Telegram Web Link
እዚህ ላይ ነዉ እንግዲህ ምባፔ የሚጨመረዉ
🏆🏆

🔥🔥🔥🔥🔥

ደህና እደሩ!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6
ምን አይነት ምድራዊ ቃል ያፅናናሽ ይሆን ከዚህ ስብራት? ከባድ ህመም!! 🥺😔 እግዚአብሔር ያፅናናሽ!! 💔
💔10
ቺርስ!! 🥂

መልካም ቃል ለማይጎድልባቸዉ
ፉክክር ሳይሆን ህብረት ለሚታያቸዉ!!
አንገት ስንደፋ አይዞን ለሚሉ
አብረዉን ለመሆን ዋጋ ለሚከፍሉ
ስንፈልጋቸዉ ከጎናችን ለማይጠፉ
ዋጋችንን ከማንም በላይ አግዝፈዉ ላዩ

አቦ ቺርስ በያሉበት

ማደጋችን አይናቸዉን ለማያቀላ
እጅ ስንሻ እያዩ ለማይሉን ችላ
ቺርስ!!

የኔ ለማለት ለማያፍሩብን
ለኔ ለማለት የማይቸኩሉብን
ሸር ለማይተበትቡ
ወጥመድ ለማይዘረጉ
ጉድለታቸዉን ሙላታችን ለሚያስረሳላቸዉ
ተንኮል እንደቅቤ ያልጠገቡ
ጎበጣዉን መዘዉ ለማያወጡ
ከእግዜር ደግ ልብ ለተጋሩ
በመቆማችን እንደቆሙ ለሚኮሩ
ስንወድቅ ለማየት ቀመር ለማይቀምሩ
ቺርስ አቦ!

ቀናቸዉ ይለምልም!
ፀዓዳቸዉ ይመር!
አበባቸዉ ይጎምራ
የተከሉት ያፍራ
በትንሹ ስኬታችን እንደጨፈሩ
እልፍ እጥፍ ድርብ ያፍሩ
በረከትን በበረከት ላይ ይስፈሩ!!
እኔን ባሉበት አንደበት
እልል ይበሉ በደስታ ብዛት
እረፍት አይራቃቸዉ
ሐዘን ይታወርባቸዉ
አይያቸዉ ክፉ
ይጠበቁ በአንዲዬ በእቅፉ!

ቺርስ ለበጎዎቹ!
የዘመኑ በሽታ ላልያዛቸዉ
ሲመሽ ሲነጋ በቀል ለማይታያቸዉ
ቅናት ያላጠወለጋቸዉ
አርፈዉ የሚያሳርፉ እንደጥላ ለተዘረጉ
ብርሃን ተሞልተዉ ብርሃን ለሚያበሩ
አፅናኝ አንደበትና የሚጋባ ደስታ ለተሞሉ
አቦ ቺርስ!! ቺርስ!! ቺርስ!!

ምቀኛዉን ያርቅላቸዉ
ቅን ልቦናቸዉ አይነጠቅ
ከመርዘኞች ይሰዉራቸዉ
ጨለማ አይዋጣቸዉ
ሙሉ ይሁን ህይወታቸዉ
አይደብዝዝ ሳቃቸዉ!!
16👍6
Dawite Mekonnen Mee Xiq...
90's Music With Lyrics
🎼  Mee Xiqo
🎤 Dawite Mekonnen

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
1
6 ሴትን ማስፎንቀቂያ መንገድ አለ። 4ቱ ነገ ጠባ ስለsex አታዉራት ነዉ 😁

ለየት በል ከአብዛኞቹ!

ከዚያ ምን የመሰለች ዉብ አበባ 🌹 ቸከስ የራስህ ታደርጋለህ 😄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10😁2
Zumbara
Asni Abate & Dimoned Melkamu
🎼  Zumbara
🎤 አስኒና ዳዬ

ከኔ ማህደር
ለናንተ

ቀኑ ተወዳጁ ቅዳሜ ነዉ
በያላችሁት እየተፍታታችሁ 🤙
ፏ ብላችሁ ዋሉልኝ!!

#አንድ_ለቅዳሜ
#ዝንቅ
🔥2
የድሃ ሀገር ዜጎች ሀብታም ለመሆን ዋናዉን ስራ ብቻ አይሁን እንጂ የትኛዉንም አይነት አቋራጭ መንገድ ታትረዉ ይጠቀማሉ¡

ርዕሱም ሀሳቡም ነዉ!!

ስትሰሩ ዋሉ!!
Monday, Money Day!!
መልካም ሰኞ!!
🔥7
Every የከተማ girl has ናቲ's touch

ዱባለ ደግሞ is like ናቲ of የገጠር ሺኮች 😁😂

Every chick has story with Duብye 😄😂

አሁን ከግቢ ስወጣ አንዷ በስልክ "ሊሄድ የተነሳን ማዘግየት እንጂ ማቆየት አይቻልም" ስትል ትዝ ብሎኝ ነዉ 😂😁
😁15
Kuku Sebsebe - Leman Lenigere.mp3
🎼  ለማን ልንገር
🎤 ኩኩ ሰብስቤ

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
1
ባለፈዉ ከሐረር ይዤ የመጣሁት ቡችላ መሳቅ ጀምሯል አላለኝም። በል አንተ ማልቀስ ሳትጀምር በጊዜ ሸኘዉ።

😁😂
😁14👍2
ዒድ ሙባረክ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

ዝንቅ
👍51
ለአባቴ

(በዕውቀቱ ስዩም)

ሰው ብቻ አይደለህም፣ ካፈር ወጥተህ ላፈር
መላክ ነህ፣ ሉሲፈር
ክብርህ ማንነትህ ባመጽ የሚታፈር፡፤
የማትንበረከክ
የማትርመጠመጥ
ከባለጌ ዙፋን
በርጩማ የምትመርጥ፡፡
ያለ ባህር ሰርጓጅ ያለ ሙሴ በትር
በመታገስ ብቻ ፣ባህር የምትመትር፡፡
ካዘልከኝ ጀምሮ ፣እንኮኮ ጫንቃህ ላይ
ከፍታውን እንጅ፣ ዝቅታውን ሳላይ
እንደ ንሥር መጠቅሁ፣ እንደ ምስራቅ በራሁ
የገዛ ክንፎቼን ፣እንደ ዳንቴል ሠራሁ፡፡
በርግጥ ደሀ ነበርህ…
ከሰላምታ በቀር የማታበረክት
ነጠላህ መናኛ፣ሰውነትህ የክት
በርግጥ ድሀ ነበርህ
የነጣህ፣ የጠራህ
ከጦርሜዳ ይልቅ ገበያ ሚያስፈራህ፡፡
ቤሳ ባታወርሰኝ አወረስከኝ ትግል
የትም እንዳይጥለኝ ፣ሕይወት እንደ ፈንግል፡፡
አባየ ብርሀን
አባ የምስራቅ በር
ገመና ሸሻጊ፣እንደ ካባ ገበር
አባቴ ባትሆን ይጸጽተኝ ነበር!
👍14
ዛሬ አለም አቀፍ የሙዚቃ ቀን ነበረ።

ሙዚቃ መዝናኛ፣ ሀሳብን፣ ደስታን፣ ፍቅርን፣ ሀዘንን መግለጫ የሆነ አለምአቀፍ መግባቢያ ነዉ። ብዙ የድብርት ቀናትን ሙዚቃ አፍክቶታል። ብዙዎች ፍቅራቸዉን ሌሎች ስብራታቸዉን መግለፅ ተስኗቸዉ ሙዚቃ ጋብዘዋል፤ በሙዚቃ ተነጋግረዋል። ሙዚቃ ትዝታ ነዉ፤ የበጎና መጥፎ ጊዜ ማስታወሻ! ሙዚቃ ቴራፒ ነዉ፤ የተሰበረን መንፈስ ማከሚያ። ሙዚቃ ጉልበት ነዉ፤ በሞራል መስሪያ።

ትኑር ሙዚቃ
ስሜት አምቃ
ደምቃ አሸብርቃ
❤️💔🤍
9👍3
Eketelehalwe
Tsedenia G - Topic
🎼  እከተልሃለሁ
🎤 ፀደኒያ ft Marcos

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
👍4
የቅዳሜ ዉሎ

ፋራ ሆኛለሁ ስላችሁ ፋራ ግምብ ፋራ ነዉ የሆንኩት 😂😁😂😂

ቺክ ምልክት ስታሳየኝ ማንበብማ ታዉሬያለሁ 😂 ኧረ አምላኬ እንደድሮዉ ቀይረኝ 😂😂 እነሱ ደግሞ አፈሉ 😂 ወንድ ልጅ ጨዋ መሆን አይችልም በቃ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁71👍1
"እንዴ ሚስት ባሏን እንዲህ ነዉ የምትንከባከበዉ?" ብያት

"በናትህ እንዲህ አይነት ቀልድ አትቀልድ" አለችኝ እያኮረፈች

"ማለት? 😊" ብላት እየሳኩ

"በቃ እኔ የምር ይመስለኛል አትቀልድ 😡" አለችኝ።

ስንትኮ ዙርያዋ ላይ የሚያንዣብቡ ጅላሶች አሉ። ግን ከነሱ 10 እሺታ ይልቅ የኔ አንድ እምቢታ ትርጉም ይሰጣታል። ሴት ልጅ ስትወድህ ኩርፊያዋ ካንተ ጋር ስለመሆን እንጂ ባንተ አይደለም። በግንኙነታችሁ ላይ አይሁን እንጂ ምንም ብትቀልድ ኩርፊያዋ ጊዜያዊ ነዉ። ምክንያቱም አንተ የምታደርገው ትንሽዬ ነገር በበጎም በመጥፎም ጎኑ ጎልቶ ይታያታል። በተለይ ከዉጭ ለሚያያት ጀግና ጀግና ጠንካራ ጠንካራ የምትጫወት ሴት ላፈቀረችዉ ወንድ ስስ 🥰🥺 ነች። ጥንካሬዋ ኮንፊደንሷ እምቢታዋ ፍልስፍናዋ ያ አንዴ ልቧን ያሸነፈዉ ወንድ ሲያናግራት በመስኮት ጥሏት ነዉ የሚጠፋዉ 😄 ስለዚህ ዝምታን ትመርጣለች። ሳትወድ በግድ ከሱ ጠባቂ ትሆናለች፤ የፈለገችዉን መሆንና ማድረግ ያቅታታል። ባንተ ጉዳይ ከራሷ ጋር ትነታረካለች። አንተን ስታገኝህ ያ ሁሉ ነገር ይረሳል። ምን ሆኜ ነዉ ትላለች። ከዚያ ከተለያያችሁ በኋላስ? ሰዓታት ባለፉ ቁጥር ስጋቷ እየጨመረ ይሄዳል። አዕምሮዋ አያርፍም ግንኙንታችሁን መጠራጠር ትጀምራለች!! ቀመር ቀምራ ቀምራ ሲደክማት የማትወዳት ሁሉ ሊመስላት ይችላል 😄 ስለዚህ ወንድ ሆይ የምትወድህን ሴት ከወደድካት ተንከባከባት። ታማኝ ሁን! ድርጊቶችህን አስተዉለህ አድርግ! ግን አማረብኝ ብለህ መቼም እሷን አትምሰል። ራስህን ሁን! አሁን የነገርኩህ ሁሉ ተጋላብጦ አንተ እንደሷ እሷ እንዳንተ ብትሆኑ ቀድማ ግንኝነቱን የምታቋርጠዉ እሷ ነች 😆 ስለዚህ ወንድ ሁን!! አንተ የወንድነትን ድርሻ ብቻ ተወጣ! 😎 የሴትነቱን ድርሻ እሷ ትወጣዉ!!

ፍቅር ለአፍቃሪዉም ለተፈቃሪዉም ደስ የሚል የስሜት ማዕበል ነዉ።

እሁድ የፍቅር ቀን!!
ከምታፈቅሩት ጋር በፍቅር ዋሉ።
17👍6
አንዳንዴ ከሩቁ አይታችሁ "ይሄ ሰዉ እንዴት boss ወይም የዚህ ድርጅት ባለቤት ሆነ ወይም ሆነች?" ልትሉ ትችላላችሁ። "ምን አይተዉበት ወይም አይተዉባት ነዉ ትላልቅ ቦታ ያሉ ሰዎች እንኳን እንዲህ አክብረዉ የሚያናግሩት/ሯት?" ትላላችሁ። ግን ቀረብ ብላችሁ ስታዩት "ኦ ለዚህ ነዉ ለካ" ትላላችሁ 😁😂 That is why he/she is the boss ይባል የለ? ብዙ የቢዝነስ ባለቤቶች ስትቀርቧቸዉ ነዉ ቦስ መሆናቸዉ የሚገባችሁ። እነዚህ አምረዉ ተሽቀርቅረዉ ከስር ለስር የሚሽከረከሩት ድምፃቸዉ ከሩቅ የሚሰማላቸዉ ሰዎች ቅጥረኞቹ ናቸዉ። 😂 አንዳንድ ቦስነት የሚሰጥ ማንነት እንጂ ተለፍቶ የሚገኝ አይደለም!! የተሰጣቸዉ ሰዎች ግን ከማንም በላይ ይለፋሉ፤ የተሰጣቸዉን መልሰዉ ለማህበረሰቡ ለመስጠት ይታጋሉ። በዚያዉም ተጠቅመዉ ካሰቡበትም ይደርሳሉ!

ምን እያልኩ ነዉ? እዉነተኛ ቦስነት የማገልገል፣ የመታተርና የማሳካት ድምር ዉጤት ነዉ።

አንድ የታክሲ ዉስጥ ጥቅስ ትዝ አለኝ
"ሲሰሩ አትስራና
አዞሩብኝ በል ስትዞር ዋልና!" 😁

እኔም እላለሁ "ካሰቡበት ለመድረስ እንቅልፍ አጥተዉ ሰዉ በተኛበት ሰዓት እንኳን ሲያቅዱና ሲሰሩ የሚያነጉ ባሉበት አንተ እንቅልፍህን እየለጠጥክ አድረህ ጠዋት ከነሱ እኩል ለምን አልሆንኩም እንዳትል!!"

ሰናይ ማክሰኞ!!
ድል በየስራ ዘርፋቸዉ ለሚተጉ ይሁንላቸዉ!!
👍10🔥61
Keremela
Neway Debebe - Topic
🎼  ከረሜላ
🎤 ነዋይ ደበበ

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
3
Which Hawk do you prefer?

Hawk 1 or Hawk 2?

😁 ደህና እደሩ!
😁4👍2👏1
Manale
Abeba Lakew - Topic
🎼  ማን አለ?
🎤 አቢ ላቀዉ

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
👍1💔1
2025/10/23 17:24:01
Back to Top
HTML Embed Code: