Telegram Web Link
£50M ለማዱኬ

አስገራሚው ክለባችን አርሰናል የሊጉ ምርጡን ክሬቲቭ ተጫዋች ኢብሪች ኢዜን ለማስፈረም ትንሽ በሚጎድለው ብር በቼልሲ የማይፈለግን ተጫዋች ለማስፈረም ይዋደቃል

ነገሩን በጣም ገራሚ የሚያደርገው ደግሞ የክለቡ አንደኛ ደረጃ ተፈላጊ ለሆነው ቤንጃሚን ሴስኮ የተለጠፈበት ዋጋ ተጋኗል ብለው ለዬክሬሽ 5 ሚሊዬን ዩሮ ለመጨመር እየተግደረደሩ ባለበት ሁኔታ መሆኑ ነው

🔐 በነገራችን ላይ ማዱኬ መጥፎ ተጫዋች አይደለም ነገር ግን አርቴታ ለቼልሲ ተጫዋቾች ያለው እይታና የክለባችን ሰወች ቼልሲ የፋይናንስ ችግር ውስጥ እንዳይገባና የማይፈለጉ ተጫዋቾችን ሳይከስር እንዲሸጥ የሚያደርጉት ትብብር የአርሰናል ደጋፊ ባልሆንኩ ብሎ ያስመኛል!!!

ሀብትሽ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍431102👎43😁19💔10👌3😡3🤔2😱2❤‍🔥1
ታዳጊው ማክስ ዶውማን እና ካፒቴን 📸😍

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
650❤‍🔥47🔥31👍25
ተጫዋቾቻችን ትላንት ወደ ቡድን ልምምድ ሲመለሱ መጀመርያ ለማየቱ የጓጉት ተጫዋች ማን እንደሆነ ሲጠየቁ..

🗣

ራይስ.. ሳካ🌟

ሊዊስ ስኬሊ🤝ዴክላን

ማርቲን ኦዴጋርድ እና ካላፊዮሪ...ሁሉንም

ሚኬል ሜሪኖ...የቀድሞው የቡድን አጋሬ ዙቢሜንዲን

ቤን ዋይት..ዊን🐶😁

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
346😁54😍4❤‍🔥2👎2
ጥያቄ

📎 ክለባችን አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት የአጥቂ መስመራችን ላይ እነዚህን ተጨዋቾች አስፈርሞ ከጨመረ ጥሩ የዝውውር መስኮት አሳልፈናል ለማለት ይበቃል ? ወይስ ...?

አስተያየታችሁን አጋሩን 👇✍️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍443👎12941💯13❤‍🔥10😁5🤯5🤔2
አርሰናል በትናንትናው እለት ለማዱኬ ያቀረበው የዝውውር ዋጋ 40 ሚልዮን ፓውንድ እና እየታየ የሚጨመር 10 ሚልዮን ፓውንድ ነው።

- Temanews&ticks

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍234👎11443😁16🙏4
🚨በቪክቶር ዮኬሬሽ ዝውውር ላይ ምንም እድገት የለም። አርሰናል እና ስፖርቲንግ አሁንም በድርድር ላይ ናቸው፣ እና ጥቂት ሚልዮን ብቻ ናቸው ልዩነታቸው።

Abola

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎25554👍31😁21😭20🙏4😡2
ዙቢ እና ሜሪኖ !

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
439👍22🔥5
ዜና አርሰናል
🚨በቪክቶር ዮኬሬሽ ዝውውር ላይ ምንም እድገት የለም። አርሰናል እና ስፖርቲንግ አሁንም በድርድር ላይ ናቸው፣ እና ጥቂት ሚልዮን ብቻ ናቸው ልዩነታቸው። Abola @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
በአንፃሩ ሌላው የፖርቱጋል ሚድያ RecordPortugal ክለቦቹ መስማማት ስላልቻሉ ዝውውሩ ቆሟል ይለናል። ለማንኛውም በግሌ ስለ ዝውውሩ ቁርጥ ያለ ነገር እስከ ነገ መስማታችን አይቀሬ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
💔27141😁24👍13😡7👎4🔥3🤔1
ልክ በዛሬው እለት በ2014 አርሰናል አሌክሲስ ሳንቼዝን ከባርሴሎና በ35 ሚልዮን ፓውንድ አስፈረመ።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
371👍37👎16❤‍🔥9
ዜና አርሰናል
በአንፃሩ ሌላው የፖርቱጋል ሚድያ RecordPortugal ክለቦቹ መስማማት ስላልቻሉ ዝውውሩ ቆሟል ይለናል። ለማንኛውም በግሌ ስለ ዝውውሩ ቁርጥ ያለ ነገር እስከ ነገ መስማታችን አይቀሬ ነው። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ተጫዋቹ በእርሱ በኩል መክፈል ያለበትን ዋጋ ሁሉ ከፍሏል አርሰናል ግን በጉዳዩ ለራሳቸው ብቻ ቅድምያ የሰጡ ይመስላል። እንደተባለው የ5m ብቻ ክፍተት ከሆነ ያለው እስካሁን ዝውውሩን ያልጨረሱበት ምክንያት ምንድነው

ሁል ግዜም የሚገርመው አርሰናል በጣም የሚያስፈልገውን ተጫዋች ለመግዛት ረጅም ግዜ ምንም የማያስፈልገውን እና በኋላ መልሶ ለመሸጥ እንኳን የሚከብደውን ተጫዋች ለመግዛት ደግሞ አጭር ግዜ ነው የሚወስድበት።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍28061😁17😢17😡15👎7👌5💔4🔥3
🚨 አርሰናል ከስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ፌዴሪኮ ቫራንዳ የቀረቡትን ጥያቂዎች ተከትሎ ከዮኮሬሽ ዝውውር እንደሚወጣ ይጠበቃል።

[Abola]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😢332👎71😁5441😡36👍25💔2😍1
Arsenal X Adidas Festival Pack

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
248👍33👎8❤‍🔥6🔥4😍4
በማዱዌኬ ዝውውር ላይ የአንዳንድ ደጋፊዎች ጥያቄ "ተጫዋቹ ከመጣ በኋላ ጥሩ ቢሆንስ ወይም አርቴታ ቢቀይረውስ?" የሚል ነው..

ባለፉት ሶስት አመታት የዋንጫ ፉክክራችን ላይ ብዙ ተጫዋቾች ከተጠበቁት በላይ ጥሩ አቋም ሲያሳዩ ተመልክተናል ነገር ግን ሁሌም በበውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ በጣም ወሳኝ በሆኑ ጨዋታዎች ላይ World class🎖 ተጫዋቾች ያስፈልጋሉ ያ ደግሞ በክለባችን እጥረት ስላለ አመቱን ሙሉ የለፋንበትን ዋንጫ በቀላሉ በትንሽ ጨዋታዎች ምክንያት አሳልፈን ሰጥተናል።

አሁን አርሰናል ያለበት ደረጃ ተስፋ የተቆረጠበት ተጫዋች መጥሮ ተስፋ የሚያገኝበት ሳይሆን World class የሆኑ እና ወጥ አቋም ያላቸው ተጫዋቾችን ይዞ ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች ጋር የሚፎካከርበት ነው። እንኳን ሌላ ተጨምሮ ብዙ ያሉን ተጫዋቾች ላይ እራሱ ክፍተቶችን ተመልክተን ማረም ይገባን ነበር።

ካልሆነ ግን እንድ ሁል ግዜውም ተስፋ ብቻ በመጨረሻ ግን የሚያሳዝን ውጤት ይኖረናል። በክለባችን የሚገኙ ምርጥ ተጫዋቾችም ወደ ውጭ መመልከት ይጀምራሉ። ለምሳሌ ያህል ሳሊባ በቅርብ ግዜ በተደረገለት ቃለ መጠይቅ "ዋንጫዎችን ስታሸንፍ ብቻ ነው ሰዎች የሚያስታውሱህ" ብሎ መናገሩን አንዘንጋ።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
172👍39👎20😁5🙏5
Arsenal unpinned zubimendi post 👀

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
210🤔11😁9👍5😍5😎1
ዜና አርሰናል
Arsenal unpinned zubimendi post 👀 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
May be today 🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎289🔥16831😁13👍11👌4💔2
ዜና አርሰናል
🚨 አርሰናል ከስፖርቲንግ ፕሬዝዳንት ፌዴሪኮ ቫራንዳ የቀረቡትን ጥያቂዎች ተከትሎ ከዮኮሬሽ ዝውውር እንደሚወጣ ይጠበቃል። [Abola] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
አስታውሱ ሁሉንም የዘገቡት የፖርቹጋል ምንጮች ናቸው 👍🏾

ይሄም ከዚህ በፊት በተለያዩ ዝውውሮች ላይ የሚጠቀሙት Propaganda ነው። ፋብሪዚዮ ትናንት “ የአርሰናል ደጋፊዎች “ ተረጋጉ ሲል ነበር። ዮኮሬሽ እስከ ነገ ስለሆነ ውሳኔውን ሚታየው ወደ ልምምድ አለመመለሱ ከዛ በፊት ነው ስፖርቲንግ መሸጥ የፈለጉት እናም ቀኑ እየደረሰ ሲመጣ ከትናንት ጀምሮ በፖርቹጋል ሚዲያዎች ዝውውሩ ተቋረጠ የሚል ወሬ ማሰራጨት የጀመሩት አርሰናል ላይ ጫና ለማድረግ እና የፈለጉት መጠን እንዲከፈላቸው።

So let’s try to calm and wait for the right moment ✌🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍23465😁20👎19💯5
🚨 እስከ ትናንት ማታ ያለኝ መረጃ እንደሚያመለክተው በአርሰናል እና ስፖርቲንግ መካከል ያለው ድርድር ጥሩ ላይ እንደሆነ ነው። ዮኮሬሽ ትናንት ለፕሬዝዳንቱ ለቅድመ-ውድድር ልምምድ እንደማይመለስ ነግሯቸዋል።

[Hand of arsenal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
467👍42💯12🤔11😁10👎9🙏9🏆2😍1
2025/07/12 02:53:25
Back to Top
HTML Embed Code: