ዛሬ እየተነፈስክ🌬 ነው?
እግሮችህ🦵 ይንቀሳቀሳሉ ?
ልብህም❣️እየመታ ነው ?
ብርሀን 🕯እያየህ ነው ?
ታዲያ ይሄንን እያየህ አልሃምዱሊላሂን ለምን እረሳህ! الحمد لله رب العالمين
🥰صلو على نبينا محمد
♥️🤍♥️🤍♥️🤍♥️🤍
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
እግሮችህ🦵 ይንቀሳቀሳሉ ?
ልብህም❣️እየመታ ነው ?
ብርሀን 🕯እያየህ ነው ?
ታዲያ ይሄንን እያየህ አልሃምዱሊላሂን ለምን እረሳህ! الحمد لله رب العالمين
🥰صلو على نبينا محمد
♥️🤍♥️🤍♥️🤍♥️🤍
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
❤4👍1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን
ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት
ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ
ይቀርብልኛልና።”
📕 አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 1531
“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን
ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት
ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ
ይቀርብልኛልና።”
📕 አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 1531
❤5👍1
⚡️«ሐራም እንደ ብድር ነች፤ ለአሁን ተደስተህ በኋላ የምትከፍለው።
⚡️ሐላል ደግሞ እንደ ቁጠባ ነች፤ አሁን ታግሰህ በኋላ ምትደሰትባት።»🌸
⚡️ሐላል ደግሞ እንደ ቁጠባ ነች፤ አሁን ታግሰህ በኋላ ምትደሰትባት።»🌸
❤5👍1
💡አጣዋለው ብለህ ፍፁም ያላሰብከው ነገር አላህ ካንተ ሲወስድ፤ አገኘዋለሁ ብለህ ፍፁም ያላሰብከውን ነገር ሊሰጥህ እንደሆነ እወቅ!!!
መልካም ቀን
መልካም ቀን
👍12❤1
የትኛውም ስብስብ የሚያለያዩት ነገሮች ላይ አነጣጥሮ ማየት እና መነታረክ ከጀመረ መነጣጠሉ አይቀርም ...ስብስቦች በሞሉባት አለም ደግሞ የተነጠለ መታደኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ።
የልዩነት ሀሳቦች ላይ ብቻ የሚያተኩር እና ልዩነት ከተፈተጠረበት ስብስብ ይልቅ ፍፁም ከማይመሳሰሉት ጋር የሚፋቀር ሁሉ ወይ ደካማ ነው ወይ ሞኝ ነው... ። ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር በዚች የተኩሎች ምድር ላይ ጉዞ መጀመር የሚጠናቀቀው ራስን በመሰዋት ነው ።
ሺ ጠላት ከድንኳኑ ውጪ አነጣጥሮ ባለበት ሁነት ድንኳኑን ለመበጣጠስ የሚሞክር እይታው በስግብግብነት ወይ በማይታወቅ የራስ ስሜት ታውሯል ።
የመከፋፈል ገመድ ላይ የተንጠለጠለ ማረፊያው የጅቦች መንጋጋ ላይ ነው....በየአጋጣሚው ጎታች..በየአጋጣሚው ጠላፊ...በየአጋጣሚው ጥላቻ ዘሪ እንዴት እንሆናለን ? በተለይ የአሁኑ ትውልድ በዚ ነገር ከተነከረ እምነቱንም ነፍሱንም ነው ቁማር የሚበላው☹️

👍3❤2
🧎♂ሶላት የዲን ምሶሶ ነው። በአንድ ሰውና በክህደት መካከል ያልለ መለያ ነው። አንድ ባረያ ከጌታው ጋር የሚመሳጠርበት የሚገናኝበት መሳሪያ ነው።
🕌የውመል ቂያማህ ከአሏህ ሀቅ በኩል የመጀመሪያው ምርመራ የሚደረገውም በሶላት ጉዳይ ነው።
✅ስለሆነም ሶላታችን ሳይስተካከል ህይወታችን ፈፅሞ አይስተካከልም አያምርም።
✅በሶላታችን ቀጥ እንበል እንስተካከል፡ ህይወታችን የተስተካከለ የተረጋጋና ያማረ ይሆናል።
🕌የውመል ቂያማህ ከአሏህ ሀቅ በኩል የመጀመሪያው ምርመራ የሚደረገውም በሶላት ጉዳይ ነው።
✅ስለሆነም ሶላታችን ሳይስተካከል ህይወታችን ፈፅሞ አይስተካከልም አያምርም።
✅በሶላታችን ቀጥ እንበል እንስተካከል፡ ህይወታችን የተስተካከለ የተረጋጋና ያማረ ይሆናል።
👍3❤1
#በቁርአን_የተጠቀሱት_7ቱ_የቂያማ_ቀን_ከንቱ_ምኞቶች
﴿ ياليتني - كنت ترابا ﴾
‹‹ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በኾንኩ፡፡›› (#አን_ነበእ ፡ 35)
﴿ياليتني - قدمت لحيآتي ﴾
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ ።፡›› (#አል_ፈጅር ፡ 24)
﴿ ياليتني - لم أوت كتابية ﴾
«ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» (#አል_ሓቅቀህ፡ 25)
﴿ ياليتني - لم أتخذ فلانآ خليلا ﴾
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡ (#ፉርቃን ፡ 28)
ياليتنا - أطعنا الله وأطعنا الرسوﻵ
«ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ» (#አል_አሕዛብ ፡ 66)
﴿ ياليتني - أتخذت مع الرسول سبيلاً ﴾
«ከመልዕክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በኾነ ዋ ምኞቴ!» (#ፉርቃን ፡ 27)
﴿ ياليتني - كنت معهم فأفوز فوزاً عظيما ﴾
«ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በኾንኩ ወይ ምኞቴ!» (#ኒሳእ ፡ 72)
ስለሆነም ይህ ቀን ከምጣቱ በፊት … ዋይ ዋይ እንዲህ እንዲያ በሆነ ኖሮ ከማለታችን በፊት ዛሬውኑ ሁኔታችንን እናስተካክል፡፡ አሏህ ያስተካክልን

❤7👍2
አላህ መልካም የሻለት ባሪያን ችግሮች እና በሽታን ያፈራርቅበታል
ከወንጀሉ ነፃ እስኪያደርገው ድረስ
መልካም አዳር ✨
ከወንጀሉ ነፃ እስኪያደርገው ድረስ
መልካም አዳር ✨
❤7👍2
🫵👳ወዳጄ
ሀዘንን ሁሉ አርቃ የህመም በሮችን የምትዘጋ ቃል ብትኖር ❝ለኸይር ነው❞ የምትለዋ ቃል ናት‼️
ሀዘንን ሁሉ አርቃ የህመም በሮችን የምትዘጋ ቃል ብትኖር ❝ለኸይር ነው❞ የምትለዋ ቃል ናት‼️
❤8👍1
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው።»
📚 ۞ الفـوائـد【32】۞
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው።»
📚 ۞ الفـوائـد【32】۞
───────────
🍓7❤2👍1
አንድ ወንድ ብቻ የሚለብስሽ ዘዉድ ሁኚ
ስትባል እንቢ ብላ ብዙ ሰዉ የሚለብሳት
ጫማ ሆና እንደቀረችዋ ሴት እንዳትሆኚ!!
እህቴ ምርጫዉ ያንቺ ነዉ!!
ስትባል እንቢ ብላ ብዙ ሰዉ የሚለብሳት
ጫማ ሆና እንደቀረችዋ ሴት እንዳትሆኚ!!
እህቴ ምርጫዉ ያንቺ ነዉ!!
❤6👍2
እንዴት ነው ሶብር የምናደርገው? ተብሎ አንድ ሱሐባ ይጠየቃል። ከዛም «ልክ በምንፆምበት ጊዜ መግሪብ አዛን እንደሚል እርግጠኛ ሁነን እንደምንፆመው የአሏህ ፈረጃ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሁነን ሶብር እናደርጋለን!!
አብሽሩልኝ የአሏህ እርዳታ መምጣቱ
የማይቀር ነው!!
አብሽሩልኝ የአሏህ እርዳታ መምጣቱ
የማይቀር ነው!!
🔥10👍1
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል
﴿الْكَيِّسُ مَنْ دَانَ نَفْسَهُ وَعَمِلَ لِمَا بَعْدَ الْمَوْتِ، وَالْعَاجِزُ مَنْ أَتْبَعَ نَفْسَهُ هَوَاهَا، وَتَمَنَّى عَلَى اللَّهِ﴾
“ብልጥ ማለት ነፍሱን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው (ህይወቱ) የሰራ ነው። ሰነፍ ማለት ነፍሱን ዝንባሌዋን እያስከተላት በአላህ ላይ አጉል የተመኘ ነው።”

❤3👍2
•አንተ ወንጀልህ በዝቶ ለቅሶህ ያነሰው
አካል ሆይ ባለማልቀስህ ራሱ አልቅስ
ያለፉት ምርጦችኮ አላህን በጣም
ከመጠንቀቃቸውም ጋር ያለቅሱ ነበር
አንተ ከወንጀልህ ጋር ትስቃለህ‼!
ابن الجوزي| الخواتيم 👉ምንጭ
አካል ሆይ ባለማልቀስህ ራሱ አልቅስ
ያለፉት ምርጦችኮ አላህን በጣም
ከመጠንቀቃቸውም ጋር ያለቅሱ ነበር
አንተ ከወንጀልህ ጋር ትስቃለህ‼!
ابن الجوزي| الخواتيم 👉ምንጭ
💔5🔥3👍1
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ነገ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ እንዳትረሱ!
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ነገ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ እንዳትረሱ!
👍5❤4
سنن يوم الجمعة
❶ الغسل
❷ الطيب
❸ السواك
❹ لبس الجميل
❺ قراءة سورة الكهف
❻ التبكير لصلاة الجمعة
❼ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
የጁምዓ ቀን ሱናዎች
➢ገላን መታጠብ
➢ሽቶ መቀባት (ለወንድ ብቻ)
➢ሲዋክ መጠቀም
➢ጥሩ ልብስ መልበስ
➢ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➢ለጁመዓ ሰላት ቀደም ብሎ መሄድ
➢በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋትን ማብዛት
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል የጁምዓ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ ሰለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።
اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آل
إِبْرَاهيم إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

👍7❤1
ኢማሙ ሻፊዒይ እንዲህ ብለዋሉ:-
ሁልጊዜ ስህተትን ተፀየፍ ስህተት ሠሪውን ግን አትጥላ በሙሉ ቀልብህ ሐጢያትን ጥላ ሐጢያተኛን ግን ይቅር በል ምህረት አድርግ
ንግግርን ተች ነገር ግን ተናግሪውን አክብር ምክንያቱም ተግባራችን ህመምን እንጂ ታማሚን ማስወገድ አይደለም
اللهم صل على نبينا وحبيبنا محمد💚
ጁሙዓ🤲
ሁልጊዜ ስህተትን ተፀየፍ ስህተት ሠሪውን ግን አትጥላ በሙሉ ቀልብህ ሐጢያትን ጥላ ሐጢያተኛን ግን ይቅር በል ምህረት አድርግ
ንግግርን ተች ነገር ግን ተናግሪውን አክብር ምክንያቱም ተግባራችን ህመምን እንጂ ታማሚን ማስወገድ አይደለም
اللهم صل على نبينا وحبيبنا محمد💚
ጁሙዓ🤲
❤3👍2
ወንጀል....
የሆነ ስሜት አለው እየቆየ ሚፀፅት እያደር ሚያሳምም ህመሙ ይበልጥ ሚበረታው ደሞ እያለፈ ሲሄድ እያደር ሲገባን ነው በተለይ... የኣላህን ነገር ስናስብ እሱ ሚታመፅ አምላክ እኮ አደለም ወላሂ!! ኣራህማን! ይህ ጌታ ይታመፃል?!! ለነፍሴ ፈራሁ
አንተ ሁሉን ቻይ አምላክ አመፃችንን ማረን በነፍሳችን ላይ ሰብር ስጠን ጌታዬ!

💔7👍4