Telegram Web Link
🚨 አርሰናል ቀጣዩ ሳምንት የአጥቂ ተጫዋች ዝውውራቸው ቁልፍ ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል። ስፖርቲንግ ሊስበን ዮኮሬሽን ለቅድመ-ውድድር ልምምድ እንደሚቀላቀል ይጠብቃሉ ነገር ግን እሱ ወደ አርሰናል ለመቀላቀል ሲል ወደ ክለቡ ላለመመለስ አድማ ሊያደርግ ነው።

[Ryan taylor]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
337😁39👍24👎12🤯1
🚨 ቪክቶር ዮኮሬሽ ወደ ስፖርቲንግ ሊስበን የሥልጠና ካምፕ ዘግይቶ እንዲመጣ ፈቃድ ተሰጥቶታል እና ጁላይ 11 እንዲመለስ የመጨረሻ ቀነ ገደብ ተሰቶታል።

[Abolapt]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍24641😁12👎11
አርሰናል ይህን ተጫዋች ማስፈረም ሲፈልግ ነገሮች በጥቂት ቀናት ነው መፍጠን የጀመሩት። "የሳካ ተቀያሪ ሊሆን ነው የሚመጣው" የሚለው እውነታ አይመስልም። ተጫዋቹ ከክለባችን ጋር ስሙ የተያያዘ ሰሞን ከሳካ ጋር የመፎካከር ፍላጎት እንደሌለው እና በቂ የጨዋታ ደቂቃዎችን እንደሚፈልግ ተነግሯል።

ስለዚህም ምን አልባት በግራ ክንፍ ላይ በቀጣዩ የውድድር አመት በቋሚነት የምንመለከተው ተጫዋች ማዱዌኬ ሊሆን ነው።

አርቴታም ቢሆን በነዚህ አይነት ፈራሚዎች የሚደሰት ከሆነ ጥያቄ ውስጥ መግባት አለበት።

ለቡድኑ የማይመጥነውን ማርቲኔሊን ለመተካት ባለ ግራ እግር ማርቲኔሊ ልናስፈርም የተዘጋጀን ይመስላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎260😁5754👍18😭4🤔1
🚨 የሳውዲ ክለቦች በትሮሳርድ ጉዳይ ውይይት የጀመሩ ሲሆን ፌነርባቼ ደሞ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይተዋል። ትሮሳርድም በኮንትራቱ ላይ አንድ ዓመት ብቻ ይቀረዋል።

[Hln_be]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
270👌16👎15👍1😁1
🚨 አርሰናል ኢታን ንዋኔሪ ስለ መጫወቻ ጊዜ እና በክለቡ ስላለው የረጅም ጊዜ ቆይታው በተመለከተ ዋስትናዎችን እንደሰጡት ታውቋል። አርሰናል ንዋኔሪ እንደሚቆይ እርግጠኛ ናቸው።

[Caught Offside]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥50150👍36👏5👎3😁2👌2
REPOSTED🔃
የአንድሬ ቤርታ መገለጫ ምንድነው?

- ኪስ የማይጎዳ ዝውውር
- ፋይናንስ የማያናጋ ደሞዝ
- ልምድ እና በእድሜ መብሰል ( አቅሙን ያልጨረሰ ጠና ያለ ተጫዋች)
- ተዋጊ እና እልኸኝነት
- በአካል የገዘፈ
- የኮንትራቱ መገባደጃ ላይ የደረሰ
- የመከላከል ስነ-ባህሪ ያለው
    ........መሰል ነጥቦችን በመያዝ ነው ወደ ገበያው የሚወጣው።  

የቡድን ጥልቀትን በብዙ የሚደግፍ እና በዝውውር ላይ ጥራትን ከብዛት እና አማራጭን ማብዛት የሚል አቋም የያዘ ነው።

በተጨማሪም ከአሰልጣኙ እኩል የአጨዋወት ቅርፅ መወሰን የሚፈልግ እና ትልቅ ስልጣንን የያዘ ኮስታራ ሰው ነው ያለን።

ይሄ ነበር የጎደለን እንዲሁም የሚያስፈልገን  !!!!     

@ZENA_ARSENAL  @ZENA_ARSENAL
👍15665👎49😁24🤯4
🚨 የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር ዛሬ ይፋ ይሆናል።

[Handofarsenal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
550🔥53🤔21👍14😁6😎6🙏5👎2
715🥰51👍31❤‍🔥12😍8💔8🔥4😁4👎2
🚨 በስተመጨረሻም አርሰናል የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር ዛሬ ይፋ ያረጋል።

[Rodra10_97]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥49954👍45😁11❤‍🔥5👎3😍2😭2
🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቼልሲዎች ለኖኒ ማዱኤኬ ከ 50 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የዝውውር ጥያቄ ይጠብቃሉ ።

አርሰናል የክንፍ አጥቂውን ለማስፈረም ድርድር ላይ ነው።

(Sam Dean)

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁275😭4140👎33🔥6
🚨 Exclusive:- ዮኮሬሽ በ 80 ሚሊየን ዩሮ አርሰናልን ይቀላቀላል። ስምምነቱ ዛሬ እሁድ ይጠናቀቃል።

[Mais fuetbol]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁437👍21252🔥18🙏15👎7😱2
10X ጊዜ አስፈረምነው
#Zubiday

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
136😁22❤‍🔥4🤔3
ዜና አርሰናል
🚨 Exclusive:- ዮኮሬሽ በ 80 ሚሊየን ዩሮ አርሰናልን ይቀላቀላል። ስምምነቱ ዛሬ እሁድ ይጠናቀቃል። [Mais fuetbol] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 || አርሰናል ቪክቶር ዮኮሬሽን ከስፖርቲንግ በ65 ሚሊዮን ዩሮ + እየታየ ሚጨመር 15 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ ለማስፈረም ተቃርበዋል።

[Nuno Farinha] [CNN Portugal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
538😁41👍35🔥34👎9🙏9😡4❤‍🔥1
🚨 OFFICIAL

ዙቢሜንዲ የክለባችን የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል ።

Welcome Zubi 😍🔥

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
1.01K👍67❤‍🔥51🔥22🎉10👎9👌6😢2😱1😍1
Zubi!

ኤዲት አይደለም😂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
771🔥50😁28👍23❤‍🔥13😍5👎3😢1
Zubi with the chief 🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤‍🔥60278👍43😍12👎6😁6🔥2😢1🙏1
የቀጣዩ አመት የክለባችን የመሀል ክፍል🥵

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
620❤‍🔥72🔥40👍37💯16😁9😱6
2025/07/10 08:27:34
Back to Top
HTML Embed Code: