Telegram Web Link
Forwarded from ሀላል ፍቅር 2 (عبد الجلال مانو محمد) via @BestApps1bot
ውስጣዊ ተነሳሽነት ይኑረን ! በውጫዊ ሀይል አንመራ
አንተ እስካልፈቀድክለት ድረስ ማንም ሰው የበታችነት ስሜት እንዲሰማህ ሊያደርግ አይችልም

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ሀላል ፍቅር 2 (عبد الجلال مانو محمد) via @BestApps1bot
🌨'የ ሀያ አንደኛው ክፍለዘመን ሰነፎች የማይፅፉ ወይም የማያነቡ አይደሉም ከትናንት የማይማሩ ናቸው፤ ቢማሩ እንኳን ወደ ህይወታቸው የማይተገብሩ ናቸው' ይለናል ኤልቪን ቶፍለር የተባለ ደራሲ።

የምትወደውን ስራ የማትሰራው ባይሳካ ምን ይውጠኛል ብለህ ነዋ? ወደ ሀገሬ ገብቼ የራሴን ስራ እሰራለው ብለሽ ለረጅም ጊዜ ያመነታሺው ራስሽን ተጠራጥረሽ ነዋ? ግን ታሪክ እንደሚነግረን ከፈጣሪያቸው ቀጥሎ ራሳቸውን የሚያምኑ ሰዎች ያልጨበጡት ስኬት ያልወጡት ከፍታ እንደሌለ ነው። ከታሪክ እንማር! 😉

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
የቁርኣን አሰባሰብ

ገቢር ሁለት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

75፥17 *በልብህ ውስጥ መሰብሰቡ እና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና*፡፡ إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ

ነጥብ ሁለት
"ሙስሐፍ"
አምላካችም አላህ ቁርኣንን በነብያችን"ﷺ" ልብ ላይ ያወረደው መነባነብ እንጂ በወረቀት የተጻፈን መጽሐፍ አላወረደም፦
26፥194 ከአስስጠንቃቂዎቹ ትኾን ዘንድ *በልብህ ላይ አወረደው*፡፡ عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَ
2፥97 *በአላህ ፈቃድ በልብህ ላይ አውርዶታልና*፡፡ فَإِنَّهُ نَزَّلَهُ عَلَىٰ قَلْبِكَ بِإِذْنِ اللَّهِ
6፥7 *በአንተም ላይ በወረቀት የተጻፈን መጽሐፍ ባወረድን እና በእጆቻቸው በነኩት ኖሮ እነዚያ የካዱት ሰዎች «ይህ ግልጽ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም» ባሉ ነበር*፡፡ وَلَوْ نَزَّلْنَا عَلَيْكَ كِتَابًا فِي قِرْطَاسٍ فَلَمَسُوهُ بِأَيْدِيهِمْ لَقَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا إِنْ هَـٰذَا إِلَّا سِحْرٌ مُّبِينٌ

“ቂርጧስ” قِرْطَاس ማለት በብራና የተጻፈ “ወረቀት” ነው፤ ቁርኣን በዚህ ቁስ ተጽፎ አልወረደም፤ ወደ ነብያችን"ﷺ" ልብ የተወረደው መጽሐፍ ወሕይ ወይም ተንዚል ነው፦
7፥2 *ይህ ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው፡፡ በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር*፡፡ كِتَابٌ أُنزِلَ إِلَيْكَ فَلَا يَكُن فِي صَدْرِكَ حَرَجٌ مِّنْهُ لِتُنذِرَ بِهِ وَذِكْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ

"ሙስሐፍ" مُصْحَف ማለት "የቁርአን ጥራዝ" ማለት ነው፤ ይህም ቁስ ብራና፣ ሰሌን፣ ስስ ድንጋይ፣ ሰሌዳ፣ የበግ አጥንት፣ የዘንባባ ቅርፊት፣ የቴምር ቅጠል፣ የከብት ቆዳ የመሳሰሉት ነው፤ ቁርኣን በነብያችን"ﷺ" የሕይወት ዘመን በተለያዩ ቁስ"Heterogeneous material" ማለትም በብራና፣ በሰሌን፣ በስስ ድንጋይ፣ በሰሌዳ፣ በበግ አጥንት፣ በዘንባባ ቅርፊት፣ በቴምር ቅጠል፣ በከብት ቆዳ በመሳሰሉት ላይ ተጻፈ። ነብያችን"ﷺ" ከስር ከስር የሚያጽፏቸው 48 የሚያክሉ ጸሐፊዎች እነ አቡበከር፣ ኡመር፣ ኡስማን፣ ዐሊይ፣ ዙበይር፣ ኡበይ፣ ሙአዊያህ፣ ዘይድ ኢብኑ ሣቢት ወዘተ ነበሯቸው። በጽሑፍ ደረጃም"graphic form" በዚህ መልኩ ተሰብስቧል፤ ዋቢ መጽሐፍ ይመልከቱ፦
ዛደል መዓድ መጽሐፍ 1 ቁጥር 117

ዋና ዋና ሰብሳቢዎቹ ኡባይ፣ ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል፣ ዘይድ ኢብኑ ሣቢት እና አቡ ዘይድ ናቸው፦
ኢማም ቡኻሪይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 25
ቃታዳህ እንደተረከው፤ እኔ አነሥ ኢብኑ ማሊክን"ረ.ዐ"፦ *"በነብዩ"ﷺ" የሕይወት ዘመን ቁርአንን የሰበሰቡት እነማን ናቸው? ብዬ ጠየኩት፤ እርሱም፦ "ሁሉም ከአንሷር ኡባይ፣ ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል፣ ዘይድ ኢብኑ ሣቢት እና አቡ ዘይድ ናቸው" ብሎ መለሰልኝ*። حَدَّثَنَا قَتَادَةُ، قَالَ سَأَلْتُ أَنَسَ بْنَ مَالِكٍ ـ رضى الله عنه ـ مَنْ جَمَعَ الْقُرْآنَ عَلَى عَهْدِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ أَرْبَعَةٌ كُلُّهُمْ مِنَ الأَنْصَارِ أُبَىُّ بْنُ كَعْبٍ وَمُعَاذُ بْنُ جَبَلٍ، وَزَيْدُ بْنُ ثَابِتٍ، وَأَبُو زَيْدٍ‏.‏
ኢማም ቡኻሪይ: መጽሐፍ 63, ሐዲስ 36
ቃታዳህ እንደተረከው፤ አነሥ"ረ.ዐ" እንደተናገረው፦ *"ቁርኣን በነብዩ"ﷺ" የሕይወት ዘመን በአራቱ ሰዎች ተሰብስቧል፤ ሁሉም ከአንሷር ኡባይ፣ ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል፣ አቡ ዘይድ እና ዘይድ ኢብኑ ሣቢት ናቸው*። عَنْ قَتَادَةَ، عَنْ أَنَسٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ جَمَعَ الْقُرْآنَ عَلَى عَهْدِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم أَرْبَعَةٌ، كُلُّهُمْ مِنَ الأَنْصَارِ أُبَىٌّ، وَمُعَاذُ بْنُ جَبَلٍ، وَأَبُو زَيْدٍ، وَزَيْدُ بْنُ ثَابِتٍ‏.‏
ኢማም ቡኻሪይ: መጽሐፍ 63, ሐዲስ 26
አነሥ"ረ.ዐ" እንደተረከው፦ *"ቁርኣን ነብዩ"ﷺ" በሞቱ ጊዜ በአራቱ ሰዎች እንጂ አልተሰበሰበም፤ እነርሱም፦ አቡ አድ-ደርዳ(ኡባይ)፤ ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል፣ ዘይድ ኢብኑ ሣቢት እና አቡ ዘይድ ናቸው*። عَنْ أَنَسٍ، قَالَ مَاتَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم وَلَمْ يَجْمَعِ الْقُرْآنَ غَيْرُ أَرْبَعَةٍ أَبُو الدَّرْدَاءِ وَمُعَاذُ بْنُ جَبَلٍ وَزَيْدُ بْنُ ثَابِتٍ وَأَبُو زَيْد
Forwarded from 😍habibi😍
😍ሀላሎን የሚገልፁበት ቃል ይፈልጋሉ በተጨማሪም በጣም ደስ የሚሉ አጫጭር ግጥሞኝ ማግኘት ከፈለጉ ወደ ቻናላችን ይግቡ።

😍😍ሀላሎን በሚገርም ግጥም መግለፅ ከፈለጉ እንግዲህ ወደ ቻናላችን መግባት ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ይህ በተለያየ ቁስ ማለትም በብራና፣ በሰሌን፣ በስስ ድንጋይ፣ በሰሌዳ፣ በበግ አጥንት፣ በዘንባባ ቅርፊት፣ በቴምር ቅጠል፣ በከብት ቆዳ በመሳሰሉት ላይ የነበረው የቁርኣን ጥራዝ በአንድ ቁስ"homogeneous material" ላይ ተቀመጠ፤ ይህ መርሃ-ግብር በየማማህ ፍልሚያ ብዙዎች ቃሪእዎች ስለሞቱ በዑመር አሳቢነትና በአቡ በከር መሪነት ዘይድ ኢብኑ ሳቢት ከተለያየ ጥራዝ በመሰብስብ በቃሪእዎች ልብ ካለው ጋር እያመሳከረ የሱራዎቹን ቅድመ-ተከለተል ጂብሪል በተናገረበት፣ ነቢያችን"ﷺ" ባስተላለፉበት፣ ሰሃባዎች ባፈዙበት ቅድመ-ተከተል ማለትም ከሱረቱል ፋቲሐህ እስከ ሱረቱ አን-ናስ በአንድ ቅጸ-ጥራዝ"one volume" ላይ ተጠርዞ እንዲቀመጥ አደረገው።
ይህ ወጥ አንድ ቅጸ-ጥራዝ"codex" አቡ በከር ዘንድ እስኪሞት ድረስ ተቀመጠ፤ ከዚያም ዑመር ዘንድ እስከ ሕይወቱ ማብቂያ ተቀመጠ፤ ከዚያም በስተመጨረሻ የዑመር ልጅ ሐፍሷህ ዘንድ ተቀመጠ፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 8
ዘይድ ኢብኑ ሳቢት እንደተረከው"ረ.ዐ."፦ *"የየማማህ ሕዝቦች በተገደሉ ጊዜ አቡ በከር ወደ እርሱ እንድመጣ ላከብኝ። ወደ እርሱ ስሄድ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ከእርሱ ጋር ተቀምጧል*፤ አቡ በከርም"ረ.ዐ." እንዲህ አለኝ፦ *ዑመር ወደ እኔ መጥቶ እንዲህ አለ፦ በየማማህ ፍልሚያ አብዛኛውን የቁርኣን ቃሪእዎች ተገለዋል፤ በሌሎች የፍልሚያ መስኮች የበለጠ ከባድ ግድያ በቃሪእዎቹ ሊፈጸሙ እንደሚችሉ እና ከቁርኣን ብዙ እንዳይጠፋ እሰጋለሁ፤ ስለዚህ ቁርኣን እንዲሰበሰብ እንድታዝ አበረታታካለው*። እኔም ለዑመር፦ *"የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ያላደረጉትን ነገር እንዴት ላደርግ እችላለው? አልኩት፤ ዑመርም፦ "በአላህ ይሁንብህ! ይህ ሰናይ መርሃ-ግብር ነው" አለ። አላህም በዚህ ጉዳይ ልቤን እስከሚከፍትልኝ ድረስ ዑመር ያበረታታኝ ነበር፤ ያንን ዑመር ያጤነውን ሰናይ ሃልዮ እኔም ማጤን ጀመርኩኝ*።
ከዚያም አቡ በከር እኔን ዘይድን፦ *"አንተ ጥበበኛ ወጣት ነህ፤ ስለ አንተ ምንም አይነት ጥርጣሬ የለንም፤ አንተ ለአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ወሕይ ትጽፍላቸው ነበር፤ የቁርኣንን ጽሑፎች ፈልግና በአንድ ጥራዝ ሰብስባቸው" አለኝ። በአላህ! ቁርኣንን ለመሰብሰብ ከሚያዙኝ ይልቅ ከተራራዎች አንዱን እንድቀይር ቢያዙኝ አይከብደኝም ነበር፤ እኔም ለአቡበከር፦ "የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ያላደረጉትን ነገር እንዴት ላደርግ እችላለው? አልኩት*፤ አቡ በከርም፦ *"በአላህ ይሁንብህ! ይህ ሰናይ መርሃ-ግብር ነው" አለ። በዚህ ጉዳይ ለአቡ በከር እና ለዑመር"ረ.ዐ" ልባቸውን የከፈተው አላህም በዚህ ጉዳይ ልቤን እስከሚከፍትልኝ ድረስ አቡ በከር ያበረታታኝ ነበር። ከዚያም እኔም ቁርኣንን መፈለግ ጀመርኩኝ፤ ከዘንባባ ቅጠል፣ ከስስ ነጭ ድንጋይ ወዘተ እና ከሰዎች ልቦች ፍለጋዬን እስከ በአቢ ኹዘይመተል አንሷሪይ ጋር ሁለት የሱረቱል ተውባህ የመጨረሻ አናቅጽ እስከማገኝ ድረስ ሰበሰብኩት። እነዚህ ሁለት አናቅጽ ከማንም ጋር አላገኘሁም ከእርሱ ጋር በስተቀር*፤ እነርሱም፦ *"ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ እምነት ላይ የሚጓጓ .."9፥128-129 የሚሉ አናቅጽ ናቸው*።
*ያም የተጠረዘው ጥራዝ አቡ በከር ዘንድ እስኪሞት ድረስ ተቀመጠ፤ ከዚያም ዑመር ዘንድ እስከ ሕይወቱ ማብቂያ ተቀመጠ፤ ከዚያም በስተመጨረሻ የዑመር ልጅ ሐፍሷህ"ረ.ዐ." ዘንድ ተቀመጠ*። أَنَّ زَيْدَ بْنَ ثَابِتٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ أَرْسَلَ إِلَىَّ أَبُو بَكْرٍ مَقْتَلَ أَهْلِ الْيَمَامَةِ فَإِذَا عُمَرُ بْنُ الْخَطَّابِ عِنْدَهُ قَالَ أَبُو بَكْرٍ ـ رضى الله عنه ـ إِنَّ عُمَرَ أَتَانِي فَقَالَ إِنَّ الْقَتْلَ قَدِ اسْتَحَرَّ يَوْمَ الْيَمَامَةِ بِقُرَّاءِ الْقُرْآنِ وَإِنِّي أَخْشَى أَنْ يَسْتَحِرَّ الْقَتْلُ بِالْقُرَّاءِ بِالْمَوَاطِنِ، فَيَذْهَبَ كَثِيرٌ مِنَ الْقُرْآنِ وَإِنِّي أَرَى أَنْ تَأْمُرَ بِجَمْعِ الْقُرْآنِ‏.‏ قُلْتُ لِعُمَرَ كَيْفَ تَفْعَلُ شَيْئًا لَمْ يَفْعَلْهُ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ عُمَرُ هَذَا وَاللَّهِ خَيْرٌ‏.‏ فَلَمْ يَزَلْ عُمَرُ يُرَاجِعُنِي حَتَّى شَرَحَ اللَّهُ صَدْرِي لِذَلِكَ، وَرَأَيْتُ فِي ذَلِكَ الَّذِي رَأَى عُمَرُ‏.‏ قَالَ زَيْدٌ قَالَ أَبُو بَكْرٍ إِنَّكَ رَجُلٌ شَابٌّ عَاقِلٌ لاَ نَتَّهِمُكَ، وَقَدْ كُنْتَ تَكْتُبُ الْوَحْىَ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَتَتَبَّعِ الْقُرْآنَ فَاجْمَعْهُ فَوَاللَّهِ لَوْ كَلَّفُونِي نَقْلَ جَبَلٍ مِنَ الْجِبَالِ مَا كَانَ أَثْقَلَ عَلَىَّ مِمَّا أَمَرَنِي مِنْ جَمْعِ الْقُرْآنِ قُلْتُ كَيْفَ تَفْعَلُونَ شَيْئًا لَمْ يَفْعَلْهُ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ هُوَ وَاللَّهِ خَيْرٌ فَلَمْ يَزَلْ أَبُو بَكْرٍ يُرَاجِعُنِي حَتَّى شَرَحَ اللَّهُ صَدْرِي لِلَّذِي شَرَحَ لَهُ صَدْرَ أَبِي بَكْرٍ وَعُمَرَ ـ رضى الله عنهما ـ فَتَتَبَّعْتُ الْقُرْآنَ أَجْمَعُهُ مِنَ الْعُسُبِ وَاللِّخَافِ وَصُدُورِ الرِّجَالِ حَتَّى وَجَدْتُ آخِرَ سُورَةِ التَّوْبَةِ مَعَ أَبِي خُزَيْمَةَ الأَنْصَارِيِّ لَمْ أَجِدْهَا مَعَ أَحَدٍ غَيْرَهُ ‏{‏لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِنْ أَنْفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ‏}‏ حَتَّى خَاتِمَةِ بَرَاءَةَ، فَكَانَتِ الصُّحُفُ عِنْدَ أَبِي بَكْرٍ حَتَّى تَوَفَّاهُ اللَّهُ ثُمَّ عِنْدَ عُمَرَ حَيَاتَهُ ثُمَّ عِنْدَ حَفْصَةَ بِنْتِ عُمَرَ ـ رضى الله عنه ـ‏.‏
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد) via @BestApps1bot
🌨'የ ሀያ አንደኛው ክፍለዘመን ሰነፎች የማይፅፉ ወይም የማያነቡ አይደሉም ከትናንት የማይማሩ ናቸው፤ ቢማሩ እንኳን ወደ ህይወታቸው የማይተገብሩ ናቸው' ይለናል ኤልቪን ቶፍለር የተባለ ደራሲ።

የምትወደውን ስራ የማትሰራው ባይሳካ ምን ይውጠኛል ብለህ ነዋ? ወደ ሀገሬ ገብቼ የራሴን ስራ እሰራለው ብለሽ ለረጅም ጊዜ ያመነታሺው ራስሽን ተጠራጥረሽ ነዋ? ግን ታሪክ እንደሚነግረን ከፈጣሪያቸው ቀጥሎ ራሳቸውን የሚያምኑ ሰዎች ያልጨበጡት ስኬት ያልወጡት ከፍታ እንደሌለ ነው። ከታሪክ እንማር! 😉

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
​​በሞባይል ስልካችን ከ2 እስከ 5 ከሚደርሱ ሰዎች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት
ጥሪ ማድረግ እንደሚቻል ታቃላችሁ?|

አንድ እንድ ግዜ ከ2 ሰዎች በላይ በአንድ ግዜ በተመሳሳይ ሰዓት መደወል ልንፈልግ እንችላለን።

ለምሳሌ ለስራ ወይም ለጫወታ ከጓደኞቻችን ወይም ከስራ ባልደረቦች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት በስልክ ማውራት ካለብን ለየእያንዳንዱ ሰው ከመደወል ይልቅ በአንድ ጥሪ ሁሉንም ማግኘት የምንችልበት አገልግሎት ስልካችን ላይ አለ።
ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል።

ኮንፈረንስ ጥሪ ለማድረግ፦
1ኛ- መጀመሪያ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ መጠበቅ
2ኛ-በመጀመ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ
ይንገሩ
3ኛ- ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ
4ኛ- የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ።
ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ኮንፈረንስ ጥሪ ለማስገባት ከፈለጋችሁ ከተራ ቁጥር
2 እስከ 4 ያለውን መድገም ነው።

_አዳዲስ ነገሮች እንዲደርሳቹ ቻናሉን
#Join #share
ማድረግ አይርሱ

@hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from Quality Button
የብዙ ሰዎች ምርጫ የሆነውንና ተወዳጅ ቻናል አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉን ጆይን 👇👇👇👇
Forwarded from Qualitymovbot
ሰበር መረጆ‼️‼️‼️‼️‼️

እስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ይህን መልእክት እንዳያመልጣችሁ
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
50 የሚሆኑ ስልካችንን ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ አፕልኬሽኖችን ማውቅ ይፈልጋሉ ???????

ወላሂ እየዎሸሁ ሊመስላችሁ እንደሚችል እርግጠኛ ነኝ ግን የምር እውነቴን ነው ቻናላችን ላይ 50ዎቹንም Appዎች ስማቸውን ማግኘት ይችላሉ
መረጃውን ቻናላችን ላይ ለቀነዋል#Join በማለት ማግኘት ይችላሉ።
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ዘይድ ሱረቱል ተውባህ 9፥128-129 ሌላ ማንም ጋር አላገኘው ማለት ሌላ ሰው ጋር አልነበረም አያሰኝም። ምክንያቱም እርሱ ነው ፈልጎ ያላገኘው እንጂ ሁሉም ሶሐባዎች አይደሉም፤ ሲቀጥል የፈለገው በጽሑፍ ደረጃ ያሉትን ስብስብ እንጂ በቃል የታፈዙትን አይደለም። ምክንያቱም ሊፈልግ የቻለው በቃል ደረጃ ስለሚያውቀው ነው። ይህንን ሱረቱል አሕዛብ 33፥23 ያለውን እንዴት እንደፈለገ በመገንዘብ መረዳት ይቻላል፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 56, ሐዲስ 23
ኻሪያህ ኢብኑ ዘይድ እንደተረከው፦ *"ዘይድ ኢብኑ ሳቢትም"ረ.ዐ." አለ፦ "ቁርኣን ከተለያዩ ጽሑፎች በተሰበሰበ ጊዜ ከሱረቱል አሕዛብ አንቀጽ ላይ የተረሳች ግን እኔ ከአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ሲቀሯት የሰማኃትን ከማንም ጋር አላገኘኃትም፤ ያም ምስክርነት የአላህ መልእክተኛ"ﷺ" ስለ ሁለቱ ወንዶች እኩል ምስክርነት ነው፤ አንቀጹም፦ "ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አሉ፤..."33፥23 የሚል ነው*። عَنْ خَارِجَةَ بْنِ زَيْدٍ، أَنَّ زَيْدَ بْنَ ثَابِتٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ نَسَخْتُ الصُّحُفَ فِي الْمَصَاحِفِ، فَفَقَدْتُ آيَةً مِنْ سُورَةِ الأَحْزَابِ، كُنْتُ أَسْمَعُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقْرَأُ بِهَا، فَلَمْ أَجِدْهَا إِلاَّ مَعَ خُزَيْمَةَ بْنِ ثَابِتٍ الأَنْصَارِيِّ الَّذِي جَعَلَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم شَهَادَتَهُ شَهَادَةَ رَجُلَيْنِ، وَهْوَ قَوْلُهُ ‏{‏مِنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ‏}‏

እነዚህ ሦስት አናቅጽ ከነብያችን"ﷺ" ሲቀሯት ባይሰማ ኖሮ ፍለጋ ባልወጣ ነበር። ምክንያቱም ቁርኣን ማለት በነጥብ አንድ እንደተመለከትነው በልብ የሚታፈዝ መነባነብ ነው። በጽሑፍ ደረጃ የተሰበሰቡት ጥራዞች ሁሉ ጠፉ ቢባል እንኳን ቁርኣን በቃሪእዎች ልብ ውስጥ አለ፦
ኢማም ቡኻርይ : መጽሐፍ 65, ሐዲስ 4937
ዓኢሻህ"ረ.ዐ." እንደተረከችው፦ *"ነብዩም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ያ ልክ ቁርኣንን በልቡ ሓፍዞ የሚቀራ በሰማይ ከተከበሩ ጸሐፊዎች(መላእክት) ጋር ይሆናል፤ ያ ልክ ቁርኣንን በልቡ እያወቀው በጣም እየከበደው የሚቀራ እጥፍ ምንዳ አለው*። عَنْ عَائِشَةَ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ مَثَلُ الَّذِي يَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَهْوَ حَافِظٌ لَهُ مَعَ السَّفَرَةِ الْكِرَامِ الْبَرَرَةِ، وَمَثَلُ الَّذِي يَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَهْوَ يَتَعَاهَدُهُ وَهْوَ عَلَيْهِ شَدِيدٌ، فَلَهُ أَجْرَانِ ‏"‌‏.‏

ነብያችን"ﷺ" በሕይወታቸው ዘመን ማብቂያ ላይ ስለ ሙሉ ቁርኣን በልብ ውስጥ እንዴት እንደሚቀራ እንዲህ ተናግረዋል፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 78
ዐብደላህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ *"ነብዩም"ﷺ" እኔን፦ "ሙሉ ቁርኣንን ቀርቶ ለመጨረስ ስንት ጊዜ ይወስድብሃል? ብለው ጠየቁኝ*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، قَالَ لِي النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ فِي كَمْ تَقْرَأُ الْقُرْآنَ ‏"‌‏.‏
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 66, ሐዲስ 79
ዐብደላህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ *"የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ "ሙሉ ቁርኣንን በአንድ ወር ጊዜ ቅራ"። እኔም፦ "ከዛ በታች ለመቅራት ችሎታው አለኝ" አልኩኝ፤ እርሳቸው፦ "በሰባት ቀናት ቅራው፤ ከዚያ በታች ሙሉውን ለመቅራት አይቻልም*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ اقْرَإِ الْقُرْآنَ فِي شَهْرٍ ‏"‌‏.‏ قُلْتُ إِنِّي أَجِدُ قُوَّةً حَتَّى قَالَ ‏"‏ فَاقْرَأْهُ فِي سَبْعٍ وَلاَ تَزِدْ عَلَى ذَلِكَ ‏"‌‏.‏

በሰባት ቀናት ከፋፍሎ መቅራት "መንዚል" منزل ይባላል፤ ሌላው ቁርኣን ሠላሳ ጁዝዕ" አለው፤ "ጁዝዕ" جُزْءْ‎ ማለት "ክፍል"part" ማለት ሲሆን በሠላሳ ቀናት ከፋፍሎ መቀራትን ያሳያል፤ በተለይ በተራዊህ ሶላት ላይ ሙሉ ሠላሳ ጁዝዕ ይቀራል፤ “ተራዊህ” تراويح‌‎ ማለትም “በረመዳን የሌሊት ሶላት” ማለት ነው። ስለዚህ ቁርኣን ከትውልድ ወደ ትውልድ በቃሪእዎች ልብ ውስጥ በሙተዋቲር የሚተላለፍ ታምር ነው።

..ከወንድም ወሒድ ዑመር

መሠል ትምህርቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇

@hebre_muslim

ወሰላሙ አለይኩም
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው።

የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ተቀናቃኝ የሌለውን ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ።አንቺም እህቴ !!!

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📚🌿አብዱል ጀላል መኑር🌿📚:
አስተዋይ ሁን/ኚ "ለምን ይሆን?" በል/ይ

💥ኢስላም ተናጋሪዎች መልካምን እንዲናገሩ አዟል አድማጮችም የሚሰሙትን ነገር በቀጥታና በጥሩ ጎን እንዲረዱ መክሯል

በመሰረቱ በመጥፎነት የማይታወቅ ሰው ተሳስቶ ጥሩ የማይባል ነገር ከአፉ ቢወጣና ማድረግ የሌለበትን ነገር ቢያደርግ ወይም መተው የሌለበትን ነገር ቢተው ለዚህ በቂ ምክንያት ሊኖረው እንደሚችል ገምተን ኡዝር እንስጥ

ታላቁን ታቢዒይ ኢብኑ ሲሪንን ጨምሮ በርካታ ቀደምቶች
📂"ከሙስሊም ወንድምህ ስህተት የምትለውን ነገር ካየህ/ከሰማህ 70 ምክንያት ፍጠርለት ምንም ምክንያት ሊሆን የሚችል ነገር ካላገኝህለት ምናልባት እኔ የማላውቀው ምክንያት ሊኖረው ይችላል በል" ብለዋል

ዑመር ኢብኑ ዐብዲል-ዐዚዝም
📂 "ከሰዎች ሁሉ አስተዋይ ሰው ማለት ለሰዎች ኡዝር የሚሰጥ -ጥፋት ለሚለው ነገር ምክንያት የሚፈጥርላቸው ሰው ነው" ብለዋል

🔸ሰለ ሰዎች በግምት ብቻ ቀልባችን ውስጥ ቅሬታ አይፈጠር ሳያስቡት፣ ረስተውት፣ተገደው፣ ይህን ያክል የማያስከፋ መስሏቸው ወዘት ሊሆን ይችላል እንበል በሰዎች ዙሪያ የሰማነውን ሁሉ ሳናረጋግጥም አንቀበል
🔹የራሳችንን ጉድለትም አንዘንጋ
ሌሎች ላይም የሌለባቸውን ነገር አንለጥፍ
ነቢዩ፥ صلى الله عليه وسلم
📂"ሙእሚን ላይ የሌለበትን ነገር የተናገረ ሰው አላህ ኣኺራ ላይ በጀሀነም ሰዎች እዥና መግል የተሞላ ስፍራ ላይ እንዲኖር ያደርገዋል!" ብለዋል

አላህ ለሁላችንም አርቆ የሚያስብ አዕምሮና ንጹህ ልብ ያድለን "آمين"

LIJ ABDI @hebre_muslim
የ እናንተው ምርጡ ጓደኛ
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📚🌿ህብረ ሙስሊም አንድ እርምጃ ቀዳሚ🌿📚:
የሸይኽ ፈውዛን ሃፊዘሁላህ ምክር!
·
ሃውድን መጠጣት ከፈለግክ በመንሃጅ ላይ ቀጥ በል!
·
➻ሸይኽ ፈውዛን፡ ከነብዩ (ﷺ)ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀውድ መጠጣት ከፈለግክ አላህ እና መልክተኛውን ታዘዝ፡፡
·
➥የሙሀመድ ኡመት ነኝ ብሎ ነገር ግን የመልክተኛውን (ﷺ)ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንሀጅ የማይታዘዝ፤ የማይተገብር እና የማይከተል ይህ ሰው ኢስላም ከሚለው ስም አይጠቀመም፡፡
·
ይልቁንስ ሰዎች በተጠሙበት ሰዓት ሃውድን አይጠጣም አላህ ይጠብቀን እና፡፡
·
➥እናም ከዚህ ሀውድ መጠጣት የፈለገ ሱናን አጥብቆ ይያዝ (ይተግብር)፤ ሱናን አጥብቆ መያዝ ደግሞ ቀላል ነገር አይደለም፤ ፈተና እና መከራ አለው፡፡ የሚያነውሩህ፤ የሚያስቸግሩህ፤ ክብርህን የሚያጎድፉ ሰዎች ይኖራሉ፡፡
·
➻ይሄ ሰው ፅንፈኛ፤ ጠርዘኛ፤ እናም ሌላም›› ይሉሃል፤ ወይንም በንግግር ብቻ ላያበቁ ይችላሉ ይገሉሃል፤ ወይንም ያስሩሃል፡፡
·
➥ነገር ግን ታገስ ደህንነትን እና ከሃውድ መጠጣትን ከፈለግክ፡፡ የአላህ መልክተኛን (ﷺ) አለይሂ ወሰለም) ሀውድ ላይ እስክታገኝ ድረስ #ሱናን በመያዝ ላይ ታገስ (ፅና)፡፡

ምንጭ ☞
شرح الدّرة المضيّة في عقد أهل الفرقة المرضية

LIJ ABD @hebre_muslim
የ እናንተው ምርጡ ጓደኛ !
በተለያዩ የመንዙማ ስራዎች የምናውቀው ፉአድ ሸምሱ በቴሌግራም መጥቶልናል!!! የሚፈልጉት የመንዙማ ክሊፕ መርጠው
👇👇👇👇👇👇🏿👇👇👇👇👇
👉👉JOIN👈👈ይበሉ‼️‼️
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
#ጥቆማ‼️

ፈትዋ ለመጠየቅ👇👇

@abduljilal

ምላሹን ለማየት በዚሁ ቻናል ይጠብቁ👇👇👇
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ለሌሎች መልካም በመሆንህ
ከአንተ መልካም ስራ ላይ ምንም አይቀነስም……

ለሌላቸው ሰዎች ከአለህ እላይ
ቆንጥረህ በመለገስህ ከአንተ
ሀብትላይ ምንም አይቀንስም
እጥፍ ድርብ አድርጎ ይዞልህ
ይመጣል እንጂ

ምንም ጊዜ ለሎች መልካም ደግ
ነገሮች በሰራህ ቁጥር መልካም ደግነትን ይዞ ይመጣል

LIJ ABDI @HEBRE_MUSLIM
የእናንተው ምርጡ ጓደኛ
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች

📌 ሴት ከባለቤቷ ጋር ስትሰግድ እንዴት ነው
📌 በመቀራረብ ይቻላል በመሀላቸው ምን ያህል ርቀት መኖር አለበት
📌 በየትኛው በኩል ነው መሆን ያለባት በስተቀኝ በግራ ወይስ በሱ ትክክል ከኃላ
📌 የእሷ እራስ እና የሱ እግር መነካካትስ እንዴት ይታያል

መልስ
ሴት ልጅ #ከባሏ ጋርም ይሁን አጂነቢ #ከማይሆኗት ወንዶች ጋር በምትሰግድበት ወቅት መሆን ያለባት #ከኋላ እንጂ ከጎን (ቀኝም ሆነ ግራ) መሆን የለባትም። #በላጩ ይህ ቢሆንም ግን #ከጎንም ብትሰግድ ሶላቷ ይበቃል። በዚህ ጊዜ #በቀኝ በኩል ነው የምትሆነው።

በሚሰግዱበት ጊዜ የሚፈጠር #የአካል_መነካካት አውቀውና #አስበውበት እስካልሆነ ድረስና በጨርቅ ጀርባ እስከሆነ ድረስ ሶላቱ ላይ የሚያመጣው #ጉዳት የለም።

በመካከላቸው ለሚኖረው #ክፍተት ደግሞ በሸሪዓችን ለወንድ የተደነገገ ነገር ሴትን እንደማያካትትና #ለወንድ ብቻ እንደሆነ እስካልተገለፀ ድረስ የወንድም የሴትም #አንድ ነው። እሱም ልክ ወንድ ከጎን ሲሆን እንደሚቀርበው ያክል ሴቷም የዛው አይነት ሁኔታ ነው የሚኖራት።

♻️ማጣቀሻ ምንጭ :— 📚 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ
@abduljilal @abduljilal
★★★ https://www.tg-me.com/hebre_muslim ★★★
አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ
የ ዶክተር ዘክር ተሪክ እና እውቀቶችን ለምትፈልጉት በሙሉ አሁኑኑ ጆይን በሉት 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
በውስጥ መስመር የተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ

1) በኹውፍ ላይ ካበሡ በኋላ ኹውፉን ማውጣት ውዱዕን ያጓድላል?
#መልስ👇
አዎ ኹፍ ላይ ከታበሠ ቡሀላ ኹፉን ካወጣን ውዱዕ ይፈርሳል

2)መስጂድ ስገባ ፈርድ ሠላት ተጀምሮ ባገኝ ተህየቱል መስጂዱን ከፈርዱ በኋላ መስገድ እችላለሁ?
#መልስ👇
መስጂድ ሲገባ የሚሠገደው ተህየቱል መስጂድ ልክ መስጂድ እንደገባን ነው ።ነገር ግን ፈርድ ሠላት እየተሠገደ ከደረስን ወደ ሠላቱ እንገባለን ታዳ ከፈርድ ሠላት ቡሀላ መስገድ አይቻልም
3)ሡና ወደ ፈርድ ይቀየራል? ማለት ልክ ሡና ሠላቴን መስገድ ጀምሬ እያለ ለፈርድ ኢቃም ቢል ወደ ፈርዱ ልግባ? ወይስ ሡናውን ልጨርስ?
#መልስ
ሡና ወደ ፈርድ ይቀየራል ለሚለው መረዳት ያለብን ፈርድ ያጎደልነውን አላህ በ እዝነቱ ከ ሡናችን ይሞላልናል
#ሡና እየሠገድን ፈርዱ ሠላት እንደ ሚያመልጠን ከሆነ ሡናውን ማቋረጥ ይቻላል ነገር ግን ፈርዱ የማያመልጠን ከሆነ መጨረሱ ይወደዳል

4)መስጂድ ስገባ ጀምዓዎቹ ሩኩዕ ላይ ሆኖ ባገኛቸው ልከተላቸው? ወይስ ቆሜ ፋቲሀን ልቅራ? ያለ ፋቲሀ ሠላት የለም ስለተባለ
#መልስ
አዎ መስጂድ ስንገባ እየተሠገደ ከሆነ ሡጁድ ላይ ከደረስን ስጁድ መውረድ ሩኩዕ ላይ ከደረስንም ሩኩዕ ማድረግ ይጠበቅብናል እንደ ሀረምን የሠላት መክፈቻ ዚክሮችን ካልን ቡሀላ ኢማሙን መከተል ነው ያለብን
2025/07/10 14:37:17
Back to Top
HTML Embed Code: