Telegram Web Link
#እናጋልጥ_3

መለየት ሲፈልግ እንደምትወጂኝ አዉቃለሁ ግን ጭቅጭቅሽን አልቻልኩትም። እሺ ብላ ዝም ስትለዉ ደግሞ አየሽ ለኔ ግድ የለሽም 😁
😁16
#እናጋልጥ_4

ስራ busy አርጎኝ እኮ ያልደወልኩልሽ። ብታይ አለቃዬ ቀኑን ሙሉ አጠገቤ ቆሞ አላፈናፍን አለኝ 😁
😁10
#እናጋልጥ_5

እሱኮ ኖርማል ጓደኛዬ ነዉ። ምንም ነገር የለም በመሃላችን 😁
😁10👍1🤔1
#እናጋልጥ_6

ቴሌግራሟን ድንገት አይተህ እነማናቸዉ ብለህ ስትጠይቃት "ባንተ እርግጠኛ ስላልሆንኩ እንጂ አንዳቸዉንም አግኝቻቸዉ አላዉቅም" 😂
😁10
#እናጋልጥ_7

እኔኮ እንደሌሎች ሴቶች አይደለሁም 😂
😁12
#እናጋልጥ_8

ይሄንን ካንተ ጋር ብቻ ነዉ ያደረግኩት ከማንም ጋር ሞክሬዉ ሁሉ አላዉቅም 😁
😁13
#እናጋልጥ_9

ለልጆቼ ብዬ እንጂ አብሬያት ምኖረዉ አልጋ ከለየን ቆይተናል። ከሷ ጋር ያለንን ጉዳይ በቅርቡ ጨርሳለሁ ከዛ አብረን በደስታ ተጋብተን እንኖራለን 😂
😁16
#እናጋልጥ_10

ከመስጠቷ በፊት "አንቺን አለማሰብ አልቻልኩም፤ አንቺ ለኔ ልዩ ሴት ነሽ። ወደፊት ተጋብተን በደስታ እንድንኖር ነዉ የማስበዉ" 😂
😁10
#እናጋልጥ_11

ለSex ቢሆን የፈለግኩሽ ሴት በየቦታዉ አለችኮ። እኔ አንቺን የምፈልገዉ ለቁም ነገር ነዉ 😁
😁17👍1
#እናጋልጥ_12

ማታ ስልክሽ ዝግ ነበረ ስትላት "እኛ ሰፈር መብራት ጠፍቶ ጨለማ ዉስጥ ነዉ ያደርነዉ። አሁን ከነጋ ነዉ የመጣዉ" 😂
😁9
#እናጋልጥ_13

አንዲት ጓደኛዬ እቃ ላቀብልሽ ብላ ጠርታኝ ሄጄ እየመጣሁ ነዉ እና መንገድ ላይ እያለሁ ባትሪ ዘግቶብኝ ነዉ 😁
😁7
#እናጋልጥ_14

የቤት ልጅ ብሎ የቀረባት ቸከስ አለሌ ስትሆንበት አንቺ ምንም አላጠፋሽም ልቤ ነዉ ጥፋተኛዉ 😁
😁8
#እናጋልጥ_15

እንደኔ የምትወድህ ሴት መቼም አታገኝም። ለማንኛዉም ራስህን ጠብቅ 😁
😁5
#እናጋልጥ_16

አተራማሽነቱን ጓደኞቿ እየነገሯት ሲያስጠነቅቋት "ሊያጣሉን ፈልገዉ ነዉ አትስሚያቸዉ" 😂
🔥6😁5
#እናጋልጥ_17

የምኖረዉ እኮ አንቺን ብዬ ነዉ። አንቺን ካጣሁሽ በዚህ ምድር ምን ቀረኝና እኖራለሁ። ከተለየሽኝ ሟች ነኝ 😂
👏6😁4👍1
#እናጋልጥ_18

ቺት አድርጎ "የዛሬን ብቻ ይቅርታ አድርጊልኝ። ለአንድ ቀን ስህትት ብለን ያለንን ባናጣ ደስ ይለኛል"
😁5
#እናጋልጥ_19

ግብዳ ቻፓዋን አይቶ እንዳልቀረበ "ልቤን የገዛዉኮ አስተሳሰብሽ ነዉ። አመለካከትሽ ከማዉቃቸዉ ሴቶች ሁሉ የተለየ ነዉ" 😂
😁9
#እናጋልጥ_20

ተይ ሀብታም ስላገኘሽ ጥለሽኝ አትሂጅ። ገንዘብኮ ይመጣል ይሄዳል 😂
😁7👏5
#እናጋልጥ_21

እሱኮ ነዉ የሚያናግረኝ እኔ አላናግረዉም 😂
😁10
#እናጋልጥ_22

እሷንማ በልቻታለሁኮ 😂
😁7
2025/10/31 05:56:25
Back to Top
HTML Embed Code: