Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
🧩 "ዛሬን ተጨነቅና ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር እለዋለው ራሴን" ይለናል ታላቁ ስፖርተኛ መሀመድ አሊ።
አንተም አሁኑኑ ልደሰት አትበል! ለገንዘብ መስራት አቁመህ ገንዘብ ላንተ መስራት እስኪጀምር ጠንክረህ ስራ። የዚህ አለም ስኬት ትንፋሹን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ ደስታውን ለሚያዘገይ ነው።
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ABDI የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
አንተም አሁኑኑ ልደሰት አትበል! ለገንዘብ መስራት አቁመህ ገንዘብ ላንተ መስራት እስኪጀምር ጠንክረህ ስራ። የዚህ አለም ስኬት ትንፋሹን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ ደስታውን ለሚያዘገይ ነው።
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ABDI የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
👨🦳አንድ ሽማግሌ ወደ አንድ የሞባይል መጠገኛ ሱቅ ሄዱና "ስልኬ ተበላሽቷል ስራልኝ" ብለው ሰጡት። ሞባይል ጠጋኙ ስልኩን አገላብጦ ከፈተሸው በኋላ "አባባ ስልክዎ እኮ ምንም አልሆነም ፤ይሰራል" አላቸው ሽማግሌው አይናቸው እንባ አቀረረና......."ስልኩ ካልተበላሸ...... ልጆቼ የማይደውሉልኝ ለምንድነው? አሉ በደከመ ድምጽ።
ለወላጆቻቸን የምናደርገው ትልቁ ስጦታ ቢኖር በቂ ጊዜ መስጠት ብቻ ነው። የመኖራችን ትርጉም የሚገባን ሲለዩን ነው። እድለኛ ሆነን ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንከባከባቸው። እርቀንም ከሆነ እንደውልላቸው። ይሄን ያህል አመት ጊዜ ሰጥተው እንዳሳደጉን እኛም ጊዜ አንስጣቸው።
ለወላጆቻችን እንዲሁም ለአሳዳጊዎቻችን ፍቅር እና ጊዜ እንስጣቸው !!! ❤
LIJ ABDI
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
የቴሌግራም ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇
www.tg-me.com/hebre_muslim
ለወላጆቻቸን የምናደርገው ትልቁ ስጦታ ቢኖር በቂ ጊዜ መስጠት ብቻ ነው። የመኖራችን ትርጉም የሚገባን ሲለዩን ነው። እድለኛ ሆነን ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንከባከባቸው። እርቀንም ከሆነ እንደውልላቸው። ይሄን ያህል አመት ጊዜ ሰጥተው እንዳሳደጉን እኛም ጊዜ አንስጣቸው።
ለወላጆቻችን እንዲሁም ለአሳዳጊዎቻችን ፍቅር እና ጊዜ እንስጣቸው !!! ❤
LIJ ABDI
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
የቴሌግራም ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇
www.tg-me.com/hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
🔴 በህይወት ውስጥ አብዛኞቻችን የመቶ ሜትር ሯጮች ነን። ቶሎ ሮጠን ቶሎ ቀድመን ማሸነፍ እንፈልጋለን፤ ሲጀምር የ 100 ሜትር ሯጭ ለአመታት የሚያደርገው ልምምድ ምን ያህል አስደንጋጭ እንደሆነ ያውቃሉ፤ ሲቀጥል ደግሞ በህይወት ረጅም ርቀት መጓዝ የሚፈልግ ሁሉ የማራቶን ሯጭ ነው መሆን ያለበት።
የማራቶን ሯጭ ስትሆን ጓደኞችህ አሁን ቀድመውህ ቢሄዱ አይገርምህም! ምክንያቱም ራስህ ላይ ከሰራህ ከኋላ ተነስተህ ማንንም ልትቀድም ትችላለህ። ኤሊ ጥንቸልን የቀደመቻት ፈጣን ሆና አይደለም፤ ግን በሁለት ምክንያት ነው
1⃣ መቀደሟ ተስፋ አላስቆረጣትም
2⃣ ቀስ ብላም ቢሆን እንደምታሸንፍ ታውቃለች
አንተም የጎደለህ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልግበት መድረስህ አይቀርም። ህልምህ ትልቅ ከሆነ አሁኑኑ ለምን አልተሳካም ብለህ አትዘን፤ ለመጪው ስኬትህ ኤሊ በቂ ምስክር ናት!
LIJ ABDI @hebre_muslim

Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ
አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ
የ ዶክተር ዘክር ተሪክ እና እውቀቶችን ለምትፈልጉት በሙሉ አሁኑኑ ጆይን በሉት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የ ዶክተር ዘክር ተሪክ እና እውቀቶችን ለምትፈልጉት በሙሉ አሁኑኑ ጆይን በሉት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
👆😱 አሳ ነባሪዎች የአለማችን ጩኸታም እንስሶች ናቸው ። እርስ በእርስ እስከ 1,500 ኪሜ ድረስ መሰማማት ይችላሉ ። ለንፅፅር የጀት ሞተር 140 *dB የጩኸት መጠን ሲኖረው የአሳ ነባሪ 188 *dB ነው ። *dB - decibels (የድምፅ መጠን መለኪያ ነው ። የኪሎ ሜትሩን ርቀት አስቡት 🙆♂
𝐋𝐈𝐉 ✍𝐀𝐁𝐃𝐈 @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
𝐋𝐈𝐉 ✍𝐀𝐁𝐃𝐈 @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
🧣ሰዎች እንዲሁ ሊፈልጉህ አይችሉም! አንተን ለመፈለግ ወይ አንቺን ለመውደድ ምክንያት ይፈልጋሉ፤ ታዲያ ምን ይሻላል?
መጀመሪያ ራሳችንን መውደድ፤ ራስህን ስትወድ ብዙ ነገር ላይ ትጠነክራለህ ልበ ሙሉ ትሆናለህ፣ ብዙ ነገር ያለ ሰው እርዳታ ታሳካለህ ያኔ በስንፍናህ ጊዜ ዞርም ብለው ያላዩህ ሰዎች ምን እናግዝ ከጎንህ ነን ይሉሀል። አየህ ይህ የሰው ፀባይ ነው ምንም ከሌለህ ልፍስፍስ ከሆንክ ብትንፈራፈር አያነሱህም።
ስለዚህ ወዳጄ ከሰው መጠበቁን አቁምና ወደ ራስህ አተኩር፣ ጠንካራ ጎንህ ላይ ጠንክረህ ስራ፣ ህልምህን አሳድ፣ ማንነትህን በስራህ ወይ በትምህርትህ አሳይ! ከዚህ ውጪ ምርጫ የለህም!
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ልጅ አብዲ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
መጀመሪያ ራሳችንን መውደድ፤ ራስህን ስትወድ ብዙ ነገር ላይ ትጠነክራለህ ልበ ሙሉ ትሆናለህ፣ ብዙ ነገር ያለ ሰው እርዳታ ታሳካለህ ያኔ በስንፍናህ ጊዜ ዞርም ብለው ያላዩህ ሰዎች ምን እናግዝ ከጎንህ ነን ይሉሀል። አየህ ይህ የሰው ፀባይ ነው ምንም ከሌለህ ልፍስፍስ ከሆንክ ብትንፈራፈር አያነሱህም።
ስለዚህ ወዳጄ ከሰው መጠበቁን አቁምና ወደ ራስህ አተኩር፣ ጠንካራ ጎንህ ላይ ጠንክረህ ስራ፣ ህልምህን አሳድ፣ ማንነትህን በስራህ ወይ በትምህርትህ አሳይ! ከዚህ ውጪ ምርጫ የለህም!
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ልጅ አብዲ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
አባት ለልጃቸው "አይምሮዬ ውስጥ ሁለት አውሬዎች የሚዋጉ ይመስለኛል" አሉት። ልጅ አየተገረመ "ምን አይነት አውሬዎች?" አለ።
አባት መለሱ "አንደኛው አውሬ አትችልም፣ አትረባም የትም አትደርስም ሰነፍ ነህ ይለኛል፤ አንደኛው ደግሞ ትችላለህ፣ የምትፈልገውን ታሳካለህ ጎበዝ ነህ ምንም ነገር አያቅትህም" ይለኛል አሉት።
ልጅ ይሄንን ሲሰማ በጉጉት አንድ ጥያቄ አነሳ "ቆይ አባዬ ታዲያ ውጊያውን የትኛው ነው የሚያሸንፈው?" አለ። አባት መለሱ "አብዝቼ የመገብኩት" ነዋ ብለው መለሡለት።
እኛም ለአይምሮአችን አብዝተን የመገብነው ያሸንፋል። እችላላሁ፣ በራስ መተማመን አለኝ ብለን ለራሳችን ከነገርነው እንድንችል ያደርገናል፤ በተቃራኒው ለራሳችን የምንነግረው ደካማና ሰነፍ እንደሆንን ከሆነ የነገርነውን ሁሉ በተግባር ያሳየናል። በጎው አውሬቲ እንዲያሸንፍ የሚፈልግ ለራሱ በጎና መልካም ነገር ይንገር።

በግንባርህ መሬት ላይ ድፍት በልና እንዲህ በለው.................
አንተ ከኔ በላይ እኔን ምታውቀኝ አምላኬ ሆይ፤
አንተ ከኔ በላይ ለኔ ሚያስፈልገኝን ምታውቅ ጌትዬ ሆይ፤
አንተ ሰዎች የሚያዩትን እላዬን ሳይሆን ውስጤን ምታየው አዛኙ ሆይ ፤
እኔ የወደድኩትን ሳይሆን አንተ የወደድክልኝን፤
እኔ የመረጥኩትን ሳይሆን አንተ የመረጠክልኝን፤
እኔ ይሆነኛል ያልኩትን ሳይሆን የሚሆነኝን ስጠኝ በለው አትፋታው ጨቅጭቀው!
አዛኙ ሆይ እዘንንለኝ!
ጠባቂው ሆይ ጠብቀኝ!
እኔነቴን አደራ በለው!
እራስህን ለሱ አደራ ስጠው፤
እሱ እንደ ደካማዎቹ ሰዎች አይደለም፤
እሱ ዛሬ ስትደሰት አብረውህ አጨብጭበው ነገ ሲከፋህ እንደሚተውህ ባርያዎቹ አደለም፤
እሱ አደራህን አይበላም፤
ምትወደውን ነገር ሁሉ ለሱ አደራ ስጠው
እሱ ሚመርጥልህ እንደ ሰዎች በሼም አይደለም፤
ማይሆነኝን አርቅልኝ በለው ያርቅልሀል፤
ልብህንም ለሱ አደራ ስጠው፤
እሱ በልብህ ጢባጢቤ እንደሚጫወቱብህ ሰዎች አደለም፤
ሁለመናህን መኖርህን ሁሉን አደራ በለው፤
እመነው አፍቅረው ስገድለት፤
ለሱ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ
ደስተኛ እንድትሆን፤
ጨቅጭቀው ጠይቁኝ ሰጣቹሀለው ብለህ ቃል ገብቶልህ የለ እና ለምን እሱን መጠየቅ ትሰለቻለህ እሱ ኮ ጨቅጫቃ ባርያዎቹን ይወዳል ...............
ደሞ አመስግነው ከተሰጠህ ያለህ ብዙ ነው እሱ የሰጠህ ማንም ሊሰጥህ የማይችለውን ነገር ነው
አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏🙏
LIJ ABDI @hebre_muslim
የእናንተው ምርጡ ጓደኛ !

#ስለ_ሀከሮች_ምንያህል_ያቃሉ
ሀከሮች ”Hacker” በቀላል የሀኪግ ”Hacking” ስልት ተጠቅመው፣ የርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ Phishing፣ DDoS፣ ClickJacking ወዘተ… የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።
ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ። ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
@hebre_muslim

ሰደቃ የትክክለኛ ኢማን ማስረጃ
አላህ ﷻ ከደነገጋቸውና ኢስላም ካነሳሳባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች መካከል አንዱ በተለያዩ የመልካም ነገር አጋጣሚዎች በአላህ መንገድ ላይ ወጪ ማድረግ፣ለድሆችና ለሚስኪኖች ማዘን እንዲሁም ለተቸገሩ መድረስ ነው።ይህም የአንድን ሰው የኢማኑን ትክክለኝነት ከሚያረጋግጡ ታላላቅ ነገሮች አንዱ ነው። በዚህ ላይ በማነሳሳት የመጡ የቁርአንና የሀዲስ መረጃዎች እጅግ በርካታና ተቆጥረው የማይዘለቁ ናቸው።ሌላው ቢቀር በአላህ መንገድ ላይ ወጪ ማድረግ የወጪ አድራጊውን ኢማን ትክክለኝነት የሚያረጋግጥ መሆኑ ብቻ ትልቅ ክብርና ደረጃው ከፍ ያለ መሆኑን ለማሳየት በቂ ነው።
ሙስሊም በዘገቡትና አቢ ማሊክ አል አሽዐሪይ ባስተላለፉ ሀዲስ መልክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል
(والصدقة برهان)
«ሰደቃ ማስረጃ ነው»
ይህ ማለት የለጋሹን የኢማን ትክክለኝነት የሚያረጋግጥ ማስረጃ ነው ማለት ነው።
ለዚህም ነው አላህ ﷻ ይህንን የሙእሚኖች መገለጫ ያደረገው።
አላህ ﷻ እንዲህ ይላል
﴿ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ فِيهِ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ ﴿١﴾الَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِالْغَيْبِ وَيُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ﴿٢﴾
ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚቸሩ ለኾኑት፤
🍀 http://www.tg-me.com/hebre_muslim

Telegram
﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽
🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃
🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው👇
💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለው ነብያዊ ትእዛዝ ለማድረስና ሡናን ለማስፋፋት ነው
@abdu4321 @abdu43211
ሀሳቦን Comment>☞ @abduljilal <<<ላይ ይፃፉ

የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የተፈጠረው ታዲያ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?' ሲል ይጠይቃል። በዙሪያችን ባሉ ሰዎች ማለትም በቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ ተፅዕኖ ተከበን ራስን መሆን ከባድ ቢሆንም ምርጥ ማንነቶች ነጥረው የሚወጡት ከባድ ዋጋ በመክፈል ስለሆነ ማን ምን ይለኛል ሳንል ራሳችንን ለመሆን ጥግ ድረስ መጣር አለብን።
መሠል መልእክቶች እንዲደርሶት 🛑OPEN🛑የሚለውን ተጭነው
👉 JOIN 👈 ይበሉ
ልጅ አብዲ @HEBRE_MUSLIM የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገ ስታጎነብስ በብዛት ይወድቅብሃል። ስለወደቁት ነገሮች ዘላቂ መፍትሄ አስብ። ጉዞህንም በጥንቃቄ ቀጥል።
👉 @hebre_muslim
👉 @hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
'እስከዛሬ መጀመር ነበረብኝ' እያሉ ራሳቸውን የሚወቅሱት ሰነፎች ናቸው፤ 'ዛሬ ያውም አሁን እጀምራለው! ምርጡ ጊዜ ከፊቴ ነው ያለው' ይህ የስኬታማ ሰዎች አመለካከት ነው። ከጎደላቸው ይልቅ ያላቸውን፤ ካጡት ይልቅ ያገኙትን አይተው በጎ አስበው በጎ ይሰራሉ።
የሌለህንማ ልቁጠር ካልክ የማቱሳላ ዕድሜ አይበቃህም፤ ባለህ ተደሰትና ሁሉንም በጥረቴ አሳካዋለው በል! እህቴ የጎደለሽን አይተሽ ከማዘንሽ በፊት በተሰጠሽ አመስግነሻል? ገና ብዙ ጊዜ አለሽ እኮ ለምድነው ጊዜዬ አለፈ፣ ምንም አልሞክርም የምትዪው? ያለፈው ጊዜ እንደ ንፋስ ነው አልጨብጠውም የሚመጣው ግን የኔ ነው በይ!
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim

Forwarded from Muaz Habib via @HikmamilaBot
Forwarded from 🔖ካላመንክ ገብተህ እይ🔖