Telegram Web Link
ተጠባቂዉ ጨዋታ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍2
ዊኬንዱን የሞትቬሽናል ስፒች ሲሰማ የከረመዉ ጀለሴና 30 ደርሶበት ዊኬንዱን ቢሮ የሰነበተዉ አካዉንታንቱ ጓደኛዬ እያወሩ ነዉ

“ባይ ዘ ዌይ ብዙ ሰዉ ሚሊየነር መሆን እያቻለ ያልሆነዉ ብር ስሌለዉ ነዉ።”

"ሂድ ከዚህ! እናትህን ልቀፍ... በሰላም እንስራበት። በሰኞ አትነጅሰን!"

"ቆይ ላስረዳ"

"አታስረዳ! አንፈልግም!"

😂😁😁😂

ሰናይ ሰኞ!
ስትሰሩ ዋሉ!!
😁14👍7
ዒድ ሙባረክ!

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
17
Walk እየበላን በመኃል

"ነገን አዉቃለሁ ብዬ ፈጣሪን አልጋፋም። ዛሬን ግን በህይወቴ ስላለሽ ሁሌም ደስ ይለኛል" ብያት እምባ በእምባ ሆነች

ትስቃለችኮ ግን እያለቀሰች ነዉ 🥹 የኔ አልቃሻ

እንዴ ምን ሆነሽ ነዉ ብላት ደስ ብሎኝ ብላ ሳቀች ድጋሚ 😊

በቃ ይህቺዉ ነች የሴት ልጅ ልብ? 😳
13😢5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧ ማን-ቺስታታታታ

ደህና እደሩ 😁
😁9👍1
እሁድ የፍቅር ቀን

ከቤተሰብ፣ ከጓደኞች በአጠቃላይ ከምትወዷቸዉ ጋር በፍቅር ደስ ብሏችሁ የምታሳልፉበት የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!!

መልካም የእረፍት ቀን!!
13
አሳፋሪ ቡድን

😳😏😞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁18😢3
Fun fact about Aston Villa

‘አስቶን ቪላ’ ስርዎ ቃሉ ከግዕዙ ‘አሽቶን በላ’ የመጣ መሆኑን የምናዉቅ ስንቶች ነን?
😁23👍1👎1
Esuanim Siyadergat
Yirdaw Tenawe
🎼  እሷንም ሲያደርጋት
🎤 ይርዳዉ ጤናዉ


ከዩናይትዶች ለሊቬና ለአርሴዎች

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
😁4👏1
ብዙ ጊዜ ቁጭ ብለን የምንቆዝምባቸዉ ነገሮች ጠፍተዉ አይደለም ተነስተን ወደ ስራ የምንሄደዉ። ሁሉንም ስሜቶቻችንን ቁጭ ብለን ብናስታምም እኮ ደስ ይለን ነበረ። ግን ከስሜቶቻችን የሚበልጡ ኃላፊነቶችና ግዴታዎች ስላሉብን ቀንም ማታም እንሰራለን። እንግዲህ ማደግ እንደዚህ ነዉ።

ማሳሰቢያ፣ ይህ ፖስት ለሁላችንም የሳምንቱ መጨረሻ ከነበረዉ ትራጄዲ ጋር አይገናኝም 😉

ሰኞ የስራ ቀን!!
ስትሰሩ ዋሉ!!
እወዳችኃለሁ!!
👍138👏4
Tsegereda
Gossaye Tesfaye
🎼  ፅጌረዳ
🎤 ጎሳዬ ተስፋዬ


ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
4
ባይ ባይ ሲኞር ሲኞሬ
ባርሳ ገባ ወደ ሀገሩ
👍5👎2
አርሰናል
ሙኒክ
ሲቲ
ማድሪድ

ምን እየተከናወነ ነዉ?
👍2
እየሄድን
💔10👍4😎1
እየሄድን

ደህና እደሩ!
😢9😎1
የብልፅግና "የሚድያ ሠራዊት" ጉድ እየሰማሁ ነበር ትናንት። የበሰበሰ ስብስብ!! እኔ የምለዉ የመሪ ጌታ የሚድያ ሠራዊት አሁን ደግሞ ወደ ኢንስታግራም ከፍ እንዳለ አይታችኋል? Export ተጀመረ! 😁😄

ጣፋጭ ቅዳሜ ተመኘሁ!!
😁8
የ15 አመት ልጅ ክላስ አስፈቅዶ ለወሳኝ ጨዋታ ትሬንግ ሰርቶ ሜዳ ተከስቷል። አንተ በ20 ምናምን አመትህ ምን እየሰራህ ነዉ የምትዉለዉ? 😁
👍3🤔2
የአርሰናልን ጨዋታ ዉጤት ብቻ ነዉ የምታጋራዉ ይሉኛል። ግን የሚያሸንፈዉ አርሰናል ብቻ ነዉ ምን ላድርግ?

https://www.tg-me.com/+Q_0RbUjl6KtNPpK4
👍9😁2👎1🔥1
ቀኑ እሁድም አይደል?! ድሮ እንግዳ ቤት ሲመጣ የፎቶ አልበም ነበር የምናሳየዉ። አሁን ቤታችሁ እንግዳ የመጣባችሁ ምን እያሳያችሁኋቸዉ ነዉ? 😁

እሁድ የፍቅር ቀን!
ከምትወዷቸዉ ጋር አሳልፉ!!
😁5
🤫🤫🤫
👎8👍4😁2🫡2🤔1
2025/10/25 15:34:13
Back to Top
HTML Embed Code: