አርሰናል ከስፖርቲንግ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል ቪክቶር ጊዮከርስን በ €63.5m ዋስትና እና በ€10m በተጨማሪ የዝውውር ሒሳብ።
[David_Ornstein]
እጄ ተንቀጠቀጠ ወገን😂
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
[David_Ornstein]
እጄ ተንቀጠቀጠ ወገን😂
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥735❤161👍39😁20❤🔥9🥰8👎4🤯4😱4😍3🙏1
አርሰናል ከማሱኬራ በተጨማሪ የኢዜን የውል ማፍረሻ በዚህ ሳምንት ከፍሎ እንደሚያስፈርመው ይጠበቃል።
-jimmy_chilides
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
-jimmy_chilides
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤665🔥64👍34😍24❤🔥20🙏17👏8🏆6😁5🤯5👎2
ዜና አርሰናል
David > Fabrizio @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
እጅግ በጣም ታማኝ ምንጭ በመሆኑ ምንም ሚያጠራጥር ነገር የለም። አሁን መደሰት እንችላለን አርሰናላዊያን🔴⚪️
❤768🔥78👍53🙏14🏆11👎9😍7😁6🤔5👏4
🚨🔴⚪️ ቪክቶር ጂዮከርስ ወደ አርሰናል ተጠናቋል።
አርሰናል እና ስፖርቲንግ ሙሉ በሙሉ ተስማምተዋል፡ €63.5m + €10m በ add-ons (ከ @TheAthletic)።
ጂዮከርስ እስከ 2030 ድረስ ውል ሊፈራረም ነው።
አርሴናልን ብቻ ነው የፈለገው በተለይ ከአርቴታ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ጥሩ የስልክ ጥሪ ካደረገ በኋላ።
(ምንጭ @SkySportDE 🇸🇪)
[ Pletti Goal ]
@ZENA_ARSENAL
አርሰናል እና ስፖርቲንግ ሙሉ በሙሉ ተስማምተዋል፡ €63.5m + €10m በ add-ons (ከ @TheAthletic)።
ጂዮከርስ እስከ 2030 ድረስ ውል ሊፈራረም ነው።
አርሴናልን ብቻ ነው የፈለገው በተለይ ከአርቴታ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ጥሩ የስልክ ጥሪ ካደረገ በኋላ።
(ምንጭ @SkySportDE 🇸🇪)
[ Pletti Goal ]
@ZENA_ARSENAL
❤532👍37❤🔥16🤯12😁8🤔5🙏3😡2
ዜና አርሰናል
Yess😅🤲🏾🙏🏾
Here we go ለማለት ጥቂት ደቂቃ ስጡኝ ሁሉም ነገር አልቋል ብሏል FABRIZIO ROMANO 😅🙏🏾
❤931👍141❤🔥36😁32🔥29👎9😍9🤔8😡8😢7🤯6
ሁሉም ደጋፊ በአንድነት ደስተኛ የሆነበት ሁኔታ ላይ ነው የምንገኘው በአሁን ሰዓት😅 ... ተጫዋቹም መጥቶ በሚያሳየን አቋም ደስታችን እጥፍ እንዲሆንልን እንመኛለን🫶
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤796👍63🙏56🔥36😍15💯13👎6😁5