Monday - Moneyday
ሸቀል ሸቀል አድርጉ!!
ሰኞ የስራ ቀን!🫡
ሸቀል ሸቀል አድርጉ!!
ሰኞ የስራ ቀን!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥13👍3
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን !
መልካም በዓል!
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን !
መልካም በዓል!
❤5👍4
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።”
— ማቴዎስ 28፥6
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም በጤናና በፍቅር አደረሳችሁ!! በዓሉ የሠላም የጤናና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ!!
© Christian
እንኳን አደረሳችሁ!!
— ማቴዎስ 28፥6
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም በጤናና በፍቅር አደረሳችሁ!! በዓሉ የሠላም የጤናና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ!!
© Christian
እንኳን አደረሳችሁ!!
👍7❤1😁1
ከሚደርሰኝ የበዓል ቴክስት መሃል ስማቸዉን ከስር የሚፅፉ ሰዎች ምን ያህል Oldis በዛ ላይ ጥሩ ማርኬተሮች እንደሆኑ ነዉ የምገምተዉ
ግን ከበዓል ቴክስቶች እኔ ላይ flex እያደረጉ ከሚመስሉኝ ሰዎች ባልና ሚስት ሆነዉ ከመልዕክቱ መጨረሻ እንትናና እንትና የሚሉ ሰዎች ናቸዉ 😁 ቀንተናል በቃ ደስ ይበላችሁ!
አሉ ደግሞ አግብተዉም በራሳቸዉ ስም ብቻ የሚልኩ 😁😂 ማግባታቸዉን ገና ያላመኑ!!
መልካም በዓል በድጋሚ!
ደግሞ ቀስ ብላችሁ ብሉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ!!

😁12❤1👍1
ማንም ደግሜ እላለሁ ማንም ሪያል ማድሪድን እንደተራ ቡድን ያለትግል ጥሎ አያልፍም!!
Hala Madrid!!
Hala Madrid!!
🔥10😁4
"በደሳሳ ጎጆ ሃረግ በወረሰው:
ይወጣል ቱባ ልጅ በቅባት የራሰው፤
ጎፈሬዉ ከፊቱ ይላል ቀና ደፋ
እንዳልተኛ አረገኝ እንዳላንቀላፋ"
አለች አስቴር 😁😂
ፏ ያለች ቅዳሜ ተመኘሁለችሁ!
ሽክ እምር ብላችሁ ስትፍታቱ ዋሉልኝ!
ይወጣል ቱባ ልጅ በቅባት የራሰው፤
ጎፈሬዉ ከፊቱ ይላል ቀና ደፋ
እንዳልተኛ አረገኝ እንዳላንቀላፋ"
አለች አስቴር 😁😂
ፏ ያለች ቅዳሜ ተመኘሁለችሁ!
ሽክ እምር ብላችሁ ስትፍታቱ ዋሉልኝ!
😁11👍3❤1
ሕይወታቸውን ሳይሰስቱ ለልጆቻቸዉ መስዋዕት ላደረጉ፣ ደም ግባታቸዉን ላጡ፣ ላሳደጉ፣ ለገሰፁ፣ ለመከሩ፣ ላስተማሩ፣ ለተንከባከቡ፣ ያለልክ ለወደዱን፣ የማያቋርጥ የፍቅር ተምሳሌት ለሆኑን፣ ላከበሩን፣ ከእግዚአብሔር በታች ከሰዉ ሁሉ በላይ ለተሸከሙንና እድሜ ልካቸዉን ለማይረሱን፣ ክብራችንና ጌጣችን ለሆኑ፣ በዚች ምድር ገንዘብ ወርቅ እጅግ ዉድ የሆነ ነገርን ሁሉ በልጠዉ በልባችን ለከበሩ እናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን!!
እናትነት የማይወሰድ ፍቅር ነዉ!!
እናመሰግናለን ዉድ እናቶቻችን!!
እናትነት የማይወሰድ ፍቅር ነዉ!!
እናመሰግናለን ዉድ እናቶቻችን!!
❤15👍1
ሰሞኑን ሻሼዎች የሚያደርጋቸዉን አይቼ ለሁሉም ምላሽ እንዲሆነኝ ብዬ አንዱ ጓደኛዬ ጋ ደዉዬ «ምነዉ አፈላችሁ?» አልኩት
"ማንም ቢንጫጫ፣
አርሰናል አይበላም ዋንጫ!" አለኝ እየሳቀ
"ስልብ ባርያ በጌታዉ ቁ* ይፎክራል!" አለ የሃገሬ ሰዉ አልኩት
"እሰይ ደግ አረግን!" አለኝ 😁
ከንደዚህ አይነት ሰዉ ጋር እንዴት እከራከራለሁ ብዬ ስልኩን ዘጋዉት
"ማንም ቢንጫጫ፣
አርሰናል አይበላም ዋንጫ!" አለኝ እየሳቀ
"ስልብ ባርያ በጌታዉ ቁ* ይፎክራል!" አለ የሃገሬ ሰዉ አልኩት
"እሰይ ደግ አረግን!" አለኝ 😁
ከንደዚህ አይነት ሰዉ ጋር እንዴት እከራከራለሁ ብዬ ስልኩን ዘጋዉት
😁14❤1