Telegram Web Link
◆ድክመትህን ለአላህ ለመናገር  አትፍራ  በርግጥ ባትነግረዉም አላህ የዉስጥን ሚስጥር አዋቂነዉ...!!
📍ያለህበትን አህዋል ያቃል!! ዝቅ ብለህ ተናንሰህ ለምነዉ...
12👍2
✍️አንድ አባት እንዲህ ሲሉ ልጃቸዉን መከሩ

     ልጄ ሆይ

➵ምኞት የቁም ህልም ነዉ።
➵ችኮላ የትዕግስት ጠላትና የጠብ አባት ነዉ።
➵ትግዕስት ተደብቆ ቆይቶ ድል ማድረጊያ መሣሪያ ነዉ።
➵መከራ የጻባይ ማረሚያና የስራ ማነቂቃያ ጥበብ ነዉ።
➵ማስተዋል የራቀን ማቅረብ የቀረበን ለማራቅ የሚያገለግል የልብ መነፅር ነዉ።
👍64
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 2
______

ሱፍያን_ኢብኑ_ዑየይናህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«አስተዋይ ማለት መልካምና  እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው።»

📚  حليـة الأوليـاء لأبي نعيـم【8/339】
7👍2
አል ኢስራዕ [17:7]

"إِنۡ أَحۡسَنتُمۡ أَحۡسَنتُمۡ لِأَنفُسِكُمۡۖ وَإِنۡ أَسَأۡتُمۡ فَلَهَاۚ ..."

"መልካም ብትሠሩ ለነፍሶቻችሁ መልካምን ሠራችሁ፡፡ መጥፎንም ብትሠሩ በነርሱ (በነፍሶቻችሁ) ላይ ነው "

⚡️መልካም ስራን  የምትሰራው ፣ጥሩ ንግግር የምትናገረው ለነፍሰህ ሰትል ነው ለማንም አይደል!
ሰዎች ለመልካም ነገር ስለጋብዙህ፣ጥሪ ስላቀረቡልህ _የምታደርገውን ኸይር ስራ ለእነሱ እንደ ውለታ አትቁጠረው! አትመፃደቅ፣ዉለታ የዋልከው ለራሰህ ነውና!
  ነገ ቁብሩም ሂሳቡም ለየግል  ነውና!!

⚡️ወንጀልንም ብትሰራው   እዳውና መዘዙ በነፍስህ ላይ ነው! በማንም ላይ የሚጫን እዳ አይደለም!
ለነፍስህ ስትል ተጠንቀቅ!!👌
👍2
ሲያመን ተመልሰን የምንድን አይመስለንም ፤
ስንድን ዳግመኛ የምንታመም አይመስለንም ፤
ስናገኝ መቼም የምናጣ አይመስለንም ፤
ስናገኝ ማጣት ፈጽሞ አይታየንም፤
ሲሰፋልን ተመልሶ የሚጠብ፣ ሲጠብ ተመልሶ ይሰፋል ብለን አናስብም።

ሁሌም ቢሆን በማንኛውም ሁኔታችን ዉስጥ አዋጩ 'አልሐምዱ ሊላህ' ማለት ነው።
6👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ምሽት💫
4🥰2👍1
ህይወታችንን ሙሉ ሰዎች ስለኛ ምን
ይላሉ እያልን ስንጨነቅ   እንኖራለን....

መጨረሻ ላይ የሚሉት ነገር ቢኖር 
ግን : إنا لله وإنا إليه راجعون ብቻ
ነው🙌
9👍1
«ነፍሳችሁን ስለ ሰዎች በማውራት አትወጥሯት (አታጨናንቋት)። ይህ መከራ (በላእ) ነው። ይልቅ አላህን በማውሳት (በዚክር) ተወጠሩ፤ እርሱ እዝነት ነውና።»

ዑመር ኢብኑ-ል-ኸጥ'ጧብ
7👍1
ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃል፡፡ እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃል፡፡ ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ። ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡፡ ከጅላጅል አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል፡፡ ከብልህ ሰዎችም ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና፡፡

        🌴ጥበበኛው_ሉቅማን🌴
🔥5👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"عالج فؤادَك بالكتاب فإنّما
طِبُّ القلوبِ قراءةُ القرآنِ"♡⁩
4👍1
1000009291
<unknown>
2👍1
አላህዬ ትራሴም ፍራሼም አፈር በሆነበት ቀን እዘንልኝ


ሰባሀል ኸይር ☀️
👍6
ለጎደኛህና ለጎረቤትህ ጥሩ ወዳጅ ሁን!

(ረሱል ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿خيرُ الأصحابِ عندَ اللهِ خيرُكم لصاحبِه، وخيرُ الجيرانِ عندَ اللهِ خيرُكم لجارِه﴾

“አላህ ዘንድ መልካም ጎደኛ ማለት ለጎደኛው መልካም የሆነው ነው። አላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ማለት ለጎረቤቱ መልካም ሰው ነው።”

ሶሂህ አልጃሚ: 3270
4👍1
🌺እኛና መጥፎ ጥርጥሬ!!
====
አእምሯችንን፣ጊዚያችንን፣ሞራላችንን ሼባ የሚያደርግ፣ለራስ ህመም የሚያጋልጥ ፣
ጓደኛ ያላሰበውን እያሰብን፣ስለራሳችን ከማሰብ ይልቅ ሰዎችን በመጥፎ በመጠራጠር ስራ የፈታን የት ነን?
መጥፎ ጥርጣሬ ማለት:-የስኬት መሰናክል ፣የዉድቀት መነሻ ነው!


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ "

ራሰህን ፈትሽ ሀል አንተ ሳሊም ?
4👍1
"እኔ እርቦኛል መናገር አልችልም፤ እናንተም ስለራባችሁ መስማት አትችሉም።"


አላህ ለፍልስጤም ወንድም እህቶቻችን ድሉን ቅርብ ያድርግላቸው። ለተጎዱትም ምንዳቸውን ከፍ ያድርግላቸው። ለሞቱትም የሰምኣትነትን ማእረግ ይወፍቃቸው። አላሁ'መ ኣሚን ።
💔11🙏21👍1
በውስጥህ ያለውን የዩሱፍ ዐለይሒ
ሰላምን "ይቅርታ" ያወቁ ሰዎች ከጉድጓዱ
ስር አንተን ለመወርወር አያመነቱም!!!
9👍1
ታውቃላቹአ?!

ስንደርስበት አጣጣልነው እንጂ አሁን ያለንበትን
ቦታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘው ነበር!!
12👍2
«አንቱ ሰው ደስታ በራቀበት ዘመን እንዴት ፈገግ ይላሉ?» ብሎ ጠየቃቸው ከፊታቸው ላይ ፈገግታ የማይጠፋ የሆኑትን አባት።

እሳቸውም፦«ደስታን ከሚሰጠኝ ስላልራቅኩ ነው ፈገግ የምለው።» አሉት።
«እንዴት አንቱ ሰው?»
«የኔ ልጅ ህይወት አላህ የመረጠልህን በመኖር የምትደሰትበት እንጂ የዓለምን ሁኔታ እየተመለከትክ የምታዝንበት አይደለም። ዓለም ምንም ትምሰል ደስታን ከሚሰጥህ ጌታህ ብቻ አትራቅ። ያኔ ፈገግታህ ከፊትህ አይጠፋም።» አሉት።
🔥63👍2
.....💨

በዚህ ምድር ላይ ስትኖር ልክ እንደ ዉሀ ሆነህ ኑር!!
ምንም ዐይነት እንቅፋት ቢገጥምህ የሀን እንቅፋት ማለፋ ልመድ አስፈላጊም ከሆነ አቅጣጫህን ቀይረህ ወደ አስፈላጊዉ ቦታ ፋሰስ.

ዉሀን ተመልከት በጣም ትላልቅ ድንጋዮች ቢያጋጥሙትም እንኳን በጎናቸዉ እየፈሰሰ ያልፋል .ከዛም ግን ቀስ በቀስ የሀን ድንጋይ እየቦረበረ ያጠፋዋል .
ሰብር አርግ እንጂ አላህን እስከያዝክ ድረስሿረሰሰረሸሰገሸረረ እንቅፋቶችህ ሁሉ ይወገዱልሀል.

ሰባሀል ኸይር☀️
3👍1
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 3
-------------
ሡፍያን -ሠዉሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-

"በዕድሜው የተጫወተ የመዝሪያው ወቅት ላይ ይጠፋል የመዝሪያው ወቅት ላይ የጠፋ ደግሞ የማጨጃው ወቅት ላይ ይፀፀታል"
👍5
2025/10/20 09:01:51
Back to Top
HTML Embed Code: