AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ጉዞ ወደ መቄዶንያ የተማሪዎች ኅብረት ለመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል ለዚህም የክፍል ተወካዮች ቅጽ ወስዳችሁ እያሰባሰባችሁ ትገኛላችሁ ። እየሠራችሁ ላለው ሥራ እያመሰገንን በቦታው ተገኝታችሁ ማዕከሉ የሚሠራውን ሥራ እንዲሁም የሚረዳቸውን ሰዎች እንድትጎበኙ በማሰብ ለክፍል ተወካዮች የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅተናል ። የጉዞው ቀን :- ነገ 01/08/17 ዓ/ም መነሻ ሰዓት…
የተመዘገባችሁ ሕንጻ 10 ፤
6:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ።
6:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ።
🕊2
Our journey with Let's Know Our Country Club began with laughter, culture, connection, and pride. From warm welcomes to vibrant conversations, the opening ceremony was more than just an event—it was the first page in a story we're writing together. Here's to unity, learning, and celebrating the beauty of our country.
be a member today and lets know our country together:
https://www.tg-me.com/+n7bTyG-8lfZhMDQ0

👏7👍1
Just 2 days to go until Culture Day — and we’ve got exciting news!
You can order your very own cultural outfit and be part of the vibrant celebration in style!
Whether it’s bold patterns, rich colors, or traditional elegance — we’ve got you covered.
To place your order, call: +251979199343
Let your culture shine, your roots speak, and your outfit tell a story.
If you have any question don't hesitate to ask [departments committee]
#CultureDay #3DaysLeft #WearYourHeritage #CelebrateInStyle

የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ኅብረት ሥራ አስፈጻሚዎች እና የክፍል ተወካዮች በመቄዶንያ የአረጋውያንና ሕሙማን መርጃ ማዕከል ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል ።
በማዕከሉ ተማሪዎችን ተቀብለው ንግግር ያደረጉት የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማዕከል ምክትል ፕሬዚዳንት ወጣት ራጁ እንደ ግቢ እየተደረጉ ያሉት የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻዎች ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጀምሮ ያሉት ቀና ትብብሮችንም ለሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች አርዓያ የሚሆን ተግባር መሆኑን ገልጸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ወላጅ ከሚልክላቸው ላይ አንሥተው ከሚሰጡት የገንዘብ ድጋፍ እንዲሁም የሥጋ ሜኑን በሌላ ምግብ ማስቀየሩ መልካም እንደሆነ ጠቅሰው ከዚያ በዘለለ ግን ተማሪዎች ማታ ላይ በሰይፉ ሾው እና በመቄዶንያ ዩቲዩብ ቻናሎች የሚተላለፈውን የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ እንዲከታተሉ እንዲሁም ቻናሎቹን ላይክ ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል ።
በጉዞው ላይ የተሳተፉ ተማሪዎችም ቦታውን በአካል በማየታቸው እና የሚሠራውን የበጎ አድራጎት ሥራ እንዲሁም የተጀመሩ ፕሮጄክቶችን ካዩ በኋላ ለማዕከሉ አቅማቸው በፈቀደው ሁሉ ከቤተሰብ ፣ ጓደኛ እንዲሁም ከክፍል ተማሪዎች በማስተባበር የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻውን እንደሚቀላቀሉ ተናግረዋል ።
ሚያዝያ 01/ 2017ዓ/ም

👍15
📣 Culture Day Celebration Alert! 🎉
Get ready to experience the colors, sounds, and vibes of our rich and diverse heritage!
🗓 Date: Friday, April 11, 2025 G.C.
🕠 Time: Starting from 5:30 PM (Local Time)
📍 Location: In front of Block 10
What’s Happening?
✨ Vibrant Photoshoot Sessions – Dress in your traditional best!
🎧 Electrifying Musical Performance with DJ – Dance into the moment!
Don't miss this epic evening filled with tradition, rhythm, and fun. Let’s celebrate culture the way it deserves to be – loud, proud, and unforgettable!
Help us build the ultimate Culture Day Playlist 🎧
Drop your favorite bangers, cultural hits, or party anthems:
👉LINK👈
Come slay for the camera & vibe to the beat!
Everyone’s invited!
Let’s make Culture Day unforgettable — together!

👍2
https://www.youtube.com/@seifufantahun
https://www.youtube.com/@Mekedonia
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !
#በጎነት
#ቸርነት
#ለጋስነት
#በጎ_አድራጎት
#መረዳዳት
#የወደቁትን_ማንሣት
#ሰብአዊነት
እንደ ግቢ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና ሕሙማን መርጃ ማእከል የሚደረገውን የድጋፍ ማሰባሰብ ዘመቻ ይቀላቀሉ ። እኛ እንደ ቀላል የምናያት ነገር ተሰባስባ ትልቅ ቀዳዳን ትሞላለች እና ለመስጠት አናቅማማ ።
ቢያንስ 3000 ተማሪ 100 ብር ቢለግስኳ 300,000 ብር ድጋፍ ማድረግ እንችል ይሆናል ።
CBE : 1000684467968 (Yosetena and Kidus and Naomiy)
እስካሁን ከ 40,000 ብር በላይ ተሰባስቧል ።
የምትረዱት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ቻናሎቻቸውን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ እንዲሁም ፕሮግራሙን በቀጥ በመከታተልም ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላላችሁ ።
=> https://www.youtube.com/@seifufantahun
=> https://www.youtube.com/@Mekedonia
ስክሪንሹት @aastu_supo ይላኩልን ለምታደርጉት አስተዋጽኦ በአረጋውያኑ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።

እንደሚታወቀው ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች የሦስት ሳምንት ዜርፎር በሌላ ምግብ እንዲቀየር እና ገቢው ለመቄዶንያ እንዲሆን ፈርመዋል ።
ነን ካፌ የሆናችሁ ደግሞ በዛሬው ዕለት የነን ካፌ ክፍያ ተፈጽሞላችኋል እናም ካላችሁ ቢያንስ 100 ብር ብትልኩ ትልቅ ድጋፍ ነው ። ከ 2700 በላይ ነን ካፌ ተማሪ ስላለን ኹሉም እጁን መዘርጋት ከቻለ 270,000 ብር ከዚህ ብቻ ማግኘት ይቻላል ።
CBE : 1000684467968 (Yosetena and Kidus and Naomiy)
እስካሁን ከ 40,000 ብር በላይ ተሰባስቧል ።
የምትረዱት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ቻናሎቻቸውን ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ እንዲሁም ፕሮግራሙን በቀጥ በመከታተልም ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላላችሁ ።
=> https://www.youtube.com/@seifufantahun
=> https://www.youtube.com/@Mekedonia
ስክሪንሹት @aastu_supo ይላኩልን ለምታደርጉት አስተዋጽኦ በአረጋውያኑ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።
👍16
https://youtu.be/U1mIG9MAigk
Online የሆናችሁ ሊንኩን ከፍታችሁ ተከታተሉ ማየት ባትችሉ እንኳን ሊንኩን ከፍታችሁ ድምጹን Mute አድርጋችሁ ሥራችሁን መሥራት ትችላላችሁ ። ይህንን በማድረጋችሁ እናንተ የምታጡት ነገር የለም እነርሱ ግን ከዚህ ብዙ ይጠቀማሉ ።

YouTube
Subscribe🔔Like,Comment&Share #ቀን 62 የካቲት 1 የተጀመረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ MekedoniaFundraising #mekedonia
እየተካሄደ ባለው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ!
Subscribe🔔,Like👍,Comment💬&Share↗ያድርጉ
በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር…

❤5
💡ለ2017 ተመራቂ ተማሪዎች
📣 የዚህ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎች ረቡዕ፣ ሚያዝያ 8/2017 ዓ.ም ለሚካሄደው የ4ተኛ ዓመት Engineering እና 3ተኛ ዓመት Applied Science ዲፓርትመንት ተማሪዎች internship orientation (ገለጻ) ለመስጠት ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ፎርም እድትሞሉ እናሳስባለን።
👉👉👉👉 ፎርም 👈👈👈👈👈
✅ተሳታፊ ለምትሆኑ የእውቅና ሰርተፊኬት የምንሰጥ ይሆናል።
📌የሚፈለገው ተማሪ ትንሽ ስለሆነ ቀድማችሁ ለምትሞሉ ቅድሚያ ይሰጣል።
ለተጨማሪ መረጃ : 0910631120 መደወል ትችላላችሁ።
🖇 LinkedIn
📨 Telegram
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
Career Club
💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼

Google Docs
ውድ ተመራቂ ተማሪዎች
በዚኽ ዓመት internship ለሚወጡ ተማሪዎች ገለጻ ለመስጠት እንዲኹም ጥያቄዎቻቸውን ለመመለስ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ገለጻ ለመስጠት ፈቃደኛ የኾናችኹ ይኽንን ፎርም እንድትሞሉ እየጠየቅን ተሳታፊ ለምትኾኑ ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፊኬት የምንሰጥ ይኾናል።
👍4❤2