Telegram Web Link
የሱጁድ አትቲላዋ አተገባበር
—————————————
የሱጅድ አትቲላዋ አተገባበር በሁለት ይከፈላል :-

1) ቃሪኡ ከሰላት ውጭ ከሆነ
👉 ይነይታል

👉 እጆቹን አንስቶ ተክቢረተል ኢህራም ያደርጋል

👉 እጆቹን ሳያነሳ ወደ ሱጁድ ለመውረድ ተክቢራ ያደርጋል

👉 ሰላት ላይ እንደሚያደርገው አይነት ሱጁድ ያደርጋል

👉 እጆቹን አንስቶ ተክቢራ አድርጎ  ከሱጁድ ይነሳና ያሰላምታል (ሁለት ተስሊማ ) ።

2) ሰላት ውስጥ ከሆነ

👉 ለመውረድ ( ወደ ሱጁድ ) እና ለመነሳት ( ከሱጁድ ) እጆቹን ሳያነሳ ተክቢራ ያደርጋል
     
         አል ሚንሀጅ / ኢማም አንነወዊ / 


©️
👍2
❝ሰዎች አራት ናቸው.. አሉ ኸሊል ቢን አህመድ

-እውቀት ያለው.. እንደሚያውቅም የሚያውቅ ሰው አለና ይህንን ሠው ጠይቁት።

-እውቀት ያለው..ግና እንደሚያውቅ የማያውቅ ሰው ነው ይህ ዝንጉ ነውና አስታውሱት።

-እውቀት የሌለው.. ግና እንደማያውቅ የሚያውቅ ነው.. ይህ መመራት የሚሻ ሰው ነውና አስተምሩት።

- እውቀት የሌለው..ግና እንደማያውቅም የማያውቅ ነው። ይህ ደነዝ ነውና አባሩት❞አሉ።

©️
👍5
Ahlel Muslim & Alhabeshi💪
👍2🔥2
AHLEL MUSLIM
https://vm.tiktok.com/ZMBDgYmQg/
ያጀማ እኒህ ናቸው አህለል ሙስሊም የሙስሊም ቤተሰቦች እየገባችሁ አካውንታችንን ደገፍ🙏
👍4
🌙 27 ኛዋ ሌሊት/ የዛሬዋ ሌሊት

ብዙኃኑ የኢስላም ሊቃውንት ዘንድ የዛሬዋ ሌሊት ከሌሎች ሌሊቶች የበለጠ ለይለተል ቀድር የሚከጀልባት ሌሊት ናት። ይላሉ
ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒይ (ረ.ዐ)

ይህን ከሚጠቁሙ ሐዲሳዊ አስረጂዎች ውስጥ የተወሰኑትን እንመልከት: –።

① ከኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ አንሁ) እንደተላለፈው፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፡ "ከ’ናንተ ውስጥ ለይለተል ቀድርን ለማግኘት የሚጠባበቅ ሰው፣ በሃያ ሰባተኛው ሌሊት ይፈልጋት።"
ኢማም አሕመድ ዘግበውታል


② ከኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ አንሁ) እንደተላለፈው፣  አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ መጥቶ፡ "እኔ እድሜዬ ገፍቷል፣ ህመም አለብኝ ፣ መቆምም አልችልም፣ እንደው ምናልባት አላህ ለይለተል ቀድርን እንዲገጥመኝ፣ በአንዲት ሌሊት እዘዙኝ ” አላቸው። የአላህ መልእክተኛም ﷺ "በሃያ ሰባተኛውን ሌሊት ፈልጋት" ብለው መለሱለት። ኢማም አህመድ ዘግበውታል

የዚህችን የዛሬዋን ሌሊት የበለጠ ታሳቢ የሚያደርጉ ሌሎችም ማስረጃዎች ስላሉ፣ ወገባችንን ጠበቅ አድርገን የዛሬዋ ፀሐይ ከጠለቀችበት ሰዓት አንስቶ በዒባዳዎች ልንበራታ ይገባል ።
እንደው ከቻልን በዛሬዋ ሌሊት እነዚህን መልካም ስራዎች እንተግብር:–
አንድም ፆመኛ ቢሆን ማስፈጠር
ለዒሻ ሰላት ወደ መስጂድ ስንመጣ አነሰ በዛ ሳንል ምፅዋት መስጠት
3 ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(قل هو الله أحد ) ማንበብ
የበደልናቸውን ሰዎች ሐቅ መመለስና ዐፉታ መጠየቅ
የዒሻን የተራዊሕንና የፈጅርን ሰላት በጀመዓ መስገድ።
በቻልነው ልክ ይህንን ዱዓእ እናብዛ “ አላሁመ ኢነ፟ከ ዐፉው፟ን፣ ቱሒቡ፟ል–ዐፍወ፣ ፈዕፉ ዐኒ፟ ˝
___
አላህ ለይለተል ቀድርን አግኝተው፣ ይቅር ከተባሉት ባሮቹ ያድርገን።
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልተኛችሁማ ጀማው ......... ሃይ እየተደረገ ነው?❤️
🥰11👍7
ለይለተልቀድርን አሁንም መፈለጋችንን ማቆም የለብንም....እንዳገኘን እርግጠኛ ልንሆን የምንችለው አስሩን ቀን ቀጥ ካልን ነውና አሁንም ጊዜ አለ...አንገፍል ።
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم وراحمت الله وبركاته
ማን ያቃል ከ አላህ ውጭ ........ ዛሬም ሊሆን ይችላል እኮ ለይለቱል ቀድር ........ ጠንከር በሉ ........ እስኪ አንድ ዱኣ አርጉልን
👍43
إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
🥰2👍1
ሂዳያ ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች አላህ መርጧት የዛሬ ዓመት ወደ ቀጥተኛ መንገድ እስልምና በሰለምቴ ጓደኛዋ አማካኝነት ገብታለች ነገር ግን ወደ እስልምና ከገባችበት አንስቶ በእስልምና ውስጥ የነበራት ቆይታ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ ነበር
የእስልምና እምነት ተከታይ መሆኗን ወላጆቿ ሲያውቁ ከእምነቷ ለማስወጣት እግሯ ስር ወድቀው ቢለምኗትም አሻፈረች ይህን እምነቴን አለቅም ትላቸዋለች የዚያን ግዜ ወላጆቿ  ጤነኛ ልጃቸውን የአእምሮ በሽተኛ ሆናለች ብለው ወደ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል ይወስዷታል እዚህም ማዕከል ውስጥ በየቀኑ 15 መድሃኒቶችን እየወሰደች ለ 1 ወር ሙሉ ቆይታለች በኋላም የት እንዳለች ሙስሊም እህቶቿ ባወቁ ግዜ የህግ አካልን ይዘው ቢሄዱም ጉቦ ለነሱ እየተሰጠ እሷን ከዚህ ማውጣት አልተቻለም ነገሩን ወደ መጅሊስ አካባቢ ላሉ ሰዎች ተነግሮ በመጨረሻም ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከሄደች በኋላ ወደ ሙስሊም እህቷቿ ቤት ገብታለች አሁን ላይ ጨጓራዋ ክፉኛ ተጎድቷል

ደም ያስመልሳታል ጤነኛ ሆና ዕብድ ተብላ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል መግባቷም ጭንቀት ውስጥ ከቷቷል
ይህችን አህታችን በምንችለው ሁሉ እናሳክማት እንርዳት
ለአላህ ብለን እንድረስላት ይህን ሁሉ መከራ እየተጋፈጠች ያለው ለእስልምናዋ ብላ ነው እኛስ ለእንዲህ አይነት ሰዎች የምንሰጠው ምላሽ ምን መመምሰል አለበት?

የባንክ አካውንት Ekram Teferi 1000571601005
ያሰለመቻት ልጀ ናት  አካውንቷን ለጊዜው ሂዳያ ናት የምትጠቀምበት
ማንኛውንም መረጃ ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ +251994426897 መደወል ትችላላችሁ የነየታችሁትንም በዚህ ስልክ ስክሪንሹት አርጋችሁ ላኩልን ባረከላሁፊኩም ይህ በላጩ ወር ሳያልፍባችሁ የዚህን ኸይር ስራ  ተሳታፊ ሁኑ ለሌሎችም ሼር አድርጉት
https://www.tg-me.com/tdarna_islam
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዚም ሀይ ነው🙏
👍9
السلام عليكم وراحمت الله وبركاته
እንዴት ነው እንቅልፍን ማጣት ለአላህ ብላ ........... እና ጀመአው ሳንይዘው እኮ ሄደብን ........ በዱኣ አትርሱኝ ........ 😔
👍6
የመጨረሻው የረመዳን ሌሊት:
የኢማም አሕመድ [ሙስነድ] የተሰኘው መጽሐፍ ላይ ከሰይዲና አቡሁረይራ [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንደተዘገበው የአላህ ነቢይ [ﷺ] እንዲህ አሉ: ‐
«[በረመዳን] በመጨረሻው ሌሊት [ለህዝቦቼ] ሁሉ ምህረት ይደረግላቸዋል።»
ሰዎችም: ‐ «ለይለቱል‐ቀድር እርሷ ናት?» በማለት ጠየቁ።
እርሳቸውም: ‐ «በፍፁም! ነገርግን [ተቀጣሪ] ሠራተኛ ሥራውን ሲጨርስ ደመወዙ ይሰጠው የለ?!» በማለት መለሱ።»
:
አላህ ሆይ! ሥራዎቻችንን ውደድልን። በእዝነትህ ሸፍነህ ካለብን ክፍተት ጋር ተቀበለን!
👍9
📮 ሰበር ዜና ሰበር ዜና📍

‏عاجل:

‏رؤية هلال شوال في تمير..
‏وغداً الأحد أول أيام عيد الفطر بالسعودية .

👉⭕️ጨረቃ ስለታየች ነገ እሁድ
          ዒደል ፊጥር ነው
👍3
ወላጆች

ከአሁኑ ለማስታወስ ያክል ነው
ሚጮሀውን መጫወቻ ከኢድ ሰላት በፊት ባትገዙ ለልጆቹም ለሰጋጁም አሪፍ ነው ቀልብ ውስጥ እንዳይገቡ እንደ አምና ስህተት እንዳይፈጠር ነው አደራ!
👍6
2025/10/25 19:06:57
Back to Top
HTML Embed Code: