Telegram Web Link
አርሰናል ክሪስቲያን ኖርጋርድን ለማስፈረም ከብሬንትፎርድ ጋር ስምምነት በማጠናቀቅ ላይ ነው። በኤምሬትስ ስታዲየም ውስጥ በአርሰናል እና በብሬንትፎርድ አማካኝ መካከል የተደረገው ውይይት ቀጥሏል። ለ31 አመቱ ዴንማርካዊ አማካይ የህክምና ምርመራ ቀጠሮ ተይዟል!

- ዴቪድ ኦርንስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍29866👎13🔥8😁8
በሼሽኮ ዝውውር ውስጥ ያለው ችግር ተጫዋቹ ሆኖ አያውቅም። ይልቁንም ብዙ ገንዘብ የሚጠይቀው አርቢ ላይፕዚግ ነው።

ሴስኮ ለአርሰናል የውል ማፍረሻ እንዲገባ አልተናገረም ወይም ትልቅ ደሞዝ አልጠየቀም፣ ይህ የውሸት ዜና ነው።

ላይፕዚግ ቢዝነስ መስራት ካልፈለገ አርሰናል የመጠባበቂያ አማራጭ አለው። በቀጣይ ሳምንት በቶሎ ይህ ስምምነት እንዲጠናቀቅ ይፈልጋሉ።

- ቡቺ ላባ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍23965👎8😁8
🚨 አርሰናል ለኖርጋርድ የህክምና ምርመራ ለማረግ እቅድ እያወጡ ነው ነው። ከብሬንትፎርድ ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበዋል።

[David Ornstein]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
❤‍🔥40077👎30😁23👍22
🚨 አርቴታ ኖርጋርድን የማርቲን ዙቢሜንዲ ተጠባባቂ ተጫዋች እንዲሆን ይፈልጋል ። ዙቢሜንዲ በይፋ መፈረሙ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ ይደረጋል።

[Tom allunt] [The Times]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
👍36860👎16😡12😁2😍2
ስፖርቲንግ እጅ እየሰጡ ይሆን?

ስፖርቲንግ ሊዝበን የአልሜሪያውን አጥቂ ሉዊዝ ጁዋሬዝን የዮኬሬሽ ምትክ ለማድረግ ፍላጎት አላቸው።

Fabrizio Romano

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🔥32051😁13👍12🙏4👎1
ክለባችን አርሰናል ሊያስፈርመው የተቃረበው ዴንማርካዊው የተከላካይ አማካኝ ክርስትያን ኖርጋርድ በእንግሊዝ ምድር የ 6 አመት እንዲሁም በፕሪምየር ሊጉ የ 4 አመት ልምድ ያለው በየአመቱ እየተሻሻለ እና እየበሰለ የመጣ ተጫዋች ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የብሬንትፎርዶች ዋና አንበል ተጫዋች ነው .... ምናልባት ይህን ተጫዋች ማስፈረም ከቻልን ከወጣበት ወጪ አነስተኛነት በተጨማሪ በሊጉ ላይ ባለው ልምድ እና የመሪነት ሚና ለክለባችን ጥሩ እንጂ መጥፎ የሚባል ዝውውር አይሆንም።

ኖርጋርድ በተጠናቀቀው የውደድር አመት የነበረው አንዳንድ ቁጥራዊ መረጃዎች ከክለባችን እንደሚወጣ ከሚጠበቀው ቶማስ ፓርቴ እና ከአዲሱ ፈራሚያችን ማርቲን ዙቢሜምዲ ጋር በንፅፅር መልክ ከላይ በምስሉ ላይ ይገኛል ።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
288👍39👎21❤‍🔥7😁1😍1💔1😭1
🚨 አርሰናል ኖርጋርድን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል።

[Sami Mokbel]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
391👍60👎14❤‍🔥10😁6🔥5
🚨 ኖጋርድ ወደ አርሰናል HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
793👍107😁51👎26🔥19❤‍🔥17
ዙቢሜንዲ፣ኬፓ፣ኖርጋርድ Done deal 🔒

Fabrizio Romano

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
624👍67😁32👎28❤‍🔥12👏3🎉2😍2😭2🔥1
ቶማስ ቴዬ አርሰናልን ለመቀላቀል ብሎ ቻምፕየንስ ሊግ ሚጫወተውን አትሌቲኮ ማድሪድ ትቶ ነበር ወደ አርሰናል በ አወዛጋቢ መንገድ የተዘዋወረው።ፓርቴይ ወደ አርሰናል ሲመጣ አርሰናል ዩሮፕ ሊግ ላይ ነበር ሲሳተፍ የነበረው።

ከሁሉም አማካዮች ደሞዝ ተቀንሶ ለፓርቴይ ቢጨመርለት እራሱ ያንስበታል።ይሄን የመሰለ ድንቅ አማካይ በነፃ ማጣታችን ያስገርማል።ይሄ አይገባውም ነበር።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
633💔105👍76👎67😭52😢19😁13❤‍🔥1
For the first time ቡድናችን ለቤንች ተጫዋች ተጨንቆ ሲያስፈርም 😁 ……….. ለቤንች Excess ወጪ ሳይወጡ Premier league prove ያረጉ ሁለት ተጫዋቾችን በ12 እና 5 ሚሊየን አግኝተናል Which is a good business for arsenal !!!

Remember ኖርጋርድ የጆርጂኒዮ ተተኪ ነው 👍🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
360😁40👍24👎24
አዲሱ ፈራሚያችን ክርስቲያን ኖርጋርድ ባለፉት 5 አመታት በብሬንትፎርድ መለያ በእያንዳንዱ አመት የተሰጠው ሬቲንግ በአማካኝ ይህንን ይመስላል

Sofa Score 📊

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
343👍56👎16🔥9😍7😁5
2025/07/13 16:48:34
Back to Top
HTML Embed Code: