📌 ያ የቁጭት ቀን ከመምጣቱ በፊት ዛሬን እንጠቀምበት
ከነገ ፀፀት ለመትረፍ ሶደቃ እናብዛ። ሰዎች በፀፀት እሳት ከሚቃጠሉባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ "ምነው ጥቂት እድሜ አግኝቼ ሶደቃ ባደረግኩ?!" የሚል ነው። ሁሉን አዋቂው ጌታ እንዲህ ይላል፦
"አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና 'ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጎቹም ሰዎች እንድሆን ዘንድ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ' ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ።" [አልሙናፊቁን፡ 10]
ሟች እንዲህ የሚለው ለምን ይሆን በማለት ይጠይቃሉ የዒልም ሰዎች። ለምን "ጌታዬ ልስገድ፣ ልፁም፣ ሐጅ ላድርግ " አልተማፀነም? በማለት ይጠይቃሉ።
ሟች ወደ ምድር ተመልሼ ልመጽውት ዕድል ይሠጠኝ ያለው ያለምክንያት አይደለም። መመጽወት ያለው ዋጋ ከባድ በመሆኑ እንጂ። የትንሳኤ ቀን በዚያ የከባድ ሐሩሩና በጭንቁ ጊዜ እያንዳንዱ ሰው በሶደቃው ጥላ ሥር ነው የሚያርፈው። ዛሬ የምንሠጣት ምጽዋት በዚያ ቀን ትታደገናለች።

👍68❤45
📌ለይለተል-ቀድር መሆኑን ባውቅ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ?
እናታችን ዓኢሻ -ረዲየ አላሁ ዓንሀ- እንዲህ ብለዋል:–
የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለይለተል-ቀድርን ባገኝ (ያቺ ለሊት ለይለተል-ቀድር መሆኖን ባውቅ) ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ብዬ ጠየቅኳቸው።
እሳቸውም:– « አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡ አል-ዓፍው ፈዕፉ ዓኒ » ( አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) በይ አሉኝ።
(ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ፣ ኢማሙ አህመድ እና ሃኪም ዘግበውታል)

❤146👍53
ይድረስ!
~
1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡
ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል?
2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡
የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል?
3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ :
እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው?
ይድረስ ለሁላችን፡
እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?!
-
ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ
=
IbnuMunewor

👍193❤88
📌እስከ መግሪብ 8ሚሊየን ብር የመሙላት ዘመቻ
🔴7.5 ሚሊየን ብር ደርሰናል
በሙስሊም መቃብሮች አካባቢ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍና ዘላቂ ሰደቃ ለማኖር የዚህ ቻናል አባላት ከ10 ብር ጅምሮ እስከ 300ሺህ ብር በመለገስ እየተረባረባችሁ ያላችሁ ወንድም እህቶች አላህ ትልቁን ፊርደውስ ይስጣችሁ። እጥፍ ድርብ ይመንዳችሁ። ደረጃችሁን ከፍ ያድርግ። መኖሪያችሁን ከሚወዳቸው ባሮቹ ጋር ያድርግላችሁ።
እስካሁን 7.5 ሚሊየን ብር የደርሰን ሲሆን እስከ መግሪብ ድረስ 8 ሚሊየን ብር ለመሙላት
📌100ሺህ የሚያዋጡ 5 ሰዎች
📌10ሺህ ብር የሚያዋጡ 50 ሰዎች
📌5ሺህ የሚያዋጡ 100 ሰዎች
📌1ሺህ የሚያዋጡ 500 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ።
ስለዚህ ሁላችንም በምንችለው በመነየትና በመረባረብ የአቅማችንን እንሰድቅ! ሞባይላችንን አውጥተው የምንችለውን ገቢ እናድርግ።
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500

❤67👍35
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
📌እስከ መግሪብ 8ሚሊየን ብር የመሙላት ዘመቻ 🔴7.5 ሚሊየን ብር ደርሰናል በሙስሊም መቃብሮች አካባቢ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍና ዘላቂ ሰደቃ ለማኖር የዚህ ቻናል አባላት ከ10 ብር ጅምሮ እስከ 300ሺህ ብር በመለገስ እየተረባረባችሁ ያላችሁ ወንድም እህቶች አላህ ትልቁን ፊርደውስ ይስጣችሁ። እጥፍ ድርብ ይመንዳችሁ። ደረጃችሁን ከፍ ያድርግ። መኖሪያችሁን ከሚወዳቸው ባሮቹ ጋር ያድርግላችሁ። …
እስከ መግሪብ ድረስ 8 ሚሊየን ብር ለመግባት የጀመርነውን ዘመቻ ለማጠናቀቅ 150 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንላችሁ የምትሹና ይህንን ገንዘብ ለመሸፈን የምትነይቱ ወንድም እህቶቻችንን እየጠበቅናችሁ ነው።
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
❤56👍18
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
እስከ መግሪብ ድረስ 8 ሚሊየን ብር ለመግባት የጀመርነውን ዘመቻ ለማጠናቀቅ 150 ሺህ ብር ብቻ ቀርቶናል። ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንላችሁ የምትሹና ይህንን ገንዘብ ለመሸፈን የምትነይቱ ወንድም እህቶቻችንን እየጠበቅናችሁ ነው። ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን። 📌ንግድ ባንክ 1000615556638 📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101 📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333…
🔴እነሆ! አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁና በርካታ ሰዎች ለጥሪያችን መልስ እየሰጣችሁ ነው። አልሐምዱሊላህ። ነገርግን የእርስዎ ድርሻ አሁንም ክፍት ነው! ክፍያዎን ለነገ አሳድረው ከሆነ ነገ እንደዛሬ ላይሆን ይችላልና አይሸወዱ! አሁኑኑ ይሰድቁ
አላህ(ሱወ) እንዲህ ይላል
" የመፀወቱ ወንዶችና፣ የመፀወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው" 57:18

❤89👍29
«ሰደቃ የሚሰጥ ሰው ሰደቃው ደሃ ሰው እጅ ላይ ከማረፏ በፊት አላህ እጅ ላይ የምታርፍ መሆኗን ቢያውቅ የሰጪው ሰው ደስታ ከተቀባዩ ደስታ ይበልጥ ነበር።»
ኢብኑል ቀይም
ኢብኑል ቀይም
❤161👍42
ጨረቃ ባለመታየቷ ኢድ አልፊጥር ረቡዕ ይሆናል።
አሳምረን ያልተቀበልነውን ረመዳን አሳምረን መሸኘት የምንችልበት አንድ ቀን ተሰጥቶናልና እንጠቀምበት!

❤223👍69
📌ገንዘብህ የበላኸው፣ ለብሰህ የጨረስከውና የሰደቅከው ብቻ ነው ሌላው ለወራሽ ነው ።
መልዕክተኛው صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል "የአደም ልጅ ገንዘቤ ገንዘቤ ይላል የአደም ልጅ ሆይ በልተህ ከጨረስከው ምግብ ለብሰህ ከጨረስከው ልብስ ለአኼራ ካስቀመጥከው ሰደቃ ውጪ ምን ገንዘብ አለህ? ። "
ሙስሊም ዘግበውታል

👍145❤73
ለብሎኬት ማምረቻው ቻሌንጅ "ነይቻለሁ፤ አላስገባሁም" ያላችሁ ወዳጆቼ አላችሁ።
ታዲያ ኒያኮ ለአላህ የተገባ ቃል ነው። ጥብቅ ቃልኪዳን ነው። ነገ እናስገባለን ብላችሁ ከሆነ ነገ የናንተ ነው ወይ? ነገ የናንተ ካልሆነ ኒያችሁን ሳትፈፅሙ አጀል ከቀደማችሁ ቁጭቱን አትችሉትምና አሁኑኑ ኒያችሁን ለአኺራ አሻግሩ። ባረከላሁ ፊኩም!

❤115👍49
📌አልሀምዱሊላህ! አልሀምዱሊላህ 8 ሚሊየን ብር ደርሰናል!
እዚህ እንድንደርስ አሻራችሁን ያኖራችሁ በሙሉ አላህ ይቀበላችሁ። ያወጣችሁትን ሁሉ አላህ ይተካላችሁ። የቀራችሁንም አላህ ይባርክላችሁ። ወንጀላችሁ በሙሉ ይማር። አይባችሁ ይሰትር። ልጆቻችሁን ከምታስቡት በላይ ሷሊህ ያድርግላችሁ። በልጆቻችሁ ተካሱ። ያማረ ኻቲማን አላህ ይወፍቃችሁ። ያለ ሂሳብ ጀነት ከሚገቡ ባሮቹ መካከልም ያድርጋችሁ አሚን።

❤189👍62
📌 ዘካተል ፊጥር የረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ተከትሎ በወቅቱ ሙስሊም ሁኖ በህይወት ባለ ሰው በነፍስ ወከፍ ግዴታ የሚሆን የዘካ / ሰደቃ/ አይነት ነው ፡፡ ለግንዛቤ ያህል ዘካተል ፊጥር ከዘካተል ማል ይለያል ።
📌ግዴታ የሚሆነው በማን ላይ ነው
🔴 ሙስሊም በሆነ
🔴 ረመዷን ወር ሲጠናቀቅ በህይወት የነበረ
🔴 በእለቱ ለ24 ሰዓት ለራሱና ለሚያስተዳድራቸው ሰዎች ወጪ የሚያደርገው ሀብት ኑሮት ከዚያ የተረፈ ባለው ሰው ።
📌 መቼ ነው የሚወጣው?
ዘካተል ፊጥርን ማውጣት ግዴታ የሚሆነው የረመዷን ወር የመጨረሻው እለት ፀሀይ ከጠለቀችበት ወይም ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ሰዓት አንስቶ የኢድ ሶላት ተሰግዶ እስኪጠናቀቅ ድረስ ነው ፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢብኑ ዑመርን ጨምሮ ሌሎቹም ሰሀቦች (ረዲየላሁ አንሁም) ከዒድ አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀድሞ ዘካተል ፊጥርን ማውጣት እንደሚቻል ይገልጻሉ ሲተገብሩትም ነበር ።
ዘካተል ፊጥርን ከ(ዒድ) ሰላት በኋላ ማዘግየት የተከለከለ ነው ። ድንገት አንድ ሰው ረስቶ ወይም ሳይመቸው ቀርቶ በወቅቱ ሳያወጣ ቢቀር ባስታወሰና በተመቸው ወቅት ማውጣት አለበት ።

👍102❤45
📌የኢባዳ ትጥቅህን እንዳትፈታ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ የረመዳን ሌሊት ላይ ፈልጉት።”
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ የረመዳን ሌሊት ላይ ፈልጉት።”
❤224👍74
የፈጠራ ውድድር የምረጡኝ ቅስቀሳ
*********************************
የተከበራችሁ ወዳጆቼ፣ እኔ ዶ/ር ዘይኑ ዙቤር በአለርት ሆስፒታል የአጥንት ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት ስሆን የሰው ልጅ ላይ አደጋ ሲደርስ የረጃጅም አጥንቶች ስብራትቶችን ለማከም የሚያስችልን የአጥንት ህክምና መሳሪያን ሀገር ውስጥ ማምረትንና እንሰት(ቆጮ) ስብራትን በቶሎ የሚጠግንበትን ጥቅል ፈጠራ ሰርቼ እሁድ መጋቢት 29 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በETV ዜና ቻናል ላይ በነጋድራስ የፈጠራ ውድድር ላይ ፈጠራዬን አቅርቤያለሁ። ። እሁድ ፕሮግራሙ ከተላለፈበት 10 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሀሙስ ከቀኑ 6 ሰአት ድረስ NG2ን ወደ 800 አጭር ቁጥር ሜሴጅ በመላክ እንዲመርጡኝ በማክበር እየጠየቅኩ ጥቅል ለሚጠቀሙ ሜሴጁ ስለማይሰራ አዲስ ካርድ ሞልተው በአንድ ስልክ ደጋግሞ መምረጥ ይቻላል በተባለው መሰረት እርስዎም የቻሉትን ያህል ደጋግመው ቢመርጡኝ የህክምናችን መሻሻል ላይ የራስዎን አሻራ አኖሩ ማለት ነው ! አመሰግናለሁ። የኢቲቪውን ቪዲዮ ለመመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ። https://youtu.be/Ixzq6Ut4ETU?si=aoyYNGO1PeWiulck

👍174❤47
የዛሬውን የመጨረሻውን የረመዳን ኢፍጣር ከማፍጠራችሁ በፊት ለብሎኬት ማምረቻ ማሽን ግዢ ካላቸው ላይ ሳይሰስቱ የአቅማቸውን ከ1 ብር ጀምሮ እስከ 300ሺህ ብር ለሰደቁ ወንድም እህቶቻችን ዱዓ እንዲደረግ አደራ ልበላችሁ። የሁላችንም የሆነን ኃላፊነትና ግዴታ ግንባር ቀደም ሆነው የወገኑ ሰዎች ናቸው!
አላህ ይቀበላቸው። ያሰቡት ይሳካ። መዒሻቸው ይመር። ወንጀላቸው ይማር። ዐይባቸው ይሰተር። ዙሪያቸው ይባረክ። ባወጡት ይተካ። የቀራቸው ይበርክት።
አሚን!

❤166👍51
📌 ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላሉ፦
“ረሱል (ﷺ) ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤ ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።”
ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 953

❤270👍67