Telegram Web Link
አንድ እርምጃ ወደኋላ።

አርቴታ: "ባሉኝ ተጫዋቾች ደስተኛ ነኝ" የሚልበት ድንቅ አመት እየመጣ ነው።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
😁582🔥8056👎55😡15👍6
አሁን መቷል ስለዚህ Support መስጠት እንጂ መሳደብ ጠባብነት ነው። ፈልገውት እንጂ በግድ አስፈርሙኝ ብሎ አደለም የመጣው So let’s be matured Please 🙏🏾

Noni Madueke Welcome to Arsenal Football Club ❤️


@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
838👎145👍51😁39🔥15😡11👏8😢1
😁424❤‍🔥6543👎20👍5😡1
ቀን 04/11/2017
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
09 97 47 03 84 /09 97 47 37 81
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉   የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 20000_30000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው  መደብ =- ሀውስ ኪፒግ
👉የትምርት ደረጃ 8 +
👉የስራ ልምድ 0-3
👉ደሞዝ 7000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-መስተግዶ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/2
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ ማራኪ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉  የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:-  13000
👉ፆታ:-   ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ  አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር 
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት 
👉ደሞዝ ፡ 9800+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ/1/ሞተረኛ
👉የሰራ ልምድ :- 0-10አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_12000
👉ፆታ :- ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ   :- 9000~10,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_12000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- degree 
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡  8,000-16,000 
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡-  degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ    👉ሀኪም/HO
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :5000-10,000
----------------------
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/13000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ባርቴንደር
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 11000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሼፍ ዋና / እረዳት
👉የት/ደረጃ፦ ሰርተፍኬት
👉ደሞዝ:-9000-20000
👉ፆታ፦ወንድ/ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡  9000-20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 8000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡  10500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ 
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡  13500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:-  መገናኛ መተባበር ህንጻ 4 ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁ B421 👇👇👇👇👇
         ☎️ 09 97 47 03 84
         ☎️ 09 97 47 37 81
     
44👎4👍2😁1😍1
ሁሉ ስፖርት ቢዋይዲ መኪና ለመቐለ ወጣት ሸለመ !
#Ethiopia #GetuTemesgen| ሁለገብ ኦንላይን ሶሉሽን ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. በፍሬንድሺፕ ፓርክ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የወጣቶችን አእምሯዊና አካላዊ ብቃት ለማሳደግ ታስቦ ለሚካሄደው "ሁሉ ስፖርት ፌስቲቫል" ከፍተኛ በጀት እንደመደበ አስታወቀ።
ድርጅቱ ለዳርትና ብስክሌት ፌዴሬሽኖች፣ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና መሰል ስፖርታዊ ተቋማት የስፖርት ትጥቆችን በማቅረብ ሲረዳ ቆይቶ፣ አሁን ደግሞ በቀጥታ በጀት በመመደብ ዘርፉን የማሳደግ ዓላማ ይዞ መንቀሳቀስ መጀመሩን ገልጿል። የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል ኃላፊ አቶ ፍፁም ተሾመ እንደተናገሩት፣ ሁለገብ ኦንላይን ሶሉሽን በማኅበራዊ ኃላፊነት ስሜት በተለያዩ በጎ ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ሲሆን፣ በየዓመቱ አምስት በመቶ የሚሆነውን የተጣራ ትርፉን ለትርጉም አልባ ማኅበራዊ ተነሳሽነቶች ይሰጣል። ድርጅቱ በስምንት ዓመታት ውስጥ ከመቶ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የሥራ ዕድል መፍጠሩም ተገልጿል። አቶ ፍፁም ድርጅቱ የስፖርት ማልያና ቁሳቁስ በማቅረብ የወጣቶችን ልማት መደገፍ፣ በደም ልገሳ፣ በአረንጓዴ አሻራ እና አደባባዮችን የማስዋብ መርሃ ግብሮች ላይ በመሳተፍ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ጠቅሰዋል።የአዲስ መተግበሪያ እና ዕድለኞች ሽልማት ይፋ ተደርጓል። ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጋር በመተባበር በተሰጠው ፈቃድ መሠረት ለዕድለኞች የተለያዩ ሽልማቶችን ተበርክቶላቸዋል።
1.ለአለም ገብረኪዳን ከመቐለ የቢዋይዲ መኪና
2.ይብራህ ፈተዊ  የኤሌክትሪክ ሳይክል
3.ጫላ ኦላኒ ከጋምቤላ ስማርት ስልክ
4.አማኑኤል እየብ ከሀላባ ቁሊቶ ፕሌይ ስቴሽን
5.ምናየው ንጉሴ ከአርባ ምንጭ ስማርት ቴሌቪዥን 
https://www.facebook.com/share/p/16iNzWtemv/
18👍2
አዲስ ቴሌግራም ጨዋታ በኢትዮጵያ በፍጥነት እየተስፋፋ ነው!
ፍትሃዊ ስርዓት፣ ምንም መድሎ የሌለበት። ዕድል ብቻ! ሺዎች እየተጫወቱ ናቸው።

አንዳንዶች x2፣ x5… እና ከዚያ በላይ እየተሸለሙ ነው።
🎁 አዲስ ተጠቃሚዎች 5,000 ብር በነጻ ያገኛሉ - ምንም ምዝገባ አያስፈልግም።
ለኢትዮጵያ ተሰርቷል 🇪🇹

ከፈጣን ክፍያ ጋር። ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን👇👇

https://www.tg-me.com/BD777_Bot?start=s28
11👍1
Forwarded from LinkedIn Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia
😀💙📱💙😀💙📱💙😀💙📱

🛑የሊንኪዲን (Linkedin)  አካውንት በተመጣጣኝ እና ገበያውን ባማከለ ሂሳብ እንከራከያለን።

🛑አንድ አመት እና ከመቶ በላይ የሊንኪዲን ጋደኞች ሊኖሩት ይገባል። 📱

🛑ክፍያ የተሳካ ምዝገባ በተደረገ  በሳምንቱ ይፈፀማል 🖥

🛑አድቫንስ (Advance ) 20% የተሳካ ምዝገባ በተደረገ በ 24 ሰዓት ውስጥ ይፈፀማል።🛍

🛑 የተቀረው 80% እላይ እንደተገለፀው በሳምንቱ ይፈፀማል  🔣

🛑ከዚያም በኋላ ክፍያው በየሳምንቱ በቋሚነት ይቀጥላል።🛑

የእርስዎን አካውንት ሊያከራዩ ከፈለጉ የተከፈተበትን አመት እና ስንት ኮኔክሽን እንዳለው በውስጥ መስመር ቢነግሩን ዝርዝር መረጃዎችን እንነግርዎታለን።የኪራዩን ሂደት እና የእርስዎን አካውንት ሂሳብ።

tell us your connection and year of your LinkedIn account using the below username

@Linkedinethiorental2👌ወይም +251707860677 WhatsApp
-  አሁኑኑ አናግሩኝ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19👍1
🔥🔥ተጀምሯል ነው የምላችሁ! 4 ,000,000 ብር ለናንተ ለቤተሰባችን ልንሸልም ነው!🎰

ዝግጁ ናችሁ? 🎇ማድረግ ያለባችሁ ነገር በጣም ቀላል ነው!🏆

👉300 ብር ወደሀብታምቤት አካውንታችሁ ዲፖዚት ማድረግ
👉ፋስት ኬኖ 3 ጊዜ መጫወት

🔢እነዚህን ያደረጉ እንዳለ የአሸናፊዎች እጣ ላይ ይገባሉ! እንዳይረሱ ፣ እጣው “random” ቢሆንም ይበልጥ በመጫወት እድላችሁን ማስፋት ትችላላችሁ!❗️

🎆መልካም እድል! 🎇

ፋስት ኬኖ ጌሙን እዚህ ጋር ያግኙት!

📞ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444
ደውለው ያግኙን!

———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 👈———

Habtam.bet

telegram ✈️| facebook 👤| tiktok📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
37👍2
በጣም ፈጣን ዝውውር ነው የሆነብኝ ሀሉም የ አርሰናል ደጋፊ አጥቂ እንዲገዛ ነው የሚፈልገው ለማንኛውም በጣም ረጅም ጊዜ አለን ሌሎቹም ላይ ከኛ Team ጋር ስማቸው የተያያዙት ተጫዋቾች ላይ እንደዚ ቢፈጥን ጥሩ ነበር አሁን Already የክለባችን ተጫዋች ሁኗል መሳደቡ ምንም ጥቅም የለውም ሞኝነት ነው NONi MADUEKE WELCOME TO ARSENAL❤️

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍569👎105102😭25🔥10😁9❤‍🔥5
🚨 በኖኒ ማዱኬ ዝውውር ላይ ተጨማሪ መረጃ:-

አርሰናል እና ቼልሲ ዛሬ ሁሉንም ሰነዶች ይለዋወጣሉ። የተስማሙበት የዝውውር ክፍያ £52m ጥቅል ይሆናል።

አርቴታ ማዱኬን ከሳምንታት በፊት ቁልፍ ኢላማ አድርጎታል ዝውውሩንም አፅድቆታል።

ሕክምና በቅርቡ ቀጠሮ ተይዞለታል።

Fabrizio Romano

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍35187👎76😁18😡3
ሚኬል አርቴታ አርሰናልን ከተቀላቀለ ጀምሮ ያስፈረማቸው አጥቂዎች!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎61062😁55👍13😡10😭6😍1
በዚህ የዝውውር መስኮት ብቻ ለቼልሲ የተጣራ £55M ለግሰናል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👎395😭146😁13039👍28😡9🔥2
🇪🇸 Arrizabalaga
🇪🇸 Zubimendi
🇩🇰 Nørgaard
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Madueke

🇸🇪 Gyökeres
🇪🇸 Mosquera
🇧🇷 Rodrygo
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Eze

Build Andrea Berta a statue outside the Emirates Stadium when he bags the final few targets 🎯

Berta is cooking🔥🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
562😁112👎50🔥32👍16❤‍🔥2
አርሰናል ስለ ኢቤሬቺ ኢዜ ንግግር ማድረጉን ቀጥሏል። የማዱኬ መፈረም ከኢዜ ጋር አያገናኘውም። ይህ እንደ የተለየ ጉዳይ ነው የሚታየው።

በአሁኑ ሰአት ንግግሮቹ በአርሰናል እና ኢዜን በወከለው ኤጀንሲ መካከል ነው። ተጫዋቹ ወደ አርሰናል የመሄድ ፍላጎት አለው።

አርሰናል የተጫዋቹን ወኪሎች ሲያነጋግር የገለፀው የመጀመሪያው ሀሳብ የውል ማፍረሻውን ከመክፈል ይልቅ በአከፋፈሉ መዋቅር ላይ ለመስራት መሞከር እና ስምምነት ላይ መድረስ ነበር። ከዚያ ያ የሚወሰነው በክሪስታል ፓላስ ነው።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥461114👍29😁9🏆6
👍344😁66👎3528🔥7😡4👌2
ማንችስተር ዩናይትዶች 3 ግዜ የእናስፈርምህ ጥያቄ ቢያቀርቡም ቪክቶር ዮኬሬሽ እና ወኪሎቹ 3ቱም ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።

ዮኬሬሽ አርሰናልን መቀላቀል ብቻ ነው የሚፈልገው።

Record portugal

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍699😁10863🔥30😎10❤‍🔥6👏4😭4💔3👎1
ሁለቱ እና አንድ የመሀል ተከላካይ አስፈላጊ ነው ከአሁን ቡሀላ !

የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ገና 49 ቀን ይቀረዋል ።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🔥63477👍34🙏19😁16😍2🏆2


ይህ የክለባችን ተጨዋች ማነው ?😅

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🤯26394👍25😡11😁10❤‍🔥7😍1
2025/07/13 18:50:19
Back to Top
HTML Embed Code: