በማታ ወክ እያበላሃት ቤቷ ድረስ ከሸኘሃት በኃላ ስትመለስ ቤት እንደገባች ደዉላ "ታክሲ አገኘህ እንዴ?" ካላለችህ ብሮ ተበልተሃል 😁😂
እሷን ትተህ ንግድ ብትጀምር ይሻላል ቢያንስ ዋናህን አታጣም 😂
እሷን ትተህ ንግድ ብትጀምር ይሻላል ቢያንስ ዋናህን አታጣም 😂
👍9😁6
የት መቅረብ መሰለህ ከማራምደዉ የህይወቴ መመሪያ ጋር አብሮ የሚሄደዉ
መሪ ፖድካስት ላይ እንጂ ሰይፉ ሾዉ ላይ አይደለም። (ሰይፉ ሾዉን ከፍ ወይም ዝቅ ማድረጌ ሳይሆን የዓላማ ልዩነቱን መግለፄ ነዉ)
ወጣቶች በተለይ ገና ትምህርት ላይና ወደ ስራዉ ዓለም በመቀላቀል ላይ ያላችሁ ነገ ደግሞ የራሳችሁ የሆነ የቢዝነስ idea እና ያንንም የመጀመር ህልም ያላችሁ Meri Podcast አዳምጡ። ተማሩ፣ ልምድ ቅሰሙ!! አስተያየት ለመስጠት ሳይሆን ለማማር አዳምጡ። ሁለቱ በጣም ልዩነት አለዉ። ምኞት ያለዉና ራዕይ ያለዉ ሰዉ አንድ አይደለም። ህልም ያዉ ምኞት ነዉ። ራዕይ ግን በምናብ የተሳለ ለባለቤቱ ብቻ የሚታይ ምስል ነዉ። ባለቤቱ አፍኖ ካላስቀረዉ በቀር አንድ ቀን ወደ ገሃዱ ዓለም ብቅ ይላል። ብዙ ሰዉ የራሱ ቢዝነስና የገቢ ምንጭ ቢኖረኝ ብሎ ያልማል። እንዴት ብትለዉ ግን የሚያዝ የሚጨበጥ ማስረጃ የለዉም። ምኞት ብቻ ነዉ።
ትምህርት ላይ እያለን ‘የኔ ፀባይ አለቃ በላዬ ተሹሞብኝ መስራት የምችል አይነት ሰዉ አይደለሁም ስለዚህ እንደተመረኩ የራሴን ስራ እጀምራለሁ’ ይለን ነበረ አንድ ጓደኛችን። በሰዓቱ የሀብታም ልጅ ስለነበረና የማዘር ቤት ፍርፍር ይከፍልልን ስለነበረ እዉነት ይመስለን ነበረ 😁 ግን ጊዜ ሁሉንም ይገልጣልና ዛሬ አንድ ቦታ ተቀጥሮ ዘመናትን የሚቆጥር በብድር የሚያስቸግረን ጓደኛችን እሱ ነዉ።
መቀጠር ብዙ ሰዉ ባርነት ይመስለዋል። ላስተዋለና ለነቃ ግን መቀጠር እየተከፈለህ የገሃዱን ዓለም እዉቀት የምትገበይበት የትምህርት ቦታ ነዉ። ሳይቀጠሩና ሳይሰሩ የራስ ነገር እንዲኖር ማሰብ የአለማወቅ ጥግ ነዉ። የግል ቢዝነስም ስራ ተቀጥረህም ስራ አለቃ የሌለበት ስራ የለም።
አንዳንዴ መቀጠርኮ በስንት ጣዕሙ! የግል ቢዝነስ ላይ ገቢዎች፣ ገበያዉና ከስተመርህ አለቆችህ ናቸዉ። ለዚያዉም 3 አለቃ ህይወትህን ይወስነዋል። እነሱ ከሚሉት ዉልፍት እላለሁ ብለህ የግልህን አቋም ላራምድ ብለህ ብትሞክር በካልቾ ጠልዘዉህ ከገበያ ያስወጡሃል። ስለዚህ ራዕይና 3 አለቃ የመቋቋም ትከሻ የሌለዉ ሰዉ ተቀጥሮ መኖር አለበት። መቼስ ሁሉም የግል ቢዝነስ ባለቤት መሆን አይችል?! ተቀጣሪኮ ያስፈልጋል አንዱ ለአንዱ።
ግን የሚታይ የሚጨበጥ ራዕይ ያላቸዉ ሰዎች ተቀጥረዉ ብቻ ከኖሩ ብክነት ነዉ። መነሻ የሚሆን ልምድ ከቀሰሙ በኃላ ከቅጥር ዓለም ወጥተዉ የራሳቸዉን ነገር ማሰብ አለባቸዉ። አለቃ ስለጠሉ ሳይሆን ወደ ስራ መቀየር ያለበት ሀሳብ ስላላቸዉ። ልምድ ቅሰሙ፣ ተራራዉን ዉጡ፣ ቁልቁለቱን ዉረዱ ደልዳላዉ ሜዳ ላይ ደርሳችሁ እስክታርፉ!! መራራዉ መንገድ ላይ ነዉ ብዙ ጣፋጭ ፍሬ ያለዉ።
አዲስ ሰኞ አዲስ ስራ!!
መልካም ሳምንት!

🔥13👍4❤1👏1
አንዳንዴ በአፌ ክፉ ባልናገርም ክፉ ነኝ እንዴ እኔ የሚያስብሉኝ ነገሮች አሉ።
ቺኳ ከመሬት ተነስታ "ዛሬ ተናድጃለሁ ብታይ" ትለኛለች 😁😂 ደግሞኮ አይሰለቻትም በየቀኑ ነዉ 😂
ሁሌ "ለምን ወይም ምነዉ?" አልላትም ባላየ ነዉ የማልፋት
ምን አገባኝ እኔ የትም ስታዉደለድል ዉላ ስለተበሳጨች እኔ የማስታምማት?!
😁😂
እዚያዉ በጠበልሽ እኔ የማናድዳት የምታናድደኝ ራስ ምታቴ የምላት ምነዉ የምታስብለኝ የራሴ ሴት አለችኝ
እየሄድሽ ሴትዮ! 😁
እዉነት ለመናገር ቆንጆ ስላልሆነች እንጂ ምነዉ ብዬ ባደምጣት ደስ ይለኝ ነበረ ፤ ግን ሁሌ የሆነች ቦታ ልሄድ ስለሆነ አሁን ጊዜ የለኝም ብዬ ላሽ 😁

👍8😁5❤2
የሚሉትን ሲያጡ ድሮም ትናንሽ ቡድን ላይ ይበረታል እያሉት ነዉ 🏴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4😁3