Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
💧አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር ለፍፃሜ ቀናችን አንድ እርምጃ እየቀረብን ነው፤ አስቡት ቀኑን በጭንቀት ወይ ምንም በማይጠቅመን ካሳለፍነው ደግሞ ደግመን የማናገኘውን ሀብት ሜዳ ላይ እየበተነው ነው። መቼ እንደምናልፍ ስለማናውቅ ለፍፃሜያችን በጣም እየቀረብን እንደሆነ አስበን በሙሉ አቅማችን መስራት፣ ህይወትን ያለጭንቀት ማጣጣም አለብን! ወዳጄ መቼም ይሄን ወርቃማ ጊዜ ማንም ደግሞ አይሰጥህም፤ የዛሬ 50 አመት ወይ አቅም አንሶህ አርጅተሀል ወይ ደግሞ አልፈሀል...ይሄንን አስብና ያኔ እንዳይቆጭህ ማድረግ ያለብህን ሁሉ አድርግ።
አሪፍ ውሎ ተመኘን
✏️:
𝐋𝐈𝐉 ✍𝐀𝐁𝐃𝐈 www.tg-me.com/hebre_muslim
አሪፍ ውሎ ተመኘን
✏️:
𝐋𝐈𝐉 ✍𝐀𝐁𝐃𝐈 www.tg-me.com/hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
"ከየትኛው ነህ"?
ስለ እውነት ወይስ ስለጥቅም?
በዳኝነት ሸንጐ ላይ ፈራጅ ሁነህ ብትቀርብ ለማን ትፈርዳለህ እውነታውን እያወቅክ ለራስህ ሰው ወይስ ለተበዳይ? ለማንስ ነው እጅህ ሚዘረጋው ልብህ ሚራራው?
እወቅ ባለ ፀጋ ሰው ሁሉ ይደግፈዋል ፤ ድኃ ሲወድቅ ግን ሰው ሁሉ ወዲያው ይገፋዋል፡፡ ባለ ፀጋ ሲከሰስ በሸንጎ የተቀመጠው ሁሉ ይሟገትለታል ፤ ድሀ ሲከሰስ ግን በሸንጎ የተቀመጠው ሁሉ ይፈርድበታል ፡፡ መልካም ዳኛ በመካከላቸው የተቀመጠ እንደ ሆነ ግን ፍርዱ እንደ ፀሐይ ያበራለታል ስለዚህ በምትኖርበት ቦታ መልካም ዳኛ እና መልካም አሳቢ ሁን ልብህ እረፍት ያገኛል፡፡
ብዙዎች በተረኛዎች ተረግጠው ፍትህ አጥተው አደባባይ ወጥተዋል "ለዳኝነት" የጠሩትም በቁስላቸው ላይ እንጨት ሰዶ አምርቅዟቸዋል ስለ ፍትህ ብለህ እውነታን ተናገር ስለ መልካምነት ብለህ እጅህን ዘርጋላቸው።
መልካም ቀን 😊
ልጅ አብዲ @abduljilal
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
@hebre_muslim

🎯በዚህ አለም ማዳመጥን የመሰለ ኃይል የሚሰጥ ነገር የለም፤ ለምን?
◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም
◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው
◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ)
◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው።
ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን!
@hebre_muslim
𝐋𝐈𝐉 ✍𝐀𝐁𝐃𝐈 @abduljilal
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

Forwarded from 😍habibi😍
🔥የተቃጠለ ልብ 🔥
ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ይዘንላችሁ መጥተናል
ሊያመልጦ አይገባም 😱😱
በጣም አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው
ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል😋😋
ከታች ያለውን ክፍል አንድ የሚለውን በመጫን
ገብተው ያንብቡ🩸
https://www.tg-me.com/joinchat-hw2PVwT-Gc02Yjg0

🔑ጥግ ድረስ ለመደሰት የምትፈልገው ሁሉ መሳካት የለበትም፤ እንደዛ የሚያስብ ሰው የዋህ ነው። እህቴ ልብሽ በደስታ እንዲሞላ ነገሮች ሁሉ በምትፈልጊው መንገድ መሄድ አይጠበቅባቸውም፤ ለዛሬዋ ቀን ያልደረሱም አሉ፤ እድለኛ ነሽ ያለፈውን ማስተካከል ባትችዪ ነገን ማሳመር ተቸይሻለሽ። ከምንም ነገር በላይ አንድ ነገር ማስታወስ አለብን 'እጃችን ላይ ያለው ዛሬ ነው! ዛሬን ከመደሰት ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም!'
መልካም ሠኞ ይሁንላቹ
𝙻𝙸𝙹 ABDI www.tg-me.com/hebre_muslim
መልካም ሠኞ ይሁንላቹ
𝙻𝙸𝙹 ABDI www.tg-me.com/hebre_muslim
በተቻለህ አቅም ምንም ነገር ስታደርግ በግማሽ ልብ ሆነህ እያመነታህ መሆን የለበትም፤ ስታመነታ ብዙ ነገር ያመልጥሀል፣ ሰዎች ባንተ እርግጠኛ መሆን አይችሉም።
ልበሙሉ ከሆንክ ግን ስህተት እንኳን ብትሰራ በሌላ ልበሙሉ ተግባር ስህተትህን ታስተካክላለህ። የሚያመነታ ሰው ሁለት ቦታ ስለሚረግጥ ከአንዱም ሳይሆን ከመንገድ ይቀራል።
𝐋𝐈𝐉 ✍𝐀𝐁𝐃𝐈 @hebre_muslim

ድግስ ላይ ከቡፌው የምትፈልገውን የምግብ ዓይነት ሁሉ አንስተህ ስትጨርስ ምግቡን ፊት ለፊትህ አስቀምጠው አይንህ እንዲያየውና አፍንጫህ እንዲያሸተው ብቻ ቢደረግ አያበሳጭም? በህይወትም ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች አንብበህ፣ ሰምተህ፣ በአይምሮህ ሰብስበህ ግን ተግባር ላይ ካላዋልከው አሪፍ ምግብ ሳይበሉ ከማሽተት በምንም አይለይም አረ እንደውም መሬትን በድንጋይ እንደመሳት ነው። ብዙ ነገር ማወቅህ ጥሩ ነው፤ ወደ ተግባር ሲለወጥ እውቀት ኃይል ይሆናል። ዳይ ወደ ተግባር!
LIJ ABDI @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
LIJ ABDI @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
ረጅሙን ሳቅ የሚስቀው በመጨረሻ የሚስቀው ነው ይባላል፤ ምንም ነገር ጀምረህ መጨረሻውን ሳታይ እንዳታቆም!
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
@hebre_muslim
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
💪 ቀንህ እንዲያምርና ደስ ብሎህ እንድትውል ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebe_muslim
@hebre_muslim
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebe_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ
እስላሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
ውድ የቸናለችን ተከታታዮች ዛሬ አድስ ቻናል ለሙስሊሙ አለም ትምርት ለመስጠት የተከፈተው ቻናል አሌ
እዚህ ቻናል ለይ የሚለቀቀው
1,,,እስላሚክ tik tok😂😂😂
2,,,የነቢያትን ታሪኮች🌴🌴🌴
3,,,ጠቅላላ እዉቀት📖📖📖
4,,,የ ዶ/ዘክር ናይክ ክሪክሮች በ አማረኝ 🤲🤲🤲
አንቴ ብቻ ጆይን በለው 🙏🙏🙏🙏
ውድ የቸናለችን ተከታታዮች ዛሬ አድስ ቻናል ለሙስሊሙ አለም ትምርት ለመስጠት የተከፈተው ቻናል አሌ
እዚህ ቻናል ለይ የሚለቀቀው
1,,,እስላሚክ tik tok😂😂😂
2,,,የነቢያትን ታሪኮች🌴🌴🌴
3,,,ጠቅላላ እዉቀት📖📖📖
4,,,የ ዶ/ዘክር ናይክ ክሪክሮች በ አማረኝ 🤲🤲🤲
አንቴ ብቻ ጆይን በለው 🙏🙏🙏🙏
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
👀በህይወትህ ውስጥ መልካም ነገሮችን ተመልካች ከሆን የጎደለህን ሳይሆን ያለህን ተመልካች ከሆንክ ያ ሀሳብህ በራሱ እውነትም ህይወትህ ሙሉ እንደሆነ የሚያረጋጥልህ የተለዩ አጋጣሚዎችን ወዳንተ ያመጣልሃል ያኔ በ ፀጋ ላይ ፀጋ እየተጨመረልህ የምትመኘውን ሁሉ ታገኛለህ ።
መልካም ጁምአ🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
መልካም ጁምአ🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
💪 ቀንህ እንዲያምርና ደስ ብሎህ እንድትውል ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebe_muslim
@hebre_muslim
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebe_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
"እጄ ላይ ምንም ነገር የለኝም ጭራሽ ተስፋ የለኝም ምድር ሰማዩ ተገላብጦብኛል" እያልሽ ራስሽን አታስንፊ ተስፋ አትቁረጪ !
ሰፊ በሆነው የአላህ ምድር ላይ እንጂ የዓሳ ነባሪ ሆድ አይደለም ያለሺው፡፡
በሚጠቅምሽ ነገር ላይ ጣሪ ተነሽና ታገይ ራስሽን ቀይሪ በአቋምሽ ፅኚ በአንሺ ኃይልና ብልሀት ብቻ ስኬት አይመጣም!!
JOON US @hebre_muslim
@hebre_muslim
✍ @abduljilal 👳♂
ሰፊ በሆነው የአላህ ምድር ላይ እንጂ የዓሳ ነባሪ ሆድ አይደለም ያለሺው፡፡
በሚጠቅምሽ ነገር ላይ ጣሪ ተነሽና ታገይ ራስሽን ቀይሪ በአቋምሽ ፅኚ በአንሺ ኃይልና ብልሀት ብቻ ስኬት አይመጣም!!
JOON US @hebre_muslim
@hebre_muslim
✍ @abduljilal 👳♂
Forwarded from ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ
አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ
ይሄ ቸናል ሙስሊሞችን ለማስተማር እና ለመዝናናት የተከፈተ ቸናል ነው
የንቴ ወይም የንች ምርጫ ነው የተመቸህን መምረጥ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ይሄ ቸናል ሙስሊሞችን ለማስተማር እና ለመዝናናት የተከፈተ ቸናል ነው
የንቴ ወይም የንች ምርጫ ነው የተመቸህን መምረጥ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
የቁርኣን አሰባሰብ
ገቢር አንድ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
75፥17 *በልብህ ውስጥ መሰብሰቡ እና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና*፡፡ إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ
"ቁርኣን" قُرْءَان ማለት "በልብ ታፍዞ በምላስ የሚነበነብ መነባነብ" ማለት ሲሆን ይህም ቁርኣን አምላካችን አላህ በጂብሪል ለነብያችን"ﷺ" የሚያስቀራቸው ቂራኣት ነው፦
2፥252 *እነዚህ በእውነት በአንተ ላይ የምናነባቸው ሲኾኑ የአላህ አንቀጾች ናቸው*፤ تِلْكَ آيَاتُ اللَّهِ نَتْلُوهَا عَلَيْكَ بِالْحَ
87፥6 *ቁርኣንን በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም*፡፡ سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ
75:18 *ባነበብነውም ጊዜ ንባቡን ተከተል*። فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَه

"ማንበቡ" ለሚለው ቃል የገባው "ቁርኣነሁ" َقُرْآنَهُ ሲሆን የግስ መደብ ነው፤ የስም መደቡ ደግሞ "ቁርኣን" قُرْءَان ነው፤ ይህ የሚነበበው አንቀጽ የአላህ የራሱ ንግግር ስለሆነ አላህ በመጀመሪያ መደብ "አያቱና" آيَاتُنَا ማለትም "አንቀጾቻችን" በማለት ይናገራል፦
46፥7 *በእነርሱም ላይ አንቀጾቻችን ግልጾች ኾነው በተነበቡ ጊዜ* እነዚያ እውነቱን በመጣላቸው ጊዜ የካዱትን «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡ وَإِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّنَاتٍ قَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا لِلْحَقِّ لَمَّا جَاءَهُمْ هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ
"ቃሪእ" قَارِئ ማለት "በልብ አፍዞ በምላስ አነብናቢ"reciter" ማለት ነው፤ የቃሪእ ብዙ ቁጥር "ቁርራ" قُرَّاء ነው፤ አንድ ቃሪ የሆነ ሰው ቁርኣንን ሲቀራ አዳማጩ የሚያደምጠው የአላህን ንግግር ነው፦
7፥204 *ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፤ ጸጥም በሉ፤ ይታዘንላችኋልና*፡፡ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
9፥6 ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ *የአላህን ንግግር ይሰማ ዘንድ አስጠጋው*፡፡ وَإِنْ أَحَدٌ مِّنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ
አምላካችን አላህ ይህንን የእርሱን ንግግር ነብያችን"ﷺ" በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነው ያነቡት ዘንድ ቀስ በቀስ አወረደው፦
17፥106 *ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው*፤ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው፡፡ وَقُرْآنًا فَرَقْنَاهُ لِتَقْرَأَهُ عَلَى النَّاسِ عَلَىٰ مُكْثٍ وَنَزَّلْنَاهُ تَنزِيلًا
ይህ የአላህ ንግግር በሁለት መልኩ ተሰብስቧል፤ አንዱ በሰዎች ልብ ውስጥ በመታፈዝ ደረጃ ሲሆን ሁለተኛው በጽሑፍ በመጻፍ ደረጃ ነው፤ ይህንን ነጥብ በነጥብ ጥርስና ምላሱን እየነቀስን እንመልከት፦

Forwarded from Qualitymovbot
እኔና ጓደኞቼን ያስደሰተ እናንተንም ማስደሰት የሚፈልግ ልዩ የሴቶችን ፍላጎት በሚገባ ያሟላ ምርጥ ቻናል ነው እና...
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
ነጥብ አንድ
"ዚክር"
“ዚክር” ذِكْر የሚለው ቃል “ዘከረ” ذَكَرَ ማለትም “አስታወሰ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ማስታወስ”memorization" ማለት ነው፤ አምላካችን አላህ ቁርኣን በልብ እንዲታፈዝ አግርቶታል፦
54፥17 *ቁርኣንንም ለማስታወስ በእርግጥ አገራነው፡፡ አስታዋሽም አለን?* وَلَقَدْ يَسَّرْنَا ٱلْقُرْءَانَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍۢ
አላህ፦ እኔ ቁርኣንን በቃላችሁ እንድትዙት ገር አርጌዋለው፤ ሙደኪር የት አለ? ብሎ ይጠይቃል፤ "ሙደኪር" مُّدَّكِرٍۢ ማለት "አስታዋሽ"Memorizer" ማለት ነው፤ አላህ ቁርአንን በቀልባችን እንድናፍዘው ብቻ ሳይሆን ስንቀራው በምላስ እንዲቀል እና በዐረቢኛው ቋንቋ እንድንገነዘበው አግርቶታል፦
12፥2 *እኛ ትገነዘቡ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው*፡፡ إِنَّآ أَنزَلْنَٰهُ قُرْءَٰنًا عَرَبِيًّۭا لَّعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ
44፥58 *ቁርአኑን በምላስህ ያገራነው ይገነዘቡ ዘንድ ነው*። فَإِنَّمَا يَسَّرْنَاهُ بِلِسَانِكَ لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ
And indeed, We have eased the Qur’an in your tongue that they might be reminded.
“ዩሥራ” يُسْرَىٰ ማለት “ገር” ወይም “ቀላል” ማለት ሲሆን በልብ ለማስታወስ፣ በምላስ ላይ ለመቅራት፣ በቋንቋው ለመረዳት አግርቶታል። “ሊሣን” لِسَان የሚለው ቃል “ምላስ” ወይም “ቋንቋ” ማለት ነው፤ አላህ ቁርአንን በልባችን እንደሚሰበስበው ቃል ገብቶልናል፦
75፥17 *በልብህ ውስጥ መሰብሰቡ እና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና*፡፡ إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ
ኢማም ሙስሊም: መጽሐፍ 4, ሐዲስ 166
ኢብኑ ዐባሥ እንደተረከው፦ *"በአላህ አዘ ወጀል ንግግር፦ "በቁርኣን ንባብ ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ" ነብዩ"ﷺ" ጂብሪል ወደ እሳቸው ሲያወርድ ምላሳቸውና ከንፈራቸውን ለማንበብ በማንበብ ያላውሱ ስለነበር ነው፤ ይህ ችግር አልፎ አልፎ ይታይ ነበርና፤ አላህ ተዓላ፦ "በቁርኣን ንባብ ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ" የሚለውን አወረደ፤ "በልብህ ውስጥ መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና" ብሎ ሰበሰበው፤ በእርግጥም በልብህ ውስጥ እንድትቀራው እንጠብቀዋለን አንተም ትቀራዋለህ" ማለት ነው፤ "ባነበብነውም ጊዜ ካለቀ በኋላ ንባቡን ተከተል፣ ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው" ማለት "በምላስህ ላይ ማስቀመጡ በእኛ ላይ ነው" ማለት ነው፤ ጂብሪል ወደ እርሳቸው በሚመጣ ጊዜ ዝም ይላሉ፤ ከእርሳቸው በተለየ ጊዜ አላህ ቃል እንደገባላቸው ይቀራሉ*። عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، فِي قَوْلِهِ عَزَّ وَجَلَّ { لاَ تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ} قَالَ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم إِذَا نَزَلَ عَلَيْهِ جِبْرِيلُ بِالْوَحْىِ كَانَ مِمَّا يُحَرِّكُ بِهِ لِسَانَهُ وَشَفَتَيْهِ فَيَشْتَدُّ عَلَيْهِ فَكَانَ ذَلِكَ يُعْرَفُ مِنْهُ فَأَنْزَلَ اللَّهُ تَعَالَى { لاَ تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ لِتَعْجَلَ بِهِ} أَخْذَهُ { إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ} إِنَّ عَلَيْنَا أَنْ نَجْمَعَهُ فِي صَدْرِكَ . وَقُرْآنَهُ فَتَقْرَأُهُ { فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُ} قَالَ أَنْزَلْنَاهُ فَاسْتَمِعْ لَهُ { إِنَّ عَلَيْنَا بَيَانَهُ} أَنْ نُبَيِّنَهُ بِلِسَانِكَ فَكَانَ إِذَا أَتَاهُ جِبْرِيلُ أَطْرَقَ فَإِذَا ذَهَبَ قَرَأَهُ كَمَا وَعَدَهُ اللَّهُ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደብሮታል? በምንስ ፈታ ልበል ብለው አስበዋል? እንግዲያውስ እኛጋ መፍትሄ አለ ከናተ_ተርፎ_ለወዳጅ_የሚተርፍ_ቀልዶች_አሉን ከታች ያሉትን ሊንኮች መርጠው ይቀላቀሉን!
👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-hw2PVwT-Gc02Yjg0
👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-hw2PVwT-Gc02Yjg0
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
በአሰባሰቡ ጉዳይ ላይ ሚሽነሪዎች የሚያነሱት የመርሳት ጉዳይ ነው፤ አንድ ነብይ ማንኛውም ሰው እንደሚዘነጋ ይዘነጋል፤ አደም፣ ሙሳ፣ ነብያችንም"ﷺ" ቢሆኑ ይረሳሉ፦
20፥115 ወደ አደምም ከዚህ በፊት ኪዳንን በእርግጥ አወረድን፡፡ *ረሳም*፡፡ ለእርሱም ቆራጥነትን አላገኘንለትም፡፡ وَلَقَدْ عَهِدْنَا إِلَىٰ آدَمَ مِن قَبْلُ فَنَسِيَ وَلَمْ نَجِدْ لَهُ عَزْمًا
18፥73 *«በረሳሁት ነገር አትያዘኝ፡፡ ከነገሬም ችግርን አታሸክመኝ»* አለው፡፡ قَالَ لَا تُؤَاخِذْنِى بِمَا نَسِيتُ وَلَا تُرْهِقْنِى مِنْ أَمْرِى عُسْرًۭا
ሱነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 5, ሐዲስ 1260
ዐብደላህ እንደተረከው፦ *"የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ሶላት ላይ ይጨምሩ ወይም ይቀንሱ ነበር፤ ኢብራሂምም፦ "ይህ መወዛገብ ከእኔ ነው" አለ፤ እንዲህ አለ፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አንዳንድ ጊዜ ሶላት ላይ ይጨምራሉን? እርሳቸውም፦ "እኔ ሰው ብቻ ነኝ፤ እናንተ እንደምትረሱ እኔም እረሳለው፤ ማንም ከረሳ ሁለት ረከዐት ይስገድ። ከዚያም ነብዩ"ﷺ" ተመልሰው ሁለቴ ሰገዱ*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ صَلَّى رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ فَزَادَ أَوْ نَقَصَ - قَالَ إِبْرَاهِيمُ وَالْوَهْمُ مِنِّي - فَقِيلَ لَهُ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَزِيدَ فِي الصَّلاَةِ شَىْءٌ قَالَ " إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ أَنْسَى كَمَا تَنْسَوْنَ فَإِذَا نَسِيَ أَحَدُكُمْ فَلْيَسْجُدْ سَجْدَتَيْنِ وَهُوَ جَالِسٌ " . ثُمَّ تَحَوَّلَ النَّبِيُّ ـ صلى الله عليه وسلم ـ فَسَجَدَ سَجْدَتَيْنِ .
እዚህ ሐዲስ ላይ ነብያችን"ﷺ" እኔ ሰው ብቻ ነኝ፤ እናንተ እንደምትረሱት እኔም እረሳለው" ያሉት ሶላት ላይ ረከዐትን መጨመርና መቀነስ እንጂ በፍጹም ስለ ቁርኣን መርሳት ሽታው እንኳን የለም። ሌላው ሂስ ይህ ሐዲስ ነው፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 62
ዓኢሻህ እንደተረከችው፦ *"የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አንድ ሰው በሌሊት ሱራህን ሲቀራ እና እንዲህ ሲል ሰምተውታል፦ "የአላህ ምህረት በእርሱ ላይ ይሁን! የረሳኃትን እንዲህና እንዲያ የሚሉ ከሱራህ አንቀጽ አስታወሰኝ*። عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ سَمِعَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم رَجُلاً يَقْرَأُ فِي سُورَةٍ بِاللَّيْلِ فَقَالَ " يَرْحَمُهُ اللَّهُ لَقَدْ أَذْكَرَنِي كَذَا وَكَذَا آيَةً كُنْتُ أُنْسِيتُهَا مِنْ سُورَةِ كَذَا وَكَذَا ".
ሐዲሱ ላይ እረሳሁት የሚለው ሰው በሌሊት ሲቀራ የነበረው ሰው እንጂ እርሳቸው አይደሉም።
ሲቀጥል የሐዲሱ አርስት ላይ፦ "የቁርኣን መርሳት እና "እንዲህና እንዲያ የሚሉ አንቀጽ እረሳሁኝ" የሚል" بَابُ نِسْيَانِ الْقُرْآنِ وَهَلْ يَقُولُ نَسِيتُ آيَةَ كَذَا وَكَذَا
ተብሎ ተቀምጧል።
ሢሰልስ በሌሎች ሐዲሶች ላይ እንዲህና እንዲያ የሚሉ አናቅጽ የሚረሳው ማን እንደሆነ በስፋት ተብራርቷል፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 63
ዐብደሏህ እንደተረከው፦ *"ነብዩም"ﷺ" አሉ፦ "ለምን ከእነርሱ አንዱ፦ "እንዲህና እንዲያ የሚሉ አናቅጽ እረስቻለው ይላል? በእርግጥም እረስቶታል*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم " مَا لأَحَدِهِمْ يَقُولُ نَسِيتُ آيَةَ كَيْتَ وَكَيْتَ. بَلْ هُوَ نُسِّيَ ".
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 54
ዐብደሏህ እንደተረከው፦ *"ነብዩም"ﷺ" አሉ፦ "አሳፋሪ ነገር ከእነርሱ አንዱ፦ "እንዲህና እንዲያ የሚሉ የቁርኣን አናቅጽ እረስቻለው" የሚል ነው፤ በእርግጥም እረስቶታል፤ ቁርኣንን ከግመል ፍጥነት ይልቅ ከሰው ልብ ያመልጣልና በደንብ ያዙት*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم " بِئْسَ مَا لأَحَدِهِمْ أَنْ يَقُولَ نَسِيتُ آيَةَ كَيْتَ وَكَيْتَ بَلْ نُسِّيَ، وَاسْتَذْكِرُوا الْقُرْآنَ فَإِنَّهُ أَشَدُّ تَفَصِّيًا مِنْ صُدُورِ الرِّجَالِ مِنَ النَّعَمِ
ሲያረብብ አምላካችን አላህ ቁርኣንን ለእርሳቸው አስቀርቶ እንደማይረሱት ቃል ገብቷል፦
87፥6 *ቁርኣንን በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም*፡፡ سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ
87፥7 *አላህ ከሻው በስተቀር*፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡ إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ
"አላህ ከሻው በስተቀር" ማለት አላህ አንድን አንቀጽ በማስረሳት በሌላ አንቀጽ ከመለወጥ በስተቀር ማለት ነው፤ ይህ ነሥኽ ይባላል፤ “ነሥኽ” نسخ ማለት “ሽረት”abrogation” ማለት ሲሆን ይህም ሽረት አንደኛው “ናሢኽ” الناسخ ማለትም “ሻሪ አንቀጽ”Abrogator” ሲሆን ሁለተኛው “መንሡኽ” المنسوخ ማለትም “ተሻሪ አንቀጽ”Abrogated” ነው፦
2፥106 *ከአንቀጽ ብንለውጥ ወይም እርሷን ብናስረሳህ ከእርሷ የሚበልጥን ወይም ብጤዋን እናመጣለን*፤ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አታውቅምን? مَا نَنسَخْ مِنْ آيَةٍ أَوْ نُنسِهَا نَأْتِ بِخَيْرٍ مِّنْهَا أَوْ مِثْلِهَا ۗ أَلَمْ تَعْلَمْ أَنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ