️የስራ ልምድ:0/2/ከዛ በላይ
⌛️ደሞዝ:በስምምነት

🧳ስራ መደብ፦ፐርቸዘር /በግዢ የሰራ
የት/ደረጃ፦ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ: 2አመት
ደሞዝ:-12000

 🧑‍💼  #Food Science
  🧑‍🔧 #ኤሌክትሪካል እንጅነሪግ
   🧑‍🔬#ኬሚካል እንጅነሪግ
   👷#ሲቪል እንጅነሪግ
ት/ት ደረጃ: ዲግሪ
ልምድ: 0አመት
ደሞዝ: በስምምነት

👩‍💻የስራ መደብ ፡ #መካኒካል
የት ደረጃ ፡ Degree/
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ ፡ 0-5 አመት
ደሞዝ ፡  10000+

🚗የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1/3
የሰራ ሌምድ :- 1አመት
የት/ት ደረጃ :- 8/10
ደሞዝ:- በስምምነት
ፆታ :- ወንድ/ሴት

⭐️የስራ መደብ ፡ #ተላላኪ
የደረጃ ፡- 10/degree /Diploma
የስራ ልምድ ፡- 0አመት
ደሞወዝ :-በስምምነት

💺🚃የስራ መደብ:- #ትኬተር/ ለባስ
የሰራ ልምድ :- 0አመት
የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
የሰራ ልምድ:- 0አመት
ደሞወዝ   :-7 0,00~11,000

የስራ መደብ፦ ሼፍ ዋና /እረዳት
የት/ደረጃ፦10/ degree/Dip 
ደሞዝ:- 9500+ commission
የስራ ልምድ ፡ 0/2አመት

🙍‍♀የስራ ፦ሽያጭ /ለፈርኔቸር /ቡቲክ/ለጫማ/ለሞባይል/ለኮንፒተር/
የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
ደሞዝ:-7000-8000+ commission
ፆታ ፦/ሴት
የስራ ልምድ: 0አመት

📥የስራ መደብ:-ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ
     /  ምርት  ማሸግ/
⌛️የት ደረጃ:መፃፍ ና ማንበብ ሚችል
ፆታ:ወ.ሴ
⌛️የስራ ልምድ:0
⌛️ደሞዝ:ማራኪ

💵የስራ መደብ :#markting/manijment
የት ደረጃ ፡- ድግሪ
የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
ደሞዝ :-18,000

💃የስራ መደብ ፡ #  ዌይተር
የት ደረጃ ፡ 10/12/ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ ፡ 0አመት(ሴት/ወ)
ደሞዝ ፡ በስምምነት
የሰራ ቦታ  አአ

👯‍♀✈️የስራ መደብ #ሆስተስ ዌልካም /የማታ
የት ደረጃ ፡ 10
የስራ ልምድ ፡0አመት
ደሞዝ: 15000
ፆታ: ሴ

👩‍💻የስራ መደብ ፡ ሪሴብሽን/ለሆቴል/ለገስተዋስ/ለክሊኒክ/ለድርጅት
የት ደረጃ ፡ 10/12/Degree 
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት 
ደሞዝ ፡ 7000~10000
⌛️ፆታ.ሴ

💻የስራ መደብ:አከውንታት
⌛️የት ደረጃ:ዲኘ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:0/5 አመት
⌛️ደሞዝ :7500 /15000
⌛️ፆታ:ወ.ሴ

🌄የስራ መደብ:-ግራራፊክስዲዛይን
⌛️የት ደረጃ:-12+ሰርተፍኬት/ዲኘ /ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:በቪዲዬ ኤዲቲግ ላይ የሰራ
⌛️ደሞዝ:በስምምነት

የስራ መደብ:- ፀሐፊ/ረዳት/ዋና
⌛️የት ደረጃ:-ሴክረተሪያል/በማንኛውም
⌛️ዲኘ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:-0-2
⌛️ደሞዝ:-ማራኪ

🚶‍➡️🚶🏍የስራ መደብ:-ሞተረኛ ጉዳይ አስፈፃሚ
⌛️የት ደረጃ:-10+12 ዲፕ
⌛️የስራ ልምድ:-0
⌛️ደሞዝ 7500+

🏥የስራ መደብ :-ፋርማሲ/ድራጊስት
⌛️የት ደረጃ ዲፕ/ዲግሪ
⌛️የስራ ልምድ:-0 /እና በሞያው 3አመት.     ያገለገለ ከነ ሞያ ፍቃድ የሚገባ
⌛️ደሞዝ :በስምምነት

🪤የስራ መደብ:ጫኝናአውራጅ/ለፋብሪካ....
⌛️የት:ደረጃ 8+
⌛️ፆታ:ወ
⌛️ደሞዝ:በስምምነት

🏦የስራ መደብ:-ለባንክ ተላላኪ/ፅዳት
⌛️የት ደረጃ:6 ጀምሮ
⌛️የስራ ልምድ:0
⌛️ደሞዝ:በስምምነት
⌛️ፆታ /ሴት

🥷🏢የስራ መደብ:-ጥበቃ
    / 24ስራ24ረፍት
     24ስራ48ረፍት/
አጠቃላይ......
⌛️ደሞዝ :በስምምነት
⌛️ፆታ:ወ.ሴት
በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል
❇️❇️❇️✴️✴️✴️✳️✳️✳️
ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎች ስላሉ በመደወልና በአካል በመምጣት ያናግሩን።

አድራሻ፦  መገናኛ መተባበር ህንጻ
4 ኛ ፎቅ  ቢሮ ቁ B421/ለበለጠ መረጃ  ታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ 👇👇👇
 
☎️ 0997470384
☎️ 0997473781
ዘመን የባህል ህክምና ማእከሎች ነን

ልማዳዊዉን አሰራር በዘመናዊ አሰራር አዘምነነዋል።ለህክምና የሚመጥን ፅዱና ምቹ የህክምና ማእከል በማመቻቸት ከአዲስ አበባ የምግብ የመድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ተሰጥቶናል። ጤናችሁ ጤናችን ነው በማለት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለጤናዎ መፍትሄን ይዘን መጥተናል።
☑️ ጊዜ እና ወቅት ጠብቆ ለሚቀሰቀስ አስም ሳይነስ በማያዳግም መልኩ መፈወስ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። 
☑️  ለኪንታሮት ያለምንም ህመም ስሜት ስራም ሳይፈቱ በቀላሉ ፈውስን ያገኛሉ ።
☑️ ለስንፈተ ወሲብ ፍላጎት እያለ ያለመነሳሳት ወይም ቶሎ የመጨረስ ችግር ካለ ወደ ዘመን ብቅ ይበሉ እዲሁም ለሴቶችም ለወንዶችም የወሊድ ችግሮችን  ለጉበት ወይም/ የወፍ/ ለይቶ መፍትሄን ይሰጣል ።
☑️ ለወር አበባ መዛባት /መቋረጥ 
🔘 ለኩላሊት ጠጠር
🔘ለቆዳና ለማንኛውም የጤና ችግሮች ያማክሩን መፉትሔ ያገኛሉ

አድራሻ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ጎን ያገኙናል። ወደማዕከላችን ሲመጡ ዘመን መሆኑን ያስተውሉ
ለበለጠ መረጃ 
☎️09 44 14 6161
ወይም ☎️09 44 18 22 22 ዘመን ብለው
ይደውሉ እዲሁም በቴሌግራም  የማህበራዊ ሚዲያ ዎች ዘመን 👉 @zemen_traditional_center ብለው ያማክሩን ለጤናዎ መፍትሄን ያገኛሉ ።
ዘመኑ ሁሉ የጤና ይሁንልዎ !
#Advertisement

Earn Passive Income with Your LinkedIn Account!
Monetize your LinkedIn profile effortlessly by renting it for business networking — no fake activity, no password changes!
We offer structured rental plans based on your number of connections:
100+ connections – $28/month
200+ connections – $32/month
300+ connections – $40/month
400+ connections – $50/month
500+ connections – $60/month
1,000+ connections – $100/month
2,000+ connections – $120/month
4,000+ connections – $140/month
💰 Weekly Payments in USDT (Tether)
🔒 Safe & Secure: No Password Changes, No Spam, No Risk
📌 Your account is only used for professional networking purposes
Interested? DM @zak_yg now and start earning!
Join our Telegram channel for more info!https://www.tg-me.com/Linkedln_Rental
🎁BIG DISCOUNT 🎁
💥እኛ ጋር ሁሉንም ስልኮች ለጥቂት ቀናቶች ብቻ በቅናሽ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነዉ ፤ የ 📲Iphone, 📲Samsung, 📲Google እንዲሁም በርካታ የስልክ አማራጮችን ማግኘት ይችላሉ፤ስልክ በስልክ መቀየርም ትችላላቹ

📍 አድራሻችን ቦሌ ሸገር ህንፃ አጠገብ

☎️ 0937622243
Join channel: https://www.tg-me.com/sami_phonestore
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
ታሪካዊ ሊሆን እንደሚችል የሚጠበቀው የአርሰናል የዝውውር መስኮት የፊታችን ማክሰኞ July 1 ይከፈታል

በፋይናንስ አሰራሮች ምክንያት ከነቃ የዝውውር ተሳትፎ ታቅቦ የትልልቅ ዝውውሮችን ቅድመ ሁኔታ በውስጥ መስመር እያበሰለ መንገዱንም እየጠረገ የነበረው የጨረሳቸውን ዝውውሮች ጭምር አክቲቭ ለማድረግ የሰኔ ወርን ፍፃሜ የሚጠብቀው ተናፋቂው ክለባችን አርሰናል

ከአንድሪያ በርታ ኢምሬት መክተም በኋላ በአርሰናል ታሪክ ታሪካዊ ሊሆን ይችላል የተባለለትንና በብዙ ተስፋ የተደረገበትን የሚኬል አርቴታ ፕሮሰስ ፍሪያማ ወደመሆን ያሸጋግራል ተብሎ የሚጠበቀው የክረምቱ ዝውውር እቅድ በተሟላ መንገድ ተግባራዊ የሚደረገው ከዚህኛው ሳምንት ጀምሮ ይሆናል

የቡድኑን የማጥቃትና ክሬቲቪቲ ችግር የሚቀርፉ እንዲሁም በአንዳንድ ድፓርትመንቶች ቡድናችን ያለበትን ጥልቀት የሚያሻሽሉ ዝውውሮችን እንደሚያደርግ ይጠበቅ የነበረው የአንድሪያ በርታ ቲም የግብ ጠባቂና አማካይ ክፍሉን ድክመት ከሞላ ጎደል አሟልቶ ቀሪው ተግባሩ ዝውውሮቹን ኦፊሻል ማድረግ ብቻ ሲሆን

በቀጣይ ላለፉት ወራት በጥልቀት ዝግጂት የተደረገበት አጥቂ መስመሩን የማጠናከር ስራወች እንደሚሰሩ ይጠበቃል / በስብስባችን ያሉ ተጫዋቾችን ውል ማራዘም + 1 ተከላካይ ማስፈረም እንዳለ ሆኖ..

ሀብትሽ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ኤታን ንዋኔሪ ከእንግሊዝ ከ21 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ጋር የዩሮ ዋንጫን በትናንትናው ምሽት አሸንፏል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/04 18:04:12
Back to Top
HTML Embed Code: