አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ቆሞ ደዕዋ ሚለው ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ነው አንዳንድ ነገር ልጫጭር ከስር አንብቡት
ይህ ወንድማችን ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ይባላል ተወልዶ ያደገው ኦሮሚያ ወለጋው አቤ ደንጎሮ ወረዳ ቱሉ ጋና ቀበሌ ነው።

አሁን ላይ አድስ አበባ ከ ታላቁ ሸይኽ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ጎረቤት ሁኖ እውቀት እየቀሰመ ይገኛል እንደው ከማቅረባቸው የተነሳ መውላና በማለት ተቀፅላ ስም አውጥተውለታል።

ታዲያ ሚገርመው ከልጀነቱ ጀምሮ ለተውሒድና ሱና ያለው የኔ እጅጉን የተናናረ ነበር ሰዎች የሚፈሩትን ህዝባዊ ማዕከል ሁሉ በድፍረት ገብቶ ደዕ ያደርጋል ያስደርጋልም።

ከማስታውሳቸው ነገራቶች ውስጥ አንዱ አቤ ደንጎሮ ወረዳ ታስረን እያለን ባለንበት ጊዜ እስር ቤት ውስጥ አንድ ፅኑ ጴንጤና አንድ ፅኑ ኦርቶዶክስ አገኘን ማለት በእምነታቸው ክርር ያሉ የሆኑ።

እንዴውም ጴንጤው ለሊት እየተነሳ እየሱስ ያድናል እያለ ቡፍ ኡፍ ምናምን ሚለው ነገር ሁሉ ነበረው

ይሄ ልጅ ታዲያ በድፍረት አናገራቸው ውይይቱ ተጀመረ ከቡዙ ውጣ ውረድ ቡሃላ ኦርቶዶክሱ እስልምናን ተቀበለ ስሜንም ዑሥማን በሉኝ ብሎ አዘዘን

ማደሪያ ክፍላችን በጣም የቆሸሸ ነበርና ወደ መጨረሻ አካባቢ ውጭ ያሉ ወንድሞች ተጯጩኸው የተሻለ ክላስ ሲቀየርልን የኛ ጀመዐ ሲጠራ ሰለምቲውንም ይዘንው ወደኛ ተቀያሪ ክላስ ይዘንው ስንሄድ ፖሊሶች ሁሉ ሲገረሙ አስታውሳለሁ

ሌላ ጲንጤውም ቢሆን እኔ ከዚህ እስር ቤት ልውጣና ማስተካክለውን ላስተካክል እንጂ ወደናንተ እምነት እገባለሁ አሳምኖኛል ነበር ያለን ያው ከወጣን ቡሃላ ኑሮ በታተነን እንጂ ይሄ ሁሉ በዚህ ልጅ ጥንካሪ ሰበብ ነው።

እንደውም አስታውሳለሁ
=
የሆነ ሰአት ውጭ ላይ እንዳንወጣ ከሰው እንዳንገናኝ የመጣልንን እህልና ውሃ በአግባቡ እንዳንጠቀም ሽንት ቤት እናንወጣ ተደርገን ነበር በዚያ አጋጣሚ በእንቅልፍ ልቡ ውሃ ጥም ሲያንገበግበው ተነስቶ በሀይላን የተጠቀምንውም ሽንት አንስቶ ተጎጨውና አስፈንጥሮ ተፋው

እኛም በእዝነትም በስሜትም ተውጠን ስንበሰጫጭ ታውት ለተውሒድ ለሱና ሽንት ቢጠጣ አይገርምም ሌላም መፅዋትነት ያስከፍላል ለቀላሉ ነገር የሚል ወኔ ነበር ሚያሳየው ቡዙ ታሪክ አለ ላሳጥረው ብየ እንጂ

ዙሮ በልጅነት ለተውሒድና ለሱና መልፋት እጅጉን መታደል ነው አሏህ ይገዘን በያለንበት እንበርታ

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
አኺ ዐቅለ_ደካማ ብትለው መፅሃፎቹን ብታቃጥልበት በጥይት ብትመታው እውነት አይቀየርም ወሏህ አይቀየርም።

ዐቅለ_ደካማ በማል ካለበትስ እያነበቡ ማይረዱ፣ሚዋሹ፣እያጠፉ ሚከሱ፣ማስተዋል የተሳናቸው ለማስፈሪያ ምትጠቀሙባቸው ሰዎች ነበሩ።

ግን ምን ይደረግ እኛ ክፉ መናገር ስም መለጠፍ አልፈለግንም ብንናገርም ጥፋታቸውን ቆጥረን አንጨርሰውም እንኳን ባልሰሩት ልናወራ

ደሞ አስብ የኛ ምትሉት በሙሉ በነኚህ የሰለፊያ ዱዓቶች ላይ ስዴት ላይ ያሉ አላዋቂ ሴቶች ሳይቀር ተናግረዋል በገጠር ያለም ገበሬ ተናገር ተብሎ ተናግሯል

እኛ ግን ከመካከላችን 3 ሰው አይበልጥም የተናገረው ከጮኸው ሁሉጋ ላለመጮኽና ልዩነቱ ለከቱን ቢይዝ በማለት።

እንጅማኮ የተለያዬ ውስጣዊና ውጫዊ ገፅታ ያለው መንሀጅ የዐብደል ሐሚድ አካሂያድ ነው አስፈላጊ ከሆነ እመለሳለሁ።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
እንለይ አሁንም እንለይ

የብዙ ሰው ችግሩ የግል ጉዳዮችን እና የመንሃጅን ጉዳይ አለመለየቱ ነው

የግል ጉዳይ በግል ያልቃል እንጅ መንሃጅን አይመለከትም በግል ቢያስቀይምህ #ሙብተዲዕ እያልክ አትጩህ ያንተ የግል ጉዳይ መንሃጅ አይደለምና

=> እስኪ እንለይ

http://www.tg-me.com/abuUseyminabdurehman
Audio
خطبة الجمعة
ب"عنوان"حماية الإسلام
1/للدين
2/للنفس
3/للمال
4/للعرض
የጁሙዐ ኹጥባ

ርእስ"የእስልምና እንክብካቤ

1/ለ ኃይማኖት
2/ለ ነፍስ
3/ለ ገንዘብ
4/ለ ክብር

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
www.tg-me.com/abumuazhusenedris
Audio
ሰላምታን ማብዛት

ከ 6ቱ የሙስሊሞች ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ነው

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
ኹጥባ በተቻለ መጠን፡

* ቃላቱ የተከሸነ፣
* መጠኑ የተመጠነ፣
* መልክቱ ወቅቱን ያማከለ፣
* አቀራረቡ ታዳሚውን ያልዘነጋ ቢሆን መልካም ነው።
ኸጢቦች ሆይ! ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሰዎች ውጭ ላይ ከባድ የቀትር ፀሐይ ቃጠሎ ሲያንቃቃቸው ወይም ዝናብ ሲዘንብ እንኳ ርህራሄ ቢኖራችሁ መልካም ነው። ሰዎች እየተከፉ ዒባዳቸውን እንዲፈፅሙ አታድርጉ። "ከናንተ ውስጥ አስበርጋጊዎች አሉ" የሚለውን ሐዲሥ አስታውሱ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
መንቀፍና ረድ(መልስ)መስጠት የተለያዩ ናቸው
=
የነቀፍከውን ሁሉ መልስ ሰጥተህበታል ማለት አይቻልም አወ የነቀፍከውን ነጥብ እንዳልተቀበልክና መረጃጋ አልሄደልኝም ብለህ እንደመለስክበት ግልፅ ነው።

ግን ረድ ማለት በነጥቡ ዙሪያና በተሳሳተው ሰውዬ ዙሪያ ትክክለኛውን መረጃ እያጣቀሱ መልስ፣ማስተካከያ ማቅረብ ነው።

ስለዚህ አንድ ሰው ከንትና ወይም ከነንትና ጀመዐ አለመሆኑን በበረራ ቢያሳውቅ ረድ አደረገ ማለት ሳይሆን ከነሱ አለመሆኑን አሳወቀ ነው መረጃው ምንድነው ቢባል አይታወቅም ገና ሲያቀርብ ነው ግልፅ ሚሆነው።

ለምሳሌ ከሸ ዐብደል ሐሚድና ከመሰሎቹ ራሳቸውን ያጠሩ፣አካሃዲያቸውን የነቀፉ ሰለፊዮች እልፍ አላፍ ናቸው ይሁን እንጂ ዘርዘር አርገው ረድ(መልስ)የሰጡ ዱዓቶችና ኡስታዞች በጣም አናሳወች ናቸው በውል ሚታወቁት ከዚህ በታች የምጠቅሳቸው ናቸው

الأديب المؤدب أخونا الفاضل أبو حاتم خضر بن أحمد

الأستاذ الصابر السامح محمد بن أحمد منور

الأستاذ المنصف الواعظ محمد بن سراج

ከነኚህ ወንድሞች ውጭ መንቀፉን ለመግለፅ ያክል ካልሆነ በስተቀር ረድ ነው ተብሎ ግምት ሚሰጠው ነጥብ በዝርዝር ያቀረበ ሰው አለ ለማለት ሆድ አያስነፋም።

መንቀፉ ሁሉ ረድ ከተባለማ በግለ_ሰብ ደረጃ ከነቢዩﷺ ውጭ ከእያንዳንዱ ማንቀበላቸው ነጥቦች አሉንኮ ሐታ ከኹለፋኦች ከሶሓቦች ከታቢዖች ከሙሐዲሦች ከሙፈሲሮች ከፉቀሃኦች።

ታዲያ በዛ ሁሉ ላይ ረድ ፅፏል ሳይሆን ሚባለው የሚነቅፋቸው አለ ሐቅ ስላልገጠመለት ነው ሚባለው።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
ደሞ ከተሳሳተ ነሲሓዎች ቀርተው ሸይኹል ኢስላም ይነቀፋል ኸሊፈተራሺድ ክብሩ እንደገነነ ከመቀጠሉ ጋር ይነቀፋል ግን አጥፍቶ የተነቀፈ ሁሉ ከሱና ይወጣል ሚለው ነጥብ አንድ ወጥ ያለው ሚያስማማ ነጥብ ላይሆን ይችላል ነው ነጥባችን።

ማነው ግለሰብንም ይሁን ተቋምን ሚያፀዳ?ማነው አላፊነት ወስዶ አያጠፋም ሚለው? አላጠፋም ብሎ ቢከራከር እንኳ አያጠፋም ሚል ሰው አይኖርም ካለም የተሸወደ ነው።

ከቶም አሁን ላይ የቡሱ ሱና ሞጋቾች አካሂያድ በተበለሻበት ጊዜ እያየንኮ ነው ጥፋት ሲጠፋ ግን ለከፊሉ ጠፋት ለመሰለን ነገር መልስ ከሰጡ ሌላውን ደሞ መቼ ነው ከሱና ሚወጡት በሚለው የሰለፎች ቀመር ከተመዘነ ምኑ ላይ ነው ሙብተዲዕ አልልም ያለውን ሰለፊይ ዳዒ እንባ ጠባቂ ሊያስብለው ሚችለው?።

ምን አልባትምኮ የሸ ዐብደል ሐሚድም ጥፋት በዑዝር ቢልጀህል፣በተእዊል፣በምርቃና ታልፎ እንጂ ሊያስበድዕ የሚችል ነገር ነፍ ነው ያለበት።

ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
أبلد من الحمار

قال ابن القيم الجوزي رحمه الله :
من هداية الحمار الذي هو أبلد الحيوانات أن الرجل يسير به ويأتي به إلى منزله من البُعد في ليلةٍ مظلمة

فيعرف المنزل فإذا خُلّي جاء إليه ويفرّق بين الصوت الذي يستوقف به والصوت الذي يُحث به على السّيْر

فمن لم يعرف الطريق إلى منزله وهو الجنة فهو أبلد من الحمار")

شفاء العليل ص(٧٦) لابن القيم الجوزية

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
ሸይኽ ረቢዕ (حفظه الله تعالى) ይሄንንም ይሄንንም በቢድዐ ትወርፋለህ? እያሉ ተማሪያቸውን ከኔካ እንዳትቀማመጥ እያሉ በተጨማሪም ሸይኽ በክር አቡ ዘይድን አንስተው ስርአት ያዝ ሲሉት ይስተዋላሉ።


https://youtu.be/jvSPjFnXYfw?si=xMbVfwCuQJC_GyhW
Live stream finished (9 minutes)
የሩቅን አሏህ ብቻ ነው ሚያውቀው
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የሩቅን ሚስጥር አሏህ እንጂ ሌላ አካል አያውቅም


ጥንቁልናን ተጠንቀቁ‼️

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
🌹🌹🌹 📢📢📢ታላቅ   የብስራት ዜና  ተሰማ📢📢
                   
አሲ_ዲቅ (Onlaine) ኦንላይን  የቂርአት  ማዕከል  ምዝገባ  ጀመረ!!🔰🔰
ምዝገባው   ለ30ቀናት ብቻ ነው እሚቆየው!
            
ቦታው ሳይሞላብዎት ቶሎ ይመዝገቡ!!!
                  አሲ_ዲቅ  የሚሰጣቸው  ትምህርቶች

1,ለጀማሪ /ከቃኢዳ ኑራኒያህ ጀምሮ

2,ቁርኣን ነዞር(በእይታ ንባብ)ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር

3,ቁርኣን  ሂፍዝ(ሽምደዳ)ከተጅዊድ ጋርና ከሙራጃዐ ጋር

4,አዝካር።

ለመመዝገብ 👇👇  ይንኩት

@Abu_yehyaa

የጉሩፑ ሊንክ👇👇👇

https://www.tg-me.com/+Ncc58goV0yY2YmZk

አልያም ስልክ ቁጥራችን
0917752140 ይደውሉ

ሲመዘገቡ  እሚያሟሏቸው መስፈርቶች

1, ስም_
2,አድራሻ_
3, ስልክ ቁጥርዎን___

አላማ ሳይኖርዎት  እባክዎን  አይመዝገቡ!!

🎤🎤ክፍያ የተወስነ  አለው __በኢትዮ  ነው።።።ለመመዝገብ ሲፈልጉ ይጠይቁን📖📚

ትምህርቱ  የሚሰጥበት  አድራሻ

1,ቴሌግራም//በላይቭ //በሪከርድ

2,በኢሞ//ላይቭ// በሪከርድ

3,በዋትሳፕ//ላይቭ// በሪከርድ


📚📚ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
  እንዲህ አሉ:_
ወደ መልካም  ያመላከት ልክ እንደሰሪው ነው አሉ📚📚

ሼር  ሼር ሼር ያርጉ

الدال عل الخير كفاعله
  
          ⚠️ ማ ሳ ሰ ቢ ያ⚠️

የቂርኣቱ  አላማ ሳይኖርዎት አይመዝገቡ።
ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዚኑ፣ዚኑ፣ዚኑ

ከቡዙ ዑለሞች አፍ የምንሰማው

ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ ሳይሆን ዚኑ ነው።

ምን ይሆን ምክንያቱ፣ሚስጥሩ?

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
كَمْ مِنَ الناسِ اليومَ يختارونَ الصَّديقَ الصَّالِحَ

كَمْ مِنَ الناسِ اليومَ يختارونَ الجَليسَ الصَّالِحَ

كمْ مِنَ الآباءِ اليومَ يخْتارونَ لأولادِهِم الرَّفيقَ الصَّالِحَ قليلٌ وقليلٌ جِدًا وما سَبَبُ ذلكَ إلا البُعْدُ عن مَجَالِسِ عِلْمِ الدّينِ

فالمتّقونَ مِنْ شَأْنِهِمْ أَنّهُمْ يتعاونونَ على ما يُرضي اللهَ تعالى يَجْتَمِعونَ على طاعةِ اللهِ الصّديقُ الصّالِحُ هوَ الذي يُرْشِدُكَ إلى طاعَةِ اللهِ

فَبَدَلَ أنْ يَقولَ لَكَ «أيْنَ تُريدُ أنْ تُمْضِيَ السَّهرَةَ اليومَ، في أيِّ مَقهًى أو في أيّ سينَما أوْ على أيَّةِ فضائِيَّةٍ» يَقولُ لَكَ «في أيّ مَجْلِسِ عِلْمٍ سنحضرُ اليومَ بإذنِ اللهِ»


لأنَّ علامةَ الفلاحِ في الشخصِ طَلَبُ الازديادِ مِنْ عِلْمِ الدّينِ، فالمتّقونَ يَجْتَمِعونَ على طاعَةِ اللهِ ويَفْتَرِقونَ على طاعَةِ اللهِ، لا يَغُشُّ بَعْضُهُمْ بعْضًا ولا يَخونُ بَعْضُهُمْ بعْضًا، ولا يَدُلُّ بَعْضُهُمْ بَعْضًا إلى بِدْعَة ضَلالَةٍ أو فِسْقٍ أو فُجورٍ أو ظُلْم

اجْتَمَعوا على محبَّةِ بَعْضِهِمْ في اللهِ، وهذا هوَ الصّديقُ في المحبَّةِ، ثمَ إِنْ حَصَلَ مِنْ أَحَدٍ مَعصيَةٌ يَنْهاهُ أخوهُ ويَزْجُرُهُ لأنَّهُ يُحِبُّ لَهُ الخَيْرَ

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የቴሌግራም ቻናል፡- https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
ጭፍራው ቅርቃር ውስጥ ገብቷል
~
ቅልጥ እንደ ቅቤ - ፍርስ እንደ ሸክላ
ሁሉ ነገር እርቃን - እነ ሳይሞቅ ፈላ!

ይሄ ሰካራም ጭፍራ ብዙ እንደማይራመድ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ። በዚህ ፍጥነት ድንብርብሩ ሲወጣ፣ ጉዱ ሲዝረከረክ ማየት ግን የጠበቅኩት አልነበረም። የዛሬን ሁለት ዓመት መሰለኝ ወራቤ ላይ አንድ ወንድም ዐብዱልሐሚድ ለተሞ አንድ መንሀጅ ላይ ሁለት አመት ታግሶ መቆየት አይችልም ጠብቁ ሲል ሰምቼው ነበር። ምናልባት የሆነ ያክል ተጋኖ ይሆን? አላውቅም። ንግግሩ ግን በውስጡ የሆነ እውነት አዝሏል። አሁን ላይ አንዳንድ ነገሮች ጫፋቸው እየዘለቀ ነው። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲሉ ይሄው እየጠራ መጣ። በየጊዜው እየወጡ ካሉ በርካታ የቪዲዮ እና የፎቶ ማስረጃዎች ውስጥ ለጊዜው አንድ ማሳያ ልጥቀስ፦

ጠሃ ኸዲር የዚህ የተንቀዠቀዠ ጭፍራ አጫፋሪ መሆኑ ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው። ሶሻል ሚዲያ ላይ እየዘለቀ ሁለት ሶስት መስመር ስድብ መፃፍን ቁም ነገር ያደረገ በተግባር ግን በተለያየ ቦታ የተለያየ ፊት የሚጠቀም ሰው ነው።
* ሳዑዲ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች ዘንድ ቁጭ ብሎ ለአመታት ይማራል። እዚህ ደግሞ እነ እከሌ ከእነ እከሌ ጋር ተቀመጡ እያለ ፎቶ ይለጥፋል። የሳዑዲ ኤምባሲ ሲጋብዛቸው ራሱም ጭፍራዎቹም ከነዚያው ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር አንድ ላይ ይጣዳሉ። በተለያዩ ቦታዎች የተለያየ ፊት ማሳየትን ተክኖበታል።
* መሻይኾች ዘንድ ሌላ ሰው ነው። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ደግሞ ሌላ።
* ሳዑዲ ውስጥ ሌላ ሰው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ።
* እንደ ባህሩና ሑሴን ያሉ ተናካሽ ጓዶቹ ጋር ሲሆን ሌላ ነው። አቃቂር እያወጡ፣ ቅጥፈት እየለጠፉ የሚናከሱ አውሬዎች ናቸው። እያደናነቀ የሚያስተዋውቃቸው የሀረር አካባቢ ጭፍራዎቹ ደግሞ እሱ በሚስላቸው 'ሙስተዋ' ላይ አይደሉም። ያያያዝኩት ቪዲዮ ለዚህ አንድ ምስክር ነው።
በቪዲዮው ላይ የጠሀ ጭፍራ የሆኑት (የነበሩት ብለው ይሻል ይሆን?) እነ ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ (ጭሮ?) ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር ተቀማምጠው የአንድነት መግለጫ ያወጡበት ጉባዔ ነው። ቪዲዮው ላይ ከሰፈረው ቃል ቀንጨብ ላድርግ፦

1- የዶክተር ጀይላን ንግግር፦

"በሀረር ዑለማኦች መካከል ልዩነት እንደሌለ እንዲሁም በዑለማኦቹ መካከል ልዩነት ለመፍጠር የሚጥሩ አካላት በዑለማእ ስም የሚነግዱ እንደሆኑ፤ እኛ ሁላችንም አንድ እና የተሰማማን እንደሆንን፤ በመካከላችን ልዩነት እንደሌለ የሀረር እና የኢትዮጵያ መሻይኽ ጉባኤ ገልጿል።"

2- የኢልያስ ዐባስ ንግግር፦

"እኛ እንደ አሕመድ ሱኣላ እና እንደ ዶክተር ጀይላን ካሉ ታላላቅ ዑለማኦች ጋር ነን። ድሮም፣ አሁንም በመካከላችን ልዩነት የለም። እስከ ዘላለም ከነሱ አንለይም።"

3- የአሕመድ ሙሐመድ ንግግር:-

"እኛ አሁን ከዑለማኦቻችን ጋር ነን። እነሱን ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም የጠራን ነን። ፈፅሞ ከነሱ (እነሱን ከሚሳደቡ) ጋር አንሆንም።"

ልብ በሉ! ጠሀ ኸዲር እነዚህን ሁለቱን ሰዎች (ማለትም ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ) ሞቅ አድርጎ ያወድሳል። ያሰራጭላቸዋልም፡፡ ለምሳሌ ያክል በቅርቡ እንዲህ ሲል ፅፏል:-

"أشد على أيديكم يا أبطال شرق هرر فضيلة الشيخ Sheek Iliyaas Abbaas
وفضيلة الشيخ Shekh Ahmade Muhammed
زادكم الله قوة إلى قوتكم
فقد أقضت جهودكم المضاجع وألهبت المشاعر وأسهرت وهزت ولن يهنأ منهم أحد مهما كان بعدما التهبت الأحشاء واضطرمت!"

እነዚህ የጠሀ ጀግኖች ግን፡

1ኛ፦ ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር እንደሆኑ ድሮም፣ አሁንም በመካከላቸው ልዩነት እንደሌለ ገልፀዋል። እስከ ዘላለም ከነሱ እንደማይለዩም አስረግጠው ተናግረዋል።
2ኛ:- እነሱን (እነ ዶክተር ጀይላንን) ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም የጠራን ነን። ፈፅሞ እነሱን ከሚሳደቡ ጋር አንሆንም ማለታቸውን ያዙ። እዚህ ላይ ቁጥር አንድ ተጠቃሹ ጠሀ ኸዲር ነው። አሞሌው አልሰራም።

ከዚህ በኋላ ያለው ምርጫ ሁለት ነው።

1ኛው ምርጫ፦ ወይ እንደ ግለቱ እያዩ ሲያሻቸው "እኛ ድሮም ጀምሮ መንሀጅ ገብቶናል፣ ለ 20፣ ለ30 አመታት ሰለፊያን (የነሱን ቨርዥን) ስናስተምር ነው የኖርነው፣ ከኢኽዋን የጠራን ነን፣ ..." እያሉ መሞገት፤ ሲላቸው ደግሞ ከነዚያው ኢኽዋን ከሚሏቸው ሰዎች "ድሮም አሁንም አንድ ነን፣ ዘላለም አንለያይም" እያሉ የጋራ መግለጫ እያወጡ መቀጠል ነው። በተለያየ መመዘኛ እየመዘኑ፣ የተለያየ ፊት እያሳዩ መሄድ ለጠሀ ከባድ አይመስለኝም። ይሄ ግን የሰለፊ መገለጫ አይደለም። ሸይኽ ሙቅቢል እንዲህ ይላሉ፦
فالحزبي مستعد أن يكون له خمسة أوجه. والنبي ﷺ يقول: إن من شر الناس ذا الوجهين الذي يأتي هـولاء بوجه وهؤلاء بوجه.
أما السني فإنه متمسك بدينه سواء رضي فلان أو لم يرضَ بخلاف الحزبيين.
"ቡድንተኛ ሰው አምስት ፊት ሊኖረው ዝግጁ ነው። ነብዩ ﷺ 'ከክፉ ሰዎች ውስጥ የሆነው ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያ ዘንድ በአንድ ፊት፣ ሌሎቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚቀርበው።' ሱኒይ የሆነ ሰው ግን እከሌ ቢወድም ሆነ ቢጠላ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ነው። ከቡድንተኞች በተለየ።" [ቱሕፈቱል ሙጂብ፡ 290]

2ኛው ምርጫ፦ ከነዚህ ሲያወድሳቸው ከነበሩ አካላት መለያየቱን ማወጅ ነው። ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጡ፣ ህብረት የሚፈጥሩ፣ ሰለፊችን የሚገፉ፣ ለሙብተዲዕ የሚከላከሉ ሙብተዲዎች ናቸው የሚል መግለጫ ማውጣት። ሰውየው ተቃራኒ ነገሮችን የማስተናገድ ልምድ ቢኖረውም ይሄኛው ግን ለመሸፈን የሚመች አይደለም። "ግመል ሰርቆ አጎንብሶ" የማይሆን ነገር ነው። ስለዚህ መለያየትን ከማወጅ ውጭ ምርጫ አይኖርም።

ካ'ህያ ቆዳ የተሰራ ቤት
ይበታተናል ጅብ የጮኸ 'ለት!

የነዚህ ሰዎች ጉድ ይሄ ብቻ አይደለም። አለ ገና!
ستُبْدي لكَ الأيّامُ ما كنتَ جاهلاً - ويأتِيكَ بالأخبارِ مَن لم تُزَوِّدِ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
በፍትህ ቢናገሩ በፍት ቢራመዱ ኑሮ በወጥመድ ተጠላልፈው ባልወደቁ ነበር

ማፈሪያዎች "ናቸው በኡነት የናንተን ቀሪአ የኛን ባጎታ አትበሉ"ነው ነገሩ


ልብ በሉ!
ኢብኑ ሙነወር ሚፅፋቸው ፅሁፎች እንትና ለምን እንትናጋ ታዬ ለምን ተሰበሰበ ሳይሆን ለምን ሰዎችን በምትከሱበት ነገር ላይ የናንተው ሰዎች ሲጠመዱ ዝም አላቹህ ነው።

በዚህ መልኩ መሰባሰብ ይቻላል አይቻልም ሚለው አጀንዳ ራሱን የቻለ ነው በራሳቹህ መርህ ወድቃቹሃል ሚለውን ለማሳየት ብቻ ነው።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
2024/05/14 20:24:08
Back to Top
HTML Embed Code: