ቪክቶር ዮኬሬሽ የአርሰናል የመጀመሪያ ምርጫ እንደሆነ ሼሽኮ ያውቃል ነገር ግን ወደ ክለቡ ለመዘዋወር ያለው ፍላጎት አልቀነሰም። አርሰናል እሱን ለማስፈረም እስኪመጣ እየጠበቀ ነው።
- ቡቺ ላባ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ቡቺ ላባ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤354😁51😡48👎34👍13😢3
🚨 ለቪክቶር ግዮኬሬስ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደገለጹት ከአርሰናል ጋር ያለውን ዝውውር በፍጥነት ለመጨረስ እጅግ በጣም ጓጉቷል። ስፖርቲንግ ሊዝበን ለስዊድናዊው ተጫዋች የቅድመ ውድድር ትሬኒንጉ እንዲያዘገይ ፈቃድ ሰጥቷል። በተገኘው መረጃ መሠረት፣ አርሰናል ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር ድርድር እያካሄደ ሲሆን ክፍያውን ከ80 ሚሊዮን ዩሮ በታች ለማረግ ለመደራደር እየሞከረ ነው።
[Handofarsenal]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[Handofarsenal]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🙏396❤112👍21🔥12😭7😍1
ቪክቶር ዮኬሬሽ አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ ባለፉት ጥቂት ሰአታት በድጋሚ ግልፅ አድርጓል። ከሚኬል አርቴታ ጋር ጥሩ የስልክ ጥሪ ካደረጉ በኋላ እስከ 2030 ድረስ ለመፈረም ሙሉ ስምምነት አለ። ከስፖርቲንግ ጋር ድርድር በመካሄድ ላይ ነው።
ከዚህ ቀደም እንደተዘገበው ማንቸስተር ዩናይትድ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ የተጫዋቹ ተጨባጭ አማራጭ አልነበሩም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድሪያ ቤርታ በቤንጃሚን ሼሽኮ እና ዮኬሬሽ ላይ አተኩሮ ነበር። በቅርብ ጊዜ በአርሰናል እና አርቢ ላይፕዚግ መካከል ምንም አዲስ ነገር አልታየም። አሁን አርሰናል የዮኬሬሽን ዝውውር ለማጠናቀቅ እየሞከረ ነው።
- ፍሎሪያን ፕላተንበርግ

❤380🔥33👍13👏6
አርሰናል ንዋኔሪን ማቆየት ይፈልጋል እና በቅርብ ሳምንታት ውስጥ አንዳንድ መሻሻሎች ታይተዋል ግን ምንም ስምምነት ላይ እስካሁን አልደረሱም።
- ማይክ ምጋርዝ ከቴሌግራፍ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ማይክ ምጋርዝ ከቴሌግራፍ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤359👍27🔥12🙏7👏3
❤🔥577❤81🔥52👍17👏7
ፋብሪዝዮ ከ5 ደቂቃ በፊት በIG:-
ዮኬሬሽ እስከ 2030 የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማምቷል። ክለቦቹ የሚያደርጉት ድርድር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዮኬሬሽ እስከ 2030 የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማምቷል። ክለቦቹ የሚያደርጉት ድርድር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤813🙏65❤🔥40🔥30👍23🤔2
🚨 በኖኒ ማዱኤኬ ድርድር መጀመሪያ ላይ ቼልሲ ማክስ ዶውማን በድርድሩ ውስጥ ለመካተት ሀሳብ አቅርበው ነበር። ሀሳቡ በአርሰናል ወዲያው ውድቅ ተደርጎል። ምክንያቱም አርሰናል እሱን እንደ እንቁ ነው ሚያዩት። የማዱዬኬ ዋጋ በድርድሩ ውስጥ በጣም ወሳኙ ነገር ነው።
[HandofArsenal]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[HandofArsenal]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁506❤75👍32👎17👏9🤔1
ቪክቶር ዮኮሬሽ የMask Celebration ከታዋቂው Bane የመጣ ሲሆን በፊልሙ ላይ The Dark Knight Rises ላይ የጠጠቀሰች ጥቅስ ነበረች።
🗣️ "Nobody Cared until i put on the mask" የሚል ነበር። ይሄም ከኮቨንትሪ ተነስቶ ወደ አውሮፓ ቡድኖች ስፖርቲንግ ድረስ የሄደበትን መንገድ ያመለክታል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🗣️ "Nobody Cared until i put on the mask" የሚል ነበር። ይሄም ከኮቨንትሪ ተነስቶ ወደ አውሮፓ ቡድኖች ስፖርቲንግ ድረስ የሄደበትን መንገድ ያመለክታል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤530🔥55👍19👏3