Telegram Web Link
አይደን ሄቨን ለምን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሄደ ሲጠየቅ

"የማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን ውስጥ መግባት ለእኔ ቀላል እንደሆነ ተሰማኝ እና እስካሁን ይህ እየሆነ ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁65735👎19❤‍🔥7👏6😎4😍2
ዜና አርሰናል
🚨Exclusive:- አርሰናል አሁን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር ለመስስማት እጅጉኑ ተቃርበዋል። [ESPN UK] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ስፖርቲንግ ከአርሰናል ጋር በቪክቶር ዮኬሬሽ ጉዳይ የሚያደርገው ድርድር ላይ የመቀዛቀዝ እና የውዝግብ ነገር ከታየ በኋላ የፖርቹጋሉ ቡድን በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ ትልቅ ድርድሮችን በማድረግ በዝውውሩ ላይ ንግግሩን ለመቀጠል ተዘጋጅተዋል።

- ጆን ክሮስ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥35469🙏17👍15😁9💔9👎5👌2
ክርስቲያን ኖርጋርድ

"አርሰናል የተለየ አይነት ክለብ ነው። እድሜ ልክ የአርሰናል ደጋፊ የሆኑ ጓደኞች አሉኝ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
893😁66👍41🥰26😡9
ቪክቶር ዮክሬሽ ጉዳይ በሁለቱ ከለቦች መካከል ያለው የዝውውር ዋጋ ንግግር አሁንም እንደቀጠለ ነው።

ተጫዋጩ የክለቡ ልምምድ ላይ አይገኝም። የሚፈልገው አርሰናልን ብቻ ነው።

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
747🔥69👍46😁23🙏14👎9👌5🤔1
ያደለው ክለብ ዛሬ ስም ያለው ተጫዋች ዝውውር ጀምሮ ዛሬ ይጨርሳል የኛ ክለብ ለ 5 ሚልየን ይንገበገባል ።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😢682😁153👍7975👎45💔26❤‍🔥3😭3😡2👌1
🚨 ፌነርባህቼ ከሊያንድሮ ትሮሳርድ ጋር የመጀመሪያ ስምምነት ላይ ደርሷል። ፌነርባቼ አሁን ከአርሰናል ጋር በዋጋው ዙሪያ መደራደሩን ቀጥሏል እና ሁኔታዎቹ ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

[Elisbuse arac]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍368👎5551😭47💔13😁10👌3😍1
የአርሰናል ደጋፊዎች ኖኒ ማዱዌኬ ወደ አርሰናል እንዳይመጣ የሚጠይቅ 2200 ፊርማዎችን እስካሁን አሰባስበዋል!😳

Telefootball

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
686👍158👎103😁59😡13🔥5🤯5😭5👏2
ዜና አርሰናል
የአርሰናል ደጋፊዎች ኖኒ ማዱዌኬ ወደ አርሰናል እንዳይመጣ የሚጠይቅ 2200 ፊርማዎችን እስካሁን አሰባስበዋል!😳 Telefootball @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
እኔ በግሌ ይሄ ልክ ነው ብዬ አላምንም ልጁ ቢፈርም ለአስተሳሰቡም ሆነ ለስነ ልቦናው ጥሩ አይደለም እኔ በግሌ እሱ ላይ ሳይሆን ቼልሲ የተሻሉ ተጫዋቾች እያስፈረመ ቦታ ያጣላቸውን ተጫዋቾች እጁን ዘርግቶ የሚቀበለው እና ገና ለገና አስተካክለዋለሁ ብሎ ያልሆነ ተጫዋች ላይ ይሄ ሁላ ገንዘብ የሚያወጣው የአርሰናል ቦርድ እና አርቴታ ላይ ነው ምፈርደው!!!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
426👍196👎67😁25😢20😍5
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ከቪክቶር ዮኮሬሽ ጋር ድርድር መጀመሩን የሚጠቁሙ ዜናዎች ቢኖሩም ዮኮሬሽ በአርሰናል ላይ ስለሆነ ትኩረቱ ሌሎች ክለቦችን እንደማይፈልግ ተናግሯል። በአርሰናል በኩል ድርድሮች ቀጥለዋል።

[Fabrizio Romano Youtube]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
553😁59👍27👎24🔥17😭7😍3🤔1
ነገ ወደ ልምምድ ስለማይመለስ ምናልባት ነገ ዙሮች እየከረሩ ሊሄዱ ይችላሉ።

Tomorrow will be a decisive day !!! 👍🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
503😁37👍31🙏21👎11💔3🤔1👌1
😁31933😭19🏆5😱4👌1
ኖኒ ማዱኬ ወደ አርሰናል

HERE WE GO

Fabrizio Romano

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎960🔥388😁15294👍76😭42😱11😡11😢3😍2💔2
377👎75😁49👍24
One more left

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥479😡5036😁28👍18👎10🙏7
ዜና አርሰናል
One more left @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
422😁67👎32🔥23👍15👏2
Welcome 🫱🏽‍🫲🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤‍🔥389👎5842😁28👍3
389👎139😁31👍28😡19🔥7
2025/07/13 11:58:26
Back to Top
HTML Embed Code: