የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።
ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።
አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል።

ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ
******
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት እንደሆነባቸው ስራ አስኪያጁ ገልፀዋል።
የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉን የገለፁት አቶ አሊ ሁሴን፤ ከተፈጥሮ አደጋ በተጨማሪ በፋብሪካው ንብረት ላይ ስርቆት እንዳይፈጸም ከመከላከያ፣ ፌዴራል ፖሊስ እና ከዞን ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የፋብሪካውን ንብረት ለማትረፍ በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።
ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተጠቅሷል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስታወቁ ይታወቃል፡፡
በተለይም የርዕደ መሬቱ ማዕከል የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በእነዚህ ቀበሌዎች ከሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
Ebc

✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨
📚ስለዩትዩብ ምንነት
📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት
📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም
📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል
📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል
📚ምን ቪዲዮ ልስራ
📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ?
📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?
📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው።
✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪፍ ብር መስራት እንደምንችል ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ስለዩትዩብ ከሃ እስከ ፐ ተብራርቶበታል።
በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ቴሌግራም ላይ በዚህ @abelbooksale ስም ስልካችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ በመላው አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን🌟
በክልል ከተሞች ለምትገኙ በቅርብ ቀናት ውስት በክልል ከተሞች ላላችሁም ተደራሽ እንሆናለን እናመሰግናለን!😊
በመላው አለም ለምትገኙ lulu.com በዚህ ሊንክ ማዘዝ ትችላላችሁ https://www.lulu.com/shop/abel-birhanu/%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD/paperback/product-57vndvy.html?q&page=1&pageSize=4

መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏
ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://a.co/d/eBoPWgI
አመሰግናለሁ