Telegram Web Link
🚘 ኢንሹራንስ ፕሪሚየም የገንዘብ ብድር
✔️የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ለተሽከርካሪያቸው ሙሉ ኢንሹራንስ ለመግባት የሚያስችላቸውን ገንዘብ ባንኩ በብድር ይሰጣል፣ ይህን የብድር አቅርቦት ግለሰቦች፣ የትራንስፖርት ማኅበራት ወይም ድርጅቶች መጠቀም ይችላሉ፤
✔️ብድሩን ለመበደር በባንካችን ቅርንጫፎች MSME SAVING Account መክፈት ይጠበቅባቸዋል፤
✔️አሐዱ ባንክ ለዚህ ተግባር ከዘመን እና አንበሳ ኢንሹራንስ ድርጅቶች እንዲሁም ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ጋር ተስማምቷል፤

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👍3
💱የካቲት 11/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

✔️አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!
✔️በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ 
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ  ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ  መላክ ይችላሉ! ([email protected])

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱የካቲት 12/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
የካቲት ፲፪


የካቲት ፲፪ ከ 30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን/ት ለሀገራቸው ክብር ሲሉ በፋሽስት ጣሊያን በግፍ ተጨፍጭፈው ሰማዕታት የሆኑበት የመታሰቢያ ዕለት ነው። ጀግኖች አርበኞቻችን ስለከፈላችሁልን ዋጋ እጅግ እናመሰግናለን::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱የካቲት 13/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
በአሐዱ የዲጂታል አማራጮች ሲጠቀሙ ግብይትዎ ይፋጠናል፤ ቀንዎም በፈገግታ ይሞላል፡፡
ምቹ፣ ቀላል፣ ፈጣንና ፣ አስተማማኝ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አስቸኳይ!
ውድ ባለአክሲዮኖቻችን!
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፤ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ (አክሲዮን) ባለቤትነት መዝገቦች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሥር በተቋቋመ ማዕከላዊ የሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በተዘጋጀ ኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሒሳብ መዝገብ ሥርዓት መተካት ያለበት መሆኑን አሳውቆናል፡፡ በመሆኑም እርስዎም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN or FCN)፣ የብሔራዊ መታወቂያ ኮፒ፣ የመኖሪያ አድራሻ፣ የአድራሻ ለውጥ አድርገው ከሆነ አዲሱን አድራሻ፣ ኢ-ሜይል፣ ስልክ ቁጥር እንዲሁም ባለአክሲዮኑ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት ከሆነ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና የወኪሉ ሰው ሙሉ መረጃ ስለሚያስፈልግ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች እየቀረባችሁ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👍6
💱የካቲት 15/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱የካቲት 17/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
⛪️"ዐቢይ ጾም"

↘️እንኳን አደረሰዎ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👍1
💱የካቲት 18/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👼ለብላቴናዎ ብላቴናን ከፍተዋል?

✔️ለሚያስቡላቸው ልጆችዎ የአሐዱ ባንክ ብላቴና የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ቀጣይ መንገዳቸው ያማረ እንዲሆን ያግዟቸው!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #BLATENA
👍1
💱የካቲት 21/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👍2🥰1
🕌 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዷን ወር አደረሳችሁ::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #ረመዷን
😁3
🛡 እንኳን ለ129ኛው የአድዋ በዓል አደረሳችሁ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #አድዋ #ADWA
💱የካቲት 24/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
➡️የአሐዱ፡ባንክን የፌስ ቡክ ገጽ ቤተሰብ ቁጥር የበለጠ ለማሳደግ በ30 ሰከንድ ውስጥ ይህንን ያድርጉ! ቀላል ግን ደግሞ ወሳኝ ነው! የሚከተሉትን ስቴፖች ይከተሉ፡፡

1. በመጀመሪያ የእርስዎን ፌስ ቡክ አካውንት ይክፈቱ!
2. በመቀጠል መፈለጊያ (Search) የሚለውን በመጫን አሐዱ ባንክ (Ahadu Bank) ብለው ይጻፉ!
3. ከ15,000 በላይ ተከታይ ያለውን የባንኩን ፔጅ ይምረጡ!
4. መልእክት (Message) ከሚለው ምርጫ አጠገብ የሚገኘውን 3 ነጠብጣብ በመጫን (Invite Friends) የሚለውን ይጫኑ!
5. በመጨረሻም የአሐዱ ባንክን ፌስ ቡክ ፔጅ ለማጋራት (Select All) የሚለውን ይምረጡ፤ ከዛም (Send Invitation) ብለው ይላኩ፡፡
🎉አሁን በተሳካ ሁኔታ የባንክዎትን ተደራሽነት ለሌሎች አጋርተዋል! የአሐዱን ቤተሰብ ቁጥር አሳድገዋል፡፡
እናመሰግናለን!!!!


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank
👍15
💱የካቲት 25/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
👍61
💱የካቲት 27/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
👍7
2025/07/09 02:18:36
Back to Top
HTML Embed Code: