“ወደ ተራራዉ አናት ስትወጣ የሰዉ ቁጥር እየቀነሰ ሲሄድ ታያለህ።” ርዕሱ ነዉ
እድሜ የሚገርም ሩጫ ነዉ። ሁሉም ይሮጠዋል። ግን በሩጫዉ መኃል ዓላማ ያለዉ ሰዉና የሌለዉ ሰዉ አብሮ አይሮጥም። አብረህ የምትሮጣቸዉ ሰዎች አሉ። እንዲሁም በየደረጃዉ ትተሃቸዉ የምትሮጣቸዉ ሰዎች አሉ። አንዳንዱ በልጅነትህ ትተዋቸዋለህ። አንዳንዶቹን እየበሰልክ ስትመጣ እነሱ ታጥበዉ ድጋሚ ጭቃ ሲሆኑብህ ትተሃቸዉ ሩጫዉን ትዠልጠዋለህ። ማለትም መልካም አመለካከት የሚጎላቸዉ ጉልበት የሚጨምሩ ሳይሆን ጉልበት የሚይዙትን እየጣልክ ትሄዳለህ። አንድ የሚባል አባባል አለ። ወደ ተራራዉ አናት ስትወጣ የሰዉ ቁጥር እየቀነሰ ሲሄድ ታያለህ። አትደንግጥ!! ብቻህን ብትሆን እንኳን ተራራዉን ከመዉጣት እንዳትቦዝን። ነገ አንተን አይተዉ የሚመጡ ሰዎች ስለሚኖሩ ምሳሌና በር ትሆንላቸዋለህ። እንደሚቻል አሳያቸዉ። ህልም ከሌለህ ግን የተራራዉ ስር ኑር። ብዙ ሰዉ አለ። ደስታ ፌሽታ በየቦታዉ ነዉ። ጭንቀትና ድካም የሌለበት ስለሆነ ይመችሃል!!
መልካም ሰኞ!!
ሰኞ የስራ ቀን!!

👍13❤6
A man without a beard and a mustache is just like a woman with a mustache and a bird. 😁
እኔ አይደለሁም ኦሾ ነዉ ያለዉ
እኔ አይደለሁም ኦሾ ነዉ ያለዉ
😁8🤔1
እስከዛሬ ብዙ ነገር አጥንቼ ተረድቻለሁ። ተነግሮኝ የተረዳሁትም ብዙ ነዉ። ኑሮ ያስረዳኝም ቀላል ሚባል አይደለም። ግን እስከዛሬ መረዳት ያቃተኝ ሴት ልጅ ስትናፍቃት ባንተ ላይ ያለዉ ንዴቷ እየጨመረ የሚሄደዉ ነገር ነዉ 😁😂😁
😁16❤1👍1
ምሳ ከበላህ በኃላ አስተናጋጇ ከሩቅ ሰረቅ እያደረገች የምታይህ ከሆነ ሱፐርቫይዘሩ ጠረጴዛህን ሁለቴ ከዞረ ጀለስ ምን ትጠብቃለህ
ዉጣ እንጂ ቦታዉን ልቀቅልን ሌላ ከስተመር እናስተናግድበት እያሉህ ነዉኮ

😁10👍3
መልካም ጓደኝነት እና መልካም ፍቅር ለራሳችን ያለንን አመለካከት የምናስተካክልበት ትክክለኛዉ መነፅር ነዉ። ብዙዎች ከፍርሃትና ለራሳቸዉ ካላቸዉ ዝቅ ያለ አመለካከት የተነሳ እዉነተኛ ፍቅር፣ ፍፁም ደስታ የሚገባቸዉ /ጠብቆ ይነበብ/ አይመስላቸዉም። ራሱን ያላከበረ ደግሞ ለሌሎች ክብር እንደሚሰጥ /ጠብቆ ይነበብ/ አያዉቅም።
መዓት ሰዎች ብዙ ጊዜ ራሳቸዉን በራሳቸዉ ለመከላከል በተጠንቀቅ የቆሙ ወታደሮች ጋር ይመሳሰላሉ። ወታደር ሲነጋም ሲመሽም ሀሳቡ፣ አኗኗሩ፣ አመጋገቡ፣ ስልጠናዉ፣ ድሉና ላይፍ ስታይሉ በሙሉ ተዋግቶ በማሸነፍ ዉስጥ የተመሰረተ ነዉ። ፈሪ ሰዎችም የሚረኩትም በዚሁ ላይፍ ስታይል ነዉ። ምክንያቱም ፈረንጅኛዉ insecurity እንደሚለዉ በራሳቸው ጉድለቶች ዉስጥ ተዘፍቀዉ የሚኳትኑ ሚስኪን ነፍሳት ናቸዉ። ጉድለታቸዉን እያገዘፉ ሌላ ሰዉ በ"ሰዉ"ነታቸዉ ብቻ ሊወዳቸዉ እንደማይችል ያስባሉ። እንዲህ አይነት ሰዎች በቆሙበት ነገር ስለማይተማመኑ በድንጋጤና በመደናበር ዉስጥ ይኖራሉ። ዉስጣቸዉ በፍርሃት የተዋጠ ስለሆነ ሰዉ ሲቀርባቸዉ ሊጎዳቸዉ እንጂ እንዲሁ ሊወዳቸዉ እንደማይችል ያመኑ ናቸዉ።
በዚህ ምክንያት ብዙዎች ብዙ ሰዉ የከዳቸዉ እንዲሁም ወደፊትም የሚከዳቸዉ እየመሰላቸዉ ይፈራሉ። እዉነታዉ ግን ከማንም በላይ ራሳቸዉ ናቸዉ ራሳቸዉን የከዱት። ለራሳቸዉ ለእዉነተኛ ማንነታቸዉ ክብር የላቸዉም። ልባቸዉን በአንደበታቸዉ ይዋሹታል፤ እዉቅና አይሰጡትም። መሸነፍ ይሆንባቸዋል። ራሱን አምኖ የማይቀበል ዉስጡን የካደ ሰዉ ደግሞ ሌላዉ እንዲቀርበዉ አይፈልግም። በማይረዳዉ እልፍ መንገድ የሚቀርቡትን ሁሉ ያሳድዳል። ያባረሩት ሰዉ ደግሞ መሄዱ አይቀሬ ነዉና ጥሎ ሲሄድባቸዉ ደግሞ መልሰዉ ሰዉ ሁሉ ጥሎ የሚሄድ ነዉ እያሉ ራሳቸዉን ይመክራሉ። ስለዚህ በዚህ አዙሪት ዉስጥ ስህተታቸውን እየደገሙ እየዞሩ ይኖራሉ ፈረንጆቹ Vicious circle እንደሚሉቱ።
ራሳቸዉን ግን ህይወትን እንዳመጣጡ ለመኖር ያዘጋጁ ሰዎች መልካሙንም በጎዉንም ለመቀበል የማይፈሩ ሰዎች በያንዳንዱ የህይወት እርምጃ ፍቅርን፣ ከበሬታንና መልካምነትን ያጣጥማሉ። ዉድቀትም አንዱ የህይወት አጋጣሚ እንጂ መጨረሻዉ አለመሆኑን ስለሚያምኑ ከወደቁበት አቧራቸዉን አራግፈዉ ጉዞ ይቀጥላሉ። በዚህም የነሱ እዉነተኛ ማንነትና የአቅማቸዉን ልክ በሌሎች ህይወት እንደነፃብራቅ ያዩታል። ለመፈቀር፣ ለመወደድ ራሳቸዉን አሳልፈዉ ስለሚሰጡ ምን ያህል በሌሎች ገዝፈዉ እንደሚታዩ ይረዳሉ። በዚያዉም ለራሳቸዉ ያላቸዉ ግምት የወረደ እንደነበረ ይረዳሉ። ይሄ ብቻ አይደለም የተደበቀ የታመቀ ፍቅራቸዉ፣ ርህራሄያቸዉ፣ አይተዉት የማንነታቸዉ ባህርይ ጎልቶ ይወጣል። ሌሎች ላይ በጎ ተፅዕኖ ሲያሳድርም ያዩታል። ደስታዉም አይጠገብም። ፍቅር ይገናል!
"It is an absolute human certainty that no one can know his/her own beauty or perceive a sense of his own worth until it has been reflected back to him/her in the mirror of another loving, caring human being." - John Joseph Powell
እሁድ የፍቅር ቀን!!
ከምትወዷቸዉ ጋር በፍቅር ዋሉ!!

❤5👍2
በተለይ ሰኞ ሰኞ ገና ሲነጋ በጠዋት 12:30 ላይ ደዉላ ብር ላክ የምትል ታናሽ እህት አለችኝ
ደዉላ "ቀሰቀስኩህ? ተኝተህ ነበር እንዴ?" ትለኛለች
"አይ አልተኛሁም! ፀሐይ እስክትወጣ ጠብቅ ተብዬ እየጠበኩ ነዉ። ምን ፈልገሽ ነዉ?"
"ብር ላክ!"
"ሳምንት ላኩልሽ አይደል እንዴ?"
"ጨረስኩኮ እሱን። አሁን በዚህ ሳምንት የጓደኛዬ ልደት ነዉ በዚያ ላይ የትምህርት ቤት ክፍያ አለብኝ። በዚያ ላይ እንትን ጨርሻለሁ። በዚያ ላይ እንትን. . ."
"በቃኝ! በቃኝ! ስንት ነዉ ምልክልሽ?"
"እኔ እንጃ ስንት ይበቃኛል?"
"እንዴ እኔ ምን አዉቃለሁ?"
"በቃ ዝምብለህ 4 ላክልኝና ከተረፈ እመልስልሃለሁ"
"4 ምንድነዉ? መቶ ነዉ?"
"ኧረ ባክህ?! አትቀልድ በናትህ"
"የለኝም! ማዘርን ለምን አትጠይቂያትም?"
"ባክህ ለሷ ገና እስካስረዳትና እስካሳምናት እራሱ የልጅቷ ልደት ያልፋል"
"አንቺ በጣም ትቀልጅያለሽ"
"On God ነዉ የምልህ bro three to four business days ይፈጃል ከሷ ጋር ለመግባባት"
"እሺ በኃላ ደዉላላዉ"
"ከረሳኸዉ ደግሜ ደዉላለዉ እወቅ!"
"በኃላ ስልኬ ይጠፋል። መገናኛ ሌባ ይሰርቀኛል"
"አይቀርም በቢሮም ስልክ ቢሆን እደዉላለዉ"
"ቻዉ እሺ"
"በወጣ ይተካ ብለናል"
"በጣም 😏"
ስልኩ ይዘጋል። እግዜር ጤናና እድሜ ይስጠን እንጂ እሄዉ ስልክ ምክንያቱ ተቀይሮ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይደገማል😁 😁
ደዉላ "ቀሰቀስኩህ? ተኝተህ ነበር እንዴ?" ትለኛለች
"አይ አልተኛሁም! ፀሐይ እስክትወጣ ጠብቅ ተብዬ እየጠበኩ ነዉ። ምን ፈልገሽ ነዉ?"
"ብር ላክ!"
"ሳምንት ላኩልሽ አይደል እንዴ?"
"ጨረስኩኮ እሱን። አሁን በዚህ ሳምንት የጓደኛዬ ልደት ነዉ በዚያ ላይ የትምህርት ቤት ክፍያ አለብኝ። በዚያ ላይ እንትን ጨርሻለሁ። በዚያ ላይ እንትን. . ."
"በቃኝ! በቃኝ! ስንት ነዉ ምልክልሽ?"
"እኔ እንጃ ስንት ይበቃኛል?"
"እንዴ እኔ ምን አዉቃለሁ?"
"በቃ ዝምብለህ 4 ላክልኝና ከተረፈ እመልስልሃለሁ"
"4 ምንድነዉ? መቶ ነዉ?"
"ኧረ ባክህ?! አትቀልድ በናትህ"
"የለኝም! ማዘርን ለምን አትጠይቂያትም?"
"ባክህ ለሷ ገና እስካስረዳትና እስካሳምናት እራሱ የልጅቷ ልደት ያልፋል"
"አንቺ በጣም ትቀልጅያለሽ"
"On God ነዉ የምልህ bro three to four business days ይፈጃል ከሷ ጋር ለመግባባት"
"እሺ በኃላ ደዉላላዉ"
"ከረሳኸዉ ደግሜ ደዉላለዉ እወቅ!"
"በኃላ ስልኬ ይጠፋል። መገናኛ ሌባ ይሰርቀኛል"
"አይቀርም በቢሮም ስልክ ቢሆን እደዉላለዉ"
"ቻዉ እሺ"
"በወጣ ይተካ ብለናል"
"በጣም 😏"
ስልኩ ይዘጋል። እግዜር ጤናና እድሜ ይስጠን እንጂ እሄዉ ስልክ ምክንያቱ ተቀይሮ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይደገማል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁18❤5👍4
በኃላ አመሻሹ ላይ እንዳታስቸግርህ ቺኳን እንደኔ በጠዋት አግኛት 😁😂 ከ12 ሰዓት ጀምሮ ከጀማዉ ጋር ኳስ መተንተኛ ስለሆነ ሰዓቱ አይበቃም። ደግሞ ምክንያቱን ንገራት አሉህ . . . ከኔና ከቻምፒዮንስ ሊግ ምረጥ ከምትባል ጊዜ ሰጥተሃት በጊዜ ተሸብለል 😂😁
ሰናይ ቅዳሜ!!
ደማቁ የቻምፒዮንስ ሊግ ዕለት!!
ሰናይ ቅዳሜ!!
ደማቁ የቻምፒዮንስ ሊግ ዕለት!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1