ዜና አርሰናል
🚨 አርሰናል ከስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ፌዴሪኮ ቫራንዳ የቀረቡትን ጥያቂዎች ተከትሎ ከዮኮሬሽ ዝውውር እንደሚወጣ ይጠበቃል። [Abola] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዘገባውን የዘገበው ጋዜጠኛ 😂
ቅድም እንደተናገርኩት አርሰናል ላይ ጫና በማረግ ዝውውሩን ለመዝጋት ይፈልጋሉ። ለዛም እንደተለመደው Random በሆኑ ጋዜጠኞች ሸጎጥ በማረግ ዙሩን ለማክረር ይፈልጋሉ። So በዚህ propaganda አንሸወድ 👍🏾
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ቅድም እንደተናገርኩት አርሰናል ላይ ጫና በማረግ ዝውውሩን ለመዝጋት ይፈልጋሉ። ለዛም እንደተለመደው Random በሆኑ ጋዜጠኞች ሸጎጥ በማረግ ዙሩን ለማክረር ይፈልጋሉ። So በዚህ propaganda አንሸወድ 👍🏾
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍193😁40❤25👎16👏5👌1
ኤይደን ሄቨን ለምን ማንቸስተር ዩናይትድን እንደተቀላቀለ ሲጠየቅ
ወደ ዩናይትድ ዋና ቡድን ለመግባት ቀላል እንደሆነ ስለተሰማኝ ነው እስካሁንም እየሰራ ነው።😁
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
ወደ ዩናይትድ ዋና ቡድን ለመግባት ቀላል እንደሆነ ስለተሰማኝ ነው እስካሁንም እየሰራ ነው።😁
@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
😁726❤57👍22😱3👎2
❤408🔥31👍22😁10❤🔥4