Telegram Web Link
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ተመራቂዎችን ዛሬ ሰኔ 14 ቀን 2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ 880 ወንድና 323 ሴት ተማሪዎችን በአጠቃላይ 1203 ተማሪዎችን አስመርቋል። ለዚህ ደማቅ መርሀ ግብር መሳካት አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ፣ የፀጥታ አካላት፣ ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እናመሰግናለን። እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: www.tg-me.com/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis
የእረፍት ጊዜያችሁን አለፍ ሲልም ከትምህርት ሰዓታችሁ እየቀነሳችሁ ተማሪዎቻችን እንዲሁም ዩኒቨርሲቲያችን ስታገለግሉ ለቆያችሁ እና በዛሬው ዕለት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቃችሁ ውድ የተማሪዎች ኅብረት የዘርፋት ሥራ አስፈጻሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ።

ስላደረጋችሁት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።
#ለተመራቂ_ተማሪዎች

መጽሔት ለማሠራት ፎቶ የተነሣችሁ እንዲሁም የፎቶ ብቻ ከፍላችሁ መጽሔት የማታሠሩ ነገር ግን ፎቷችሁ መጽሔት ላይ እንዲካተት የከፈላችሁ ተማሪዎች ነገር ግን የተጓደለ ፋይል ያለባችሁ ተማሪዎች ይህንን ፎርም እስከ ነገ ጠዋት 3:00 ሰዓት ብቻ እንድትሞሉ ።

ሙሉ ፋይላችሁ በየዲፓርትመንታችሁ ተከፋፍሎ AASTU CLASS OF 2025 ላይ ተለቋል እየገባችሁ ቼክ አድርጉ ።

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ።

https://forms.gle/3nT5NkcaiVHH1uacA
Gold Medalists of 2025 Graduates and Tech4Good Global Competition 2024 Winners in pictures at AASTU.
📢We are hiring from all fields!

Are you a recent graduate driven by impact and ready to grow?
Do you love solving complex problems, thinking critically, and turning data into insights?

We are hiring bright, driven graduates (0–1 year experience) for our Analyst Program, future leaders in strategy, analytics, and public service delivery. This is your chance to build career-defining skills while working on meaningful challenges that improve lives.

What you will get:
Hands-on experience solving real public sector problems
Coaching and mentorship from top consultants in strategy and delivery
A fast-paced environment to be the best of you and career growth opportunities

We are looking for:
• Recent graduates in any field with a CGPA of 3.4 and above
• Fast learners with sharp minds and big ambitions
• Curious thinkers who want more than "just a job"

👉 Apply now – https://apply.ati.gov.et/
ℹ️ Info – https://ethiojobs.net/job/KCHvZ9aOX0-analyst-program-analytics-team

Deadline: Monday, June 30, 2025
ቀዩን ባይንደር የወሰዳችሁ ከአሁን ጀምሮ እየመጣችሁ በሰማያዊ መቀየር ትችላላችሁ ። እንዲሁም ባይንደር ያልወሰዳችሁ ጉግል ፎርም In kind ብላችሁ የሞላችሁም መውሰድ ትችላላችሁ ።

ብሎክ 10- 009
🚨 RECRUITMENT ALERT! 🚨

🌍 AIESEC in Ethiopia is officially recruiting!

Are you ready to unleash your leadership potential? Do you want to be part of a global community creating real impact?

Now’s your chance to be part of the movement!
🔹Who: University Students & young people looking for growth
🔹When: Deadline Thursday JULY 10,2025 at 6:00 pm / 12:00 LT
🔹 Where: Online Apply via our Google Form: https://forms.gle/q8D1ecsninXVboHa9

Why?
Meet incredible people
Work on projects
Develop yourself personally & professionally

This is your sign to step out of your comfort zone and into your greatness.

Apply now and let the journey begin!

Follow our Social Media Account

AiE Instagram | AIESEC LinkedIn

AIESEC in Ethiopia LinkedIn
2025/07/04 17:08:55
Back to Top
HTML Embed Code: