👉ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
✔️አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!
✔️በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ 🌐 https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ መላክ ይችላሉ! ([email protected])
🌐የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #Share

👍6❤1
Unite.et ራስዎን ይመዝግቡ!
በ Unite.et እንዴት የአሐዱ ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ?
1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አሐዱ ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Unite_et #National_Bank

👍8❤1
አሐዱ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው እና ለሁለት ቀናት በሚቆየው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል!
ባንካችን በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በይፋ በተከፈተው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ላይ በመሳተፍ አዳዲስ የዲጂታልና ነባር መደበኛ አገልግሎቶቹን ለተከበሩ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ለብሔራዊ ባንክ ገዥ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ለሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች፣ ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ የባንክ የሥራ ሓላፊዎች እንዲሁም ለዓለም አቀፍ የገንዘብና የልማት አጋር ተቋማት ተወካዮች አስተዋውቋል፡፡
ይህ የፋይናንስ ፎረም ለሁለት ቀናት (ግንቦት 07 እና 08 ቀን 2017 ዓ.ም) የሚቆይ ሲሆን፤ ባንኮች፣ የመድን ድርጅቶች (ኢንሹራንሶች)፣ አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት፣ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎችም ታድመውበታል።
እርስዎም በፎረሙ እንዲሳተፉና እንዲጎበኙን እንጋብዝዎታለን!

#አሐዱባንክ #AhaduBank #National_Bank #ETHIOPIA_FINANCE_FORUM

👍16❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

👍12🔥2❤1
↗️የሁለተኛ ቀን ውሎ!
↘️አሐዱ፡ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግንቦት 07 እና 08 ቀን 2017 ዓ.ም ባዘጋጀው ፤ለሁለት ቀናት በሚቆየው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል!

👍12❤1
📱ውድ የአሐዱ ቤተሰብ!
*611# ስልክዎ ላይ በመደወል ባሉበት ሥፍራ ሆነው ራስዎን ይመዝግቡ! ወይም አቅራቢያዎ በሚገኙ የአሐዱ፡ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ!
📱ባሉበት ሆነው ራስዎን ይመዝግቡ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahadubank.retail
For Apple iOS: https://apps.apple.com/us/app/ahadu-mobile-banking/id6463130433
For USSD: *611#
Beyond Convenience!
ከምቾት በላይ!
አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #DigitalBanking

👍5❤1🥰1🕊1
🚘አሐዱ:ባንክ የኢንሹራንስ ክፍያን በተመለከተ የሁለትዮሽ ስምምነት አደረገ!
አሐዱ:ባንክ በተነሣበት ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ ለብዙዎች ለመድረስ አጠናክሮ በመቀጠል ከኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ጋር በዋናው መሥሪያ ቤት ሐመር አዳራሽ ግንቦት 11/2017 ዓ.ም ስምምነት አደረገ::
የኢንሹራንስ ደንበኞች ለመኪናቸው የሚከፍሉትን ዓመታዊ የአረቦን ክፍያ 22% ብቻ በአሐዱ፡ባንክ በኩል ከቆጠቡ ባንኩ ፋይናንስ በማድረግ ዓመታዊ የኢንሹራንስ ክፍያቸውን እንደሚከፍልላቸው እና በ9 ወራት ጊዜ ውስጥ መክፈል የሚችሉበት ዕድል መመቻቸቱን የአሐዱ:ባንክ ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሲሳይ ገብሩ በአፅንኦት ተናግረዋል::
የኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽመልስ ገብረ ጊዮርጊስ በበኩላቸው፤ ከተለመደው አሠራር ወጣ ብለን ውጤት እና እድገት ላይ በማተኮር ተባብረን በመሥራት የጋራ ደንበኞቻችንን ለማገልገል አጋርነታችን እጅጉን ወሳኝ ነው በማለት ገልጸዋል::
አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #MSME

❤11
📱QR በመጠቀም ክፍያዎን ይፈፅሙ!
✅የስልክዎን ካሜራ ብቻ በመጠቀም QR የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ!
በዲጂታል ባንኪንግ ዘመንዎን ይዋጁ!
አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #DigitalBanking #QRPayment

👍13
💼 We are Hiring
☑️Interested and qualified applicants shall apply via the following link only https://forms.gle/awU2ewg9YSNC2SEY9
☑️Only Shortlisted Candidates will be communicated.
☑️If you need more information, please call us on +251-11-5-260-795
☑️Application Deadline Date May, 28 2025
Ahadu Bank
Inclusive Intermediation
Join Our Social Medias
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Vacancy

👍4❤3
🆔 የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግበዋል?
❗️እንግዲያውስ በአቅራቢያዎ በሚገኙ በተመረጡ የአሐዱ ባንክ ቅንጫፎች በመሄድ ዛሬውኑ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን በእጆ ያስገቡ!
✔️አገልግሎቱን ከታች በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ።
👉አዳማ
👉ኃይሌ ገ/ሥላሴ
👉ቱሉ ዲምቱ
👉ኮተቤ 02
👉ኮተቤ ካራሎ
👉መርካቶ አዳራሽ
👉ሰአሊተ ምሕረት
👉አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ
👉መገናኛ ቅርንጫፎች አገልግሎቱን እየሰጠን እንገኛለን።
🔜በቅርቡ:-በ
ጎንደር ማራኪ
ባህር ዳር ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
ጣና
ደብረ ማርቆስ
ቅዱስ ሩፋኤል
ላፍቶ
ቢሾፍቱ መናኸሪያ
ካዎ ጦና
አሶሳ :- ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #ፋይዳ #National_Id

👍12❤2