Telegram Web Link
አርሰናል የብሬንትፎርዱን አማካኝ ክርስቲያን ኖርጋርድን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል እናም ወደ 10 ሚልዮን ፓውንድ እና እስከ 5 ሚልዮን ፓውንድ ተጨማሪዎች ክፍያ ይፈልጋል።

ከቶማስ ፓርቴይ መውጣት ጋር ይገናኛል። ኖርጋርድ የረዥም ጊዜ ኢላማ አይደለም ነገር ግን የፓርቴይ ሁኔታ ልምድ ላለው አማካኝ የማምጣት ፍላጎትን አነሳስቷል።

- ሳሚ ሞክቤል

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍18254👎24😁11😡8😭3
አርሰናል ቪክቶር ዮኬሬሽን ያስፈርማል። ምክንያቱም ተጫዋቹ አርሰናልን መቀላቀል ይፈልጋል። ሌሎች ክለቦች ወደ ውድድሩ ለመግባት ቢሞክሩም ወደ አርሰናል ይሄዳል።

እሱ ከመጀመሪያም ጀምሮ ኢላማቸው ነበር እና አሁን ከስፖርቲንግ ጋር ስምምነት መድረስ አለባቸው።

- ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
326👍41😁24🔥8👎6🎉5💯4😭2😡2
🚨 ክሪስቲያን ኖርጋርድ ከአርሰናል ጋር እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ለመፈራረም በግል ተስማምቷል።

[NicoSchira]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
435👎76👍48😁30🔥6😱3
🚨 ቶማስ ፖርቴ አርሰናልን ይለቃል ።

[Fabrizio Romano] [Hand Of Arsenal]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
💔601😭13851👎16😁16💯13👍11
🚨 የዙቢሜንዲ ዝውውር ቀጣይ ሳምንት ይፋ ይሆናል።

[Isan khan] [Simon Jones]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
481👍50😁44👎18❤‍🔥9😍2
ዜና አርሰናል
🚨 ቶማስ ፖርቴ አርሰናልን ይለቃል ። [Fabrizio Romano] [Hand Of Arsenal] @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Aight say whatever you wanna, but I'm proper chuffed Tomas Partey's dippin out

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
192💔99😁11👏3👍1
🟥 🇬🇭 ፓርቴ 32 አመቱ ሳምንታዊ ደሞዝ  - £200,000
🟥 🇮🇹 ጆርጊንሆ 33 አመቱ ሳምንታዊ ደሞዝ - £110,000

🟩 🇪🇸 ዙቢሜንዲ 26 አመቱ ሳምንታዊ ደሞዝ - £100,000
🟩 🇩🇰 ኖርጋርድ 31 አመቱ ሳምንታዊ ደሞዝ    - £40,000

Good Business !

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🔥559👎8962😁40🤯8👌6❤‍🔥5
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2025 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉

@hulusport_et
17👍2
ሰላም ለሁላችሁ!

በ Easybet በሚያስገቡበት ጊዜ በተቀማጭ ገንዘብዎ ላይ 500% ቦነስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ ፣ ይህም ገንዘብዎን በ 5 እጥፍ ይጨምራል በተጨማሪም፣ እስከ 350,000 ETB የሚደርስ የገንዘብ ተመላሽ፣ የደስታ ሰዓት(Happy hours) ማስተዋወቂያ እና የውድድር ጉርሻዎችን እናቀርባለን። አሁን ይቀላቀሉን እና Easybet ላይ መወራረድ ይጀምሩ!

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

የእኛን የፈጠራ ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybetet_bot

Telegram
facebook
Instagram
2👍2
Forwarded from Lengo sport
⚠️ ተቀላቅለው ይሸለሙ!

🎉 በLengobet ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ300% ጉርሻ አዘጋጅተናል!

አሁኑኑ ጉርሻዎትን ይፈሱ! ጓደኛዎትንም ጋብዘው አብረው ይዝናኑ 👇

https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍1
Forwarded from AbolBet
በአቦል ጌም ዘና ይበሉ!!! ይንበሽበሹ!

ሁሉንም በአንድ ቦታ አቦል ጋር ያግኙ!
https://abolbet.com/games
👍41
አዲስ

አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ለመድረስ በጣም ተቃርቧል። ክለቡ 11 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አቅርቧል።

ከብሬንትፎርድ ጋር እስካሁን ስምምነት ላይ ያልተደረሰ ቢሆንም ዝውውሩ ይፈፀማል የሚል እምነት አለ።

- ዴቪድ ኦርንስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
244👍19👎16😁7😢7😡4
አዲስ

ክርስቲያን ኖርጋርድ ዝውውሩን ስለሚፈልገው ከአርሰናል ጋር በግል ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ብሬንትፎርድ የተጫዋቹን ውሳኔ አውቀዋል። ከ10 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር መክፈቻ ጥያቄ በኋላ የክለብ ለ የክለብ ቀጥሏል።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
258👍31👎17😁2
አዲስ የማህበራዊ ሚድያ ፍንጭ ከአርሰናል የአጥቂ ኢላማ ተገኝቷል! ቤንጃሚን ሼሽኮ የአርሰናልን ይፋዊ የኢንስታግራም ገፅ ዛሬ መከተል ጀምሯል!

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥52744😁37👍22👎16🙏9😭9👏5😢3😎2❤‍🔥1
ዜና አርሰናል
አዲስ የማህበራዊ ሚድያ ፍንጭ ከአርሰናል የአጥቂ ኢላማ ተገኝቷል! ቤንጃሚን ሼሽኮ የአርሰናልን ይፋዊ የኢንስታግራም ገፅ ዛሬ መከተል ጀምሯል! - ፋብሪዝዮ ሮማኖ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የቤንጃሚን ሼሽኮ ወኪል ከፋብሪዝዮ ሮማኖ ጋር አዲስ ቃለ መጠይቅ አድርጓል...

በዚህ የፋብሪዝዮ ፖስት እመኑ... ይህ የሼሽኮ "FOLLOW" ማድረግ ትርጉም ሊኖረው ይችላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥44643😁43👏23👍16👎5
ኬፓ HERE WE GO

ለኖርጋርድ የዝውውር ዋጋ ቀረበ

ፓርቴይ አርሰናልን እንደሚለቅ ታወቀ

ሼሽኮ የአርሰናልን ማህበራዊ ሚድያ መከተል ጀመረ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥574😁73👍4335👎33👏6🤯5🤔3💔3❤‍🔥2
አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር በክርስቲያን ኖርጋርድ ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል!

የአርሰናል እና የኖርጋርድ ወኪል አሁን በግል ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው ምክንያቱም ዴንማርካዊው አማክይ ዝውውሩን ይፈልገዋል።

የህክምና ምርመራ በሚቀጥሉት ቀናት ይጠበቃል!

- ሳንቲ አውና

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
300👍43👎19😁13🔥10❤‍🔥3🤔1🤯1
አርሰናል ከክርስቲያን ኖርጋርድ ጋር በግል ውል ተስማምቷል።

12 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ዋጋ ለዝውውሩ ይከፈላል። ድርድሮች በመጨረሻው ደረጃ ላይ ናቸው።

- Handofarsenal

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍27762👎17🔥10❤‍🔥5🏆4😁2
እስካሁን ያለው የአርሰናል የዝውውር መስኮት ስራ (ኮንትራት ያለፈባቸውንም ጨምሮ)

ኔቶ (35) 👉ኬፓ (30)
ፓርቴይ (32) 👉 ዙቢሜንዲ (26)
ጆርጂንሆ (33) 👉ኖርጋርድ (31)
ስተርሊንግ (30)👉
ቲዬርኒ (28)👉

አርሰናል የፕሪምየር ሊግ የቡድኑን አማካይ ዕድሜ በግምት በ1 አመት ቀንሷል!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👏25554👍22👎18😡9😁2
2025/07/13 09:50:39
Back to Top
HTML Embed Code: