Telegram Web Link
ዜና አርሰናል
Yess😅🤲🏾🙏🏾
ፍጠን እንጂ ፋብሪዝዮ አንጀቴን በላኋው 🥹

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁596124👍32😍21💯17🏆12😢8❤‍🔥7👎7
አርሰናል ለዮክሬሽ በቋሚ ክፍያ የሚከፈል በፓውንድ 55 M ወጪ ያደርጋል ዝውውሩ ተጠናቋል።

-sky sport pl

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
720🔥68👍56❤‍🔥22😁15🏆9😍7👎3😡1
ስለ ኢቤሬቺ ኢዜ ዝውውር አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ጋር ውይይት ማድረግ ጀምረዋል። መድፈኞቹ የውል ማፍረሻውን ወደ £67.5m የሚጠጋ ውል ለመክፈል አስበዋል።

ኢዜ ለዝውውሩ ክፍት እንደሆነ ተዘግቧል እና በሁለቱም ክለቦች በኩል በቅርቡ ዝውውሩን ለመጨረስ እየተዘጋጁ ነው።

-center gunner

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
566🔥83👍48🙏20👎10😁4
አርሰናል የጊዮከርስን ስምምነት ለመጨረስ በሚስጥር ሲሰራ ላለፉት 48 ሰአታት ዝም ማለት በጣም አስፈላጊ ነበር።

ክለቡ ሁልጊዜ ይቀድማል።

አሁን ለቪክቶር ጂዮከርስ የህክምና ምርመራ ታቅደዋል።

[ HAND OF ARSENAL ]

ለካ በምስጢር ሲሰሩ ነበር ይህን ሁለት ቀን😅

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥571169👍38😁29👎3
ለፈገግታ 😅

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
😁592128❤‍🔥19👍19🔥9😍8👎4🤯2
በነገራችሁ ላይ በእኛ አቆጣጠር ከአንድ ሰዓት ጀምሮ የBen Jacobsን መረጃ በተከታታይ እየነገርኳችሁ የነበረው ታማኝ ጋዜጠኛ ስለሆነ እና የተጣራ መረጃን ስለሚያደርስ ነው ካስተዋላችሁ እርሱ ቀድሞ አርሰናል ያቀረበውን የዝውውር ዋጋ ይፋ ካደረገ በኃላ ነው ሌሎች ታማኝ ምንጮች ማለትም David Ornstein , Sami Mokbel, Fabrizio Romano ስለዝውውሩ ስምምነት የገለጹት።

Ben Jacobs ይችላል😅

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
459👍75🔥16👎10
HAND OF ARSENAL በገፁ ዝውውሩ ተጠናቀል

GOOD NIGHT ARSENAL FANS ❤️😁

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
570😁32🔥26👎15🙏8❤‍🔥3
አርሰናል እና ስፖርቲንግ የመጨረሻ ጉዳዮችን እያጠናቀቁ ነው። Here we Go Soon!

ከ2ደቂቃ በፊት ፋብሪዝዮ ይሄን በድጋሚ ለቋል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥48480❤‍🔥17👎12🙏12
Berta is Cooking🔥🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥65777❤‍🔥42👍15👏7🙏7👎6👌5
Fabrizio Romano Reposted now again 👀

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
616👍34🙏25❤‍🔥21👎9😡8😍2
እንቅልፍ እንቢ ብሎኛል ወገን Here we go እየጠበቅኩ😅..አላችሁ ?
697👍101👎16😍14🔥10😁5😢2
አሁንም በዚህ ሰዓት FABRIZIO ROMANO
Here we go, soon 🔜 እያለ ነው ቤተሰብ።😊🙏🏾
❤‍🔥50965👍49🤔19💯12🔥10👎2🎉2😁1
ሞስኬራ ከቫሌንሺያ ሁለቴ የቀረበለትን የኮንትራት እናድስልህ ጥያቄ ሳይቀበል ቀርቷል።

እርሱ ወደ አርሰናል መሄድ ብቻ ይፈልጋል።

ክርስቲያን ሞስኬራ በቀጣዮቹ ቀናት አዲሱ የአርሰናል ተከላካይ እንደሚሆን ይጠበቃል

- Fabrizio Romano

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
450🔥31❤‍🔥11👍7👎7
ሁሉ ስፖርት ቢዋይዲ መኪና ለመቐለ ወጣት ሸለመ !
#Ethiopia #GetuTemesgen| ሁለገብ ኦንላይን ሶሉሽን ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. በፍሬንድሺፕ ፓርክ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የወጣቶችን አእምሯዊና አካላዊ ብቃት ለማሳደግ ታስቦ ለሚካሄደው "ሁሉ ስፖርት ፌስቲቫል" ከፍተኛ በጀት እንደመደበ አስታወቀ።
ድርጅቱ ለዳርትና ብስክሌት ፌዴሬሽኖች፣ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና መሰል ስፖርታዊ ተቋማት የስፖርት ትጥቆችን በማቅረብ ሲረዳ ቆይቶ፣ አሁን ደግሞ በቀጥታ በጀት በመመደብ ዘርፉን የማሳደግ ዓላማ ይዞ መንቀሳቀስ መጀመሩን ገልጿል። የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል ኃላፊ አቶ ፍፁም ተሾመ እንደተናገሩት፣ ሁለገብ ኦንላይን ሶሉሽን በማኅበራዊ ኃላፊነት ስሜት በተለያዩ በጎ ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ሲሆን፣ በየዓመቱ አምስት በመቶ የሚሆነውን የተጣራ ትርፉን ለትርጉም አልባ ማኅበራዊ ተነሳሽነቶች ይሰጣል። ድርጅቱ በስምንት ዓመታት ውስጥ ከመቶ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የሥራ ዕድል መፍጠሩም ተገልጿል። አቶ ፍፁም ድርጅቱ የስፖርት ማልያና ቁሳቁስ በማቅረብ የወጣቶችን ልማት መደገፍ፣ በደም ልገሳ፣ በአረንጓዴ አሻራ እና አደባባዮችን የማስዋብ መርሃ ግብሮች ላይ በመሳተፍ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ጠቅሰዋል።የአዲስ መተግበሪያ እና ዕድለኞች ሽልማት ይፋ ተደርጓል። ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጋር በመተባበር በተሰጠው ፈቃድ መሠረት ለዕድለኞች የተለያዩ ሽልማቶችን ተበርክቶላቸዋል።
1.ለአለም ገብረኪዳን ከመቐለ የቢዋይዲ መኪና
2.ይብራህ ፈተዊ  የኤሌክትሪክ ሳይክል
3.ጫላ ኦላኒ ከጋምቤላ ስማርት ስልክ
4.አማኑኤል እየብ ከሀላባ ቁሊቶ ፕሌይ ስቴሽን
5.ምናየው ንጉሴ ከአርባ ምንጭ ስማርት ቴሌቪዥን 
https://www.facebook.com/share/p/16iNzWtemv/
20👎3👍1
ኪሳራ የለም፣ ጣልቃ የሚገባ የለም!
BD777 የቴሌግራምን የዘፈቀደ (ራንደም) ቁጥር ማመንጫን ይጠቀማል።
ይህ ማለት ደግሞ እያንዳንዱ ዙር 100% ፍትሐዊ ጨዋታ ነው ማለት ነው።
🎲የዳይሱ ይሁን የስሎት ጨዋታ ውጤቱን እኛ ልንቀያይረው አንችልም። ቴሌግራም ነው የሚቆጣጠረው። 100% ፍትሐዊ ነው!

የሳንድቦክስ አማራጩን (Sandbox Mode) ከነፃ 5000 ብር ጋር በነፃ ይሞክሩት! እዚሁ መጀመር ይችላሉ።
https://www.tg-me.com/BD777_Bot?start=s28
10👍1
Forwarded from LinkedIn Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia
😀💙📱💙😀💙📱💙😀💙📱

🛑የሊንኪዲን (Linkedin)  አካውንት በተመጣጣኝ እና ገበያውን ባማከለ ሂሳብ እንከራከያለን።

🛑አንድ አመት እና ከመቶ በላይ የሊንኪዲን ጋደኞች ሊኖሩት ይገባል። 📱

🛑ክፍያ የተሳካ ምዝገባ በተደረገ  በሳምንቱ ይፈፀማል 🖥

🛑አድቫንስ (Advance ) 20% የተሳካ ምዝገባ በተደረገ በ 24 ሰዓት ውስጥ ይፈፀማል።🛍

🛑 የተቀረው 80% እላይ እንደተገለፀው በሳምንቱ ይፈፀማል  🔣

🛑ከዚያም በኋላ ክፍያው በየሳምንቱ በቋሚነት ይቀጥላል።🛑

የእርስዎን አካውንት ሊያከራዩ ከፈለጉ የተከፈተበትን አመት እና ስንት ኮኔክሽን እንዳለው በውስጥ መስመር ቢነግሩን ዝርዝር መረጃዎችን እንነግርዎታለን።የኪራዩን ሂደት እና የእርስዎን አካውንት ሂሳብ።

tell us your connection and year of your LinkedIn account using the below username

@Linkedinethiorental2👌ወይም +251707860677 WhatsApp
-  አሁኑኑ አናግሩኝ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👍2👎2
ውድድሩን ለመቀላቀል ማድረግ ያለባችሁ 2 ነገር ብቻ ነው! የሀብታምቤት አካውንት ከሌላችሁ እዚህ ጋር ክፈቱ ፣ ካላችሁ ደግሞ እነዚህን አድርጉ።🥳

በመጀመሪያ ሀብታምቤት ላይ በመሄድ 300 ብር ዲፖዚት አድርጉ ፣ አልያም ይሄንን ሊንክ ተጫኑ።💸

ሁለተኛ ደግሞ ፋስት ኬኖ 3 ጊዜ በማንኛውም ብር መጠን ተጫወቱ።🎮

ከዛም ውድድር ውስጥ ገብታችኋል ማለት ነው! ጌሙን እዚህ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ!

ተጫወቱ ፣ ተሸለሙ ፣ ከሀብታምቤት ጋር ሀብታም ሁኑ!🏆

⚠️ማሳሰቢያ! ⚠️

ሀብታምቤት ላይ ለመጫወት እድሜዎ ከ 21 አመት በላይ መሆን አለበት! በተጨማሪም በሚጫወቱበት ጊዜ በጥንቃቄ እና በማገናዘብ ይጫወቱ! 😊

📞ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444
ደውለው ያግኙን!

———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 👈———

Habtam.bet

telegram ✈️| facebook 👤| tiktok📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17👎3❤‍🔥1
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍

🌏የአውሮፓ እግርኳስ ዛሬ ዛሬ በቀላሉ ለመገመት አዳጋች ሆኗል ፤ ያልታሰበው እየሆነ በርካቶች ላልተገባ ኪሳራ እየተዳረጉ ነው።

🤝እኛም ይህን ከግምት በማስገባት አሉ ከተባሉ የውጭ እግርኳስ ባለሞያዎች እና አወራራጆች ጋር በመሆን በጥልቅ ትንተና የተዘጋጁ የውጤት ጥቆማዎችን ለቤቲንግ አፍቃሪዎች በሙሉ አቅርበናል 𝗕𝗢𝗢𝗠 አይባል ታዲያ።

🔰ምንም ሽንፈት የሚባል ነገር አያውቁም ስራቸውን በጥራት ነው የሚሰሩት እርሶም ተቀላቅለው አትራፊ ይሁኑ በቀን 250+ 𝗢𝗗𝗗 ድረስ እንሰጣለን።

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
23👎4💯1
ቀጭኑ ተረጋጋ😁❤️

በስተመጨረሻም አስደሰተን! አሁን ደግሞ ኤዜን እና ማስክዌራንን ጣል ብታረገብን ምነኛ ደስ እንደሚለን🥹 የዝውውር መስኮቱ አልተዘጋም ገና ብዙ ቀናቶች አሉ ዘንድሮ ጥሩ የዝውውር መስኮት እንደምናሳልፍ ተስፋ እናረጋለን።

መልካም ቀን የ አርሴ ቤተሰቦች❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
732👍51🙏26🔥20👎11😁5
2025/07/14 21:17:25
Back to Top
HTML Embed Code: