ዝንቅ መዝናኛ
"ለሙድ ወደ ፍቅር አትግቡ፣ ከገባችሁ በፍቅር ላይ ሙድ አትያዙ" የዛሬዉ ከደቂቃዎች በፊት ላየዉት አሳዛኝ ገጠመኝ የሰጠዉት ርዕስ ነዉ ይሄ የመብራት መጥፋቱንና ሰኔ 30 መሆኑን አሳብቤ በፍቅር ቀን ለአስቸኳይ ስራ አንድ መብራት ወዳለበት ካፌ ጎራ ስል ያጋጠመኝ እዉነተኛ ክስተት ነዉ... ሶኬት ወዳየሁበት አንድ ባዶ ወንበር ሄጄ ደቀስኩ.. ቁጭ ከማለቴ የለቅሶ ድምፅ ስሰማ እንደማንኛዉም ጤናማ ሰዉ አይኔን…
"መቼም በሰዉ እንጂ በፍቅር ተስፋ አትቁረጡ"
ይኸኛዉ ደግሞ ቀጥለዉ በገቡ ጥንዶች ዙሪያ ያስተዋልኩትን ስከትበዉ የሰጠሁት ርዕስ ነዉ
ገና እንደገቡ አክብረህ ቦታ የምትለቅላቸዉ አይነት ጥንዶች ናቸዉ። ፊታቸዉ ላይ የሚታየዉ ፈገግታቸዉ ራሱ እንኳን እነሱ የሚያያቸዉን ደስ የሚያሰኝና የሚጋባ ነዉ። ዉስጣቸዉ ሰላም የሆኑ ሰዎች በግምባራቸዉ ያስታዉቃሉ ይላል አንድ ጓደኛዬ፤ እዉነት ነዉ። ቁጭ ካሉበት ሰዓት ጀምሮ ጨዋታቸዉ የደራ ነዉ። ደግሞ አፕርሼት ሲደራረጉ 😍 እሱ በስራ ቦታዉ ያጋጠመዉን ቻሌንጅ እሷ በቤተሰብ በጓደኞቿ እየተሳሳቁ ሲያወሩ ፍቅር ጎልቶ ይታያል። ከዚያ ስልካቸዉን እየተለዋወጡ በሆነ ነገር ሲሳሳቁ በቃ ጤናማ ግንኙነታቸዉ አጠገባቸዉ ላሉ ሰዎች ሁሉ ተጋብቶ አሁን ካፌዉ ደርቶ የጨዋታ ሜዳ ሆኗል። በዚህ ጊዜ ስልካቸዉን ከሚያሳዩ አብዮት አደባባይን ራቁታቸዉን ቢያቋርጡ የሚቀላቸዉ ብዙዎች ናቸዉ። የታመመ ትዉልድ መሃል የተገኙ እንቁዎች!! ደግሞ ካፌዉ ዉስጥ ካሉት ቆንጂዬዋ እሷ ነች 🥰😁
ከዚህ ሁሉ የዛሬዉ ትምህርት ምንድነዉ? በሰዉ እንጂ በፍቅር ተስፋ አትቁረጡ።
ኮርነር ላይ ካለዉ ሲፒከር ጥበቡ ወርቅዬ ያንጎራጉራል
"አይኔም አያይ ካንቺ በቀር... ❤️"
ይህ ልቦለድ አይደለም እዉነተኛ ያየሁት ታሪክ ነዉ!
ፍቅር ጣፋጭ የነፍስ መድኃኒት ነዉ።
በፍቅር አምሹ!!

❤13👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰኞ ነዉ! ሐምሌ 1 ነዉ። በገቢዎች ቀመር አዲስ ዓመት ነዉ።
አሸንፉ! ከፍ ከፍ በሉ!
መልካም ሰኞ!!
ሰኞ የስራ ቀን!!
አሸንፉ! ከፍ ከፍ በሉ!
መልካም ሰኞ!!
ሰኞ የስራ ቀን!!
🔥4👍1
በጣም ብዙ አሽቃባጭ ሰዎች አሉኮ 😂
ግን ኦንላይን ላይ በኮሜንት በናትህ ድመቷን ስጠኝ እንደሚሉ ሰዎች አሽቃባጭ የለም 😁😂😁 በየጥጋጥጉ ድመት ያጡ አይመስሉም 😂 ወይስ ያኛዉ የጀርመን shepherd ነዉ?
ግን ኦንላይን ላይ በኮሜንት በናትህ ድመቷን ስጠኝ እንደሚሉ ሰዎች አሽቃባጭ የለም 😁😂😁 በየጥጋጥጉ ድመት ያጡ አይመስሉም 😂 ወይስ ያኛዉ የጀርመን shepherd ነዉ?
😁14👍1
ልጆች እስከ 2 ዓመት በSuicidal mission ራሳቸዉን እንዲያጠፉ ነዉንዴ የሚላኩት? 😳😂😁 ስለማያዉቁ ነዉ እንዳትል ደህና ምግብ መረረን ብለዉ ይተፉና ብረት፣ ቀለም፣ ሳሙናና ሎሽን ግን ካገኙ እንክት እያደረጉ ለሰዓታት ኢንጆይ እያደረጉ ይቆያሉ 😂
አይ የወላጅ መከራ!!
የሚበላዉን ከማስተማሩ በላይ የማይበላዉን እያስተማረ ነዉ ጨጓራዉን የሚጨርሰዉ።
አይ የወላጅ መከራ!!
የሚበላዉን ከማስተማሩ በላይ የማይበላዉን እያስተማረ ነዉ ጨጓራዉን የሚጨርሰዉ።
😁9
ያኔ ስንመረቅ ትዝ ከሚለኝ ነገር ዉስጥ ግርም የሚለኝ እኛ ሱፍ ለብሰንም ተማሪ ስንመስል 😁😂 ቺኮቹ ፏ ብለዉ ሲወጡ የባላባት ልጅ ሆነዉ ሲቀየሩ የማየዉ ነገር ነበረ። ሌላዉ የሚገርመዉ ሁላችንም ሪሌሽንሺፕ ዉስጥ ሆነን ግን ደግሞ በዚያዉም ልክ ሁላችንም ሲንግል ነበርን 😂😁😂 Complicated ይልሃል እንደዚህ ነዉ!!
ለማንኛዉም ከመላዉ ሀገራችን የትምህርት ማዕከላት በዘንድሮ ዓመት የምትመረቁ የundergraduate ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! 🎉 ከዚያ በላይ ያላችሁት የራሳችሁ ጉዳይ!!
በዚሁም እንኳን ወደ ህይወት ዩንቨርስቲ ጥግረራ ካምፓስ በሰላም ተቀላቀላችሁ!! እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችሁ በ 4 Credit Hour የሚገመገምና Course Instructor ያለዉም የሌለዉም መሆኑን አዉቃችሁ እንድትንቀሳቀሱ እመክራለሁ። 😂😁😂 ምን ማለት ነዉ ደግሞ እንዳትሉ ደግሞ እኛም እንዲሁ ግራ ተጋብተን ነዉ የምንኖረዉ 😭😁😂
የናንተዉ ሲንየር /ነባሪ ተጠግራሪ!! 🤝😋

😁14👍4
"ዉዴ እኔ ባንተ ፍቅር ወፍና አዉሮፕላን መለየት አቅቶኛል።
ፍቅሬ ቆይ ልጠይቅህ ያ አረንጋዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ጭራዉ ላይ ያለዉ ወፍ ነዉ ወይስ አዉሮፕላን?" ብላ ለፍቅረኛዋ ላከችለት
ጀለስ መልሱ ምን ቢሆን ጥሩ ነዉ
"ማሬ አረ እሱ ቀስተ-ደመና ነዉ። "
😂😂😁😁😁😂😂😂
አዝግ ባልና ሚስት
ፍቅሬ ቆይ ልጠይቅህ ያ አረንጋዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ጭራዉ ላይ ያለዉ ወፍ ነዉ ወይስ አዉሮፕላን?" ብላ ለፍቅረኛዋ ላከችለት
ጀለስ መልሱ ምን ቢሆን ጥሩ ነዉ
"ማሬ አረ እሱ ቀስተ-ደመና ነዉ። "
😂😂😁😁😁😂😂😂
አዝግ ባልና ሚስት
😁12
ሁለት ትዝ ባሉኝ ቁጥር የሚያስቁኝ አባባሎች አሉ። በተለይ መንገድ ላይ እየጮኸ ስልክ የሚያወራ ሰዉ ሳይማ አንዳንዱን ጠጋ ብሎ መጠየቅም ያምረኛል 😂😁😂
አንደኛዉ የቶማስ ነዉ
"ምንህን ነዉ ቆይ የሚያምህ?" 😂😁😂
ሁለተኛዋ የነዋይ ነች
"ምንም ምንም ህመም የለብህም አይደል?" 😂😂
አንደኛዉ የቶማስ ነዉ
"ምንህን ነዉ ቆይ የሚያምህ?" 😂😁😂
ሁለተኛዋ የነዋይ ነች
"ምንም ምንም ህመም የለብህም አይደል?" 😂😂
😁7👍1
"አበባነትሽን ለመቅሰም ብዙ ወንዶች ዙሪያሽን ነዉ የሚዞሩት። ካሁኑኑ ስለ ቁም ነገር ማሰብ መጀመር አለብሽ" እያላት ነዉ ገቢና ዱቅ አርጓት። ምንም አታወራ ጭንቅላቷን ብቻ "አዎ ልክ ነህ" እያለች ትነቀንቃለች። እናንተ የናንተን ላይፍ ቀጭታችሁ ስታበቁ ቆንጆ ቸከስ ባያችሁ ቁጥር ምክር ቢጤ የሚያምራችሁ ሼባዎችና የወጣት ሼባዎች ምናችሁን ነዉ የሚያመዉ? 😁😂
እዚህ ሀገር ሁሉም ቆንጆ ላይ ይበረታል ምንሸት? ባህል ወጓን እንድታከብር ሁሉም ህግ የሚያከረዉ ቆንጆዋ ላይ፣ ስትቦርቅ ስትደሰት አታግቢና እያለ ሁሉም ወላጅ ወላጅ የሚያጫዉተዉ ቆንጂዬዋ ላይ፣ የሚያፈጋ ስራ ስትሰራ አንቺን የመሰለች ቆንጆ እንዴት የሚለዉ ቆንጂዬዋን፣ ስራ ሳትሰራ ቢያያት ሹገር እያጨወተች የምትኖር የሚለዉ ቆንጂዬዋን፣ ወዘተ ተዘርዝሮም አያልቅም። ለዚህ ነዉኮ ቆንጆ ቸከሶች የማይቀርቧችሁ። እነሱም ሰዉ መሆናቸዉን ትረሱና ራሳቸዉን እንዲሆኑና ፈታ እንዲሉ አትፈቅዱላቸዉም። ለመወደድ ቺክ መምከር አይጠበቅብህም ወንድማለም 😂 እዉነተኛ ሁን! ለመጥበስ ከፈለክ ጀንጅን እንጂ አትምከር! ፍሬንድ ዞን ዉስጥ ዘጭ የምትሉት እኮ ለዚህ ነዉ 😄
እኔ ተናግርያለሁ
✌️ ፒስ!!

👍12❤3👎1
"በተመረቅንበት የትምህርት መስክ ሥራ ፈጣሪ በመኾን ሀገርን የሚጠቅም ሥራ እንሠራለን" ተመራቂዎች 😂😁😂
በሉ ስራ ፈጣሪዎች ስትሰሩ ዋሉ!
ሰኞ የስራ ቀን!
በሉ ስራ ፈጣሪዎች ስትሰሩ ዋሉ!
ሰኞ የስራ ቀን!
❤9👍2😎1
ቸከስህን ለጓደኞችህ ስታስተዋዉቅ "ዋናዉ አንተ ደስተኛ መሆንህ ነዉ" ካሉህ እንግዲህ የጠበስካትን እየነገሩህ ነዉ 😂😁😂
ግን የትኛዉ መሪጌታ ጋር ነዉ ያሰራኸዉ ካሉህ ደግሞ you know what you bagged 😂👌
ግን የትኛዉ መሪጌታ ጋር ነዉ ያሰራኸዉ ካሉህ ደግሞ you know what you bagged 😂👌
😁11❤1