40 ሰው ደርሰናል። 160 ይቀረናል።
እስከ ፍጡር ድረስ ለሚቀየው የ1000 ብር ዘመቻ እስካሁን 40 ሰው ደርሷል። 160 ሰው ይቀራል። እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን!
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌45 ሰው ደርሰናል። 155 ሰው ይቀረናል።
እስከ ፍጡር ድረስ ለሚቀየው የ1000 ብር ዘመቻ እስካሁን 45 ሰው ደርሷል። አንድ ወንድማችን የ5 ሰው ድርሻን እሸፍናለው ብሎ 5000 ብር አስገብቷል። አላህ ይቀበለው። አሁንም 155 ሰው ይቀረናል።
እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን!

📌የ50 ሰው ድርሻ የሚሸፍንልን ወንድም ተገኝቷል።
እስከ ፍጡር ድረስ ለሚቀየው የ1000 ብር ዘመቻ ወንድማችን 50ሺህ ብር አስገብቷል። አላህ ይቀበለው። አሁንም ይቀረናል።

📌እስከ ፍጡር ድረስ የጀመርነውን የ1000 ብር ዘመቻ ለማሳካት 105 ሰው ይቀረናል።
እንነቃ፣ እንሰድቅ፣ ጉዳዩ የዘላቂ ሰደቃ ጉዳይ ነው። ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን!
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

እስከ ፍጡር የጀመርነውን ዘመቻ ለማሳካት 50 ሰው ብቻ ቀርቶናል።
10,000 ብር የሚሰድቁ 5 ሰዎች
5ሺህ ብር የሚሰድቁ 10 ሰዎች
1ሺህ ብር የሚሰድቁ 50 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ። የት አላችሁ?
ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንቀርፋለን!

አላሁ አክበር
ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ ወንድማችን 150ሺህ ብር ገቢ አድርጎ እስከ ፍጡር ድረስ ልናሳካ ያሰብነውን ዘመቻ አሳክቶልናል። አላህ ይቀበለው። ሁላችሁም ስታፈጥሩ ድዐ አድርጉለት።
ይህንን ያደረከው ወንድማችን አላህ ይቀበልህ። ያወጠኸውን ሁሉ አላህ ይተካልህ። የቀረውንም ይባርክልህ። ወንጀልህን በሙሉ ይማርህ። አይብህን ይሰትርልህ። ልጆችህን ከምታስበው በላይ ሷሊህ ያደርግልህ። በልጆችህ ይካስህ። ያማረ ኻቲማን አላህ ይወፍቅህ። ያለ ሂሳብ ጀነት ከሚገቡ ባሮቹ መካከልም ያድርግህ አሚን።
እናንተስ?

🔴አልሀምዱሊላህ! 7ሚሊየን አልፈናል!
ኢንሻ አላህ ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በዘላቂነት እንፈታለን። ከኢሻዕ ሰላት በኃላ ተጨማሪ ሌላ ዘመቻ ስላለን ሁላችሁም ተዘጋጁ!

"ለይለተል ቀድርን ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ዊትር(ጎዶሎ) ቀናት ውስጥ ተጠባበቋት።"
ረሱል (ﷺ)
ዛሬ ረመዳን 29ኛ ሌሊት ነው። የረመዳን የመጨረሻው ዊትር ለሊት ነው።በዚህች ለሊት ሁላችንም ለዱኒያችንም ለአኼራችንም ዱዓ ልናደርግ፣ ለሀገራችንም ሆነ ለመላው አለም የሰው ልጆች ዱዓ የምናደርግበት ሊሆን ይገባል::
ለሊቱን በኢባዳ ማሳለፍ ፣ይበልጥ ወደ አላህ ተናንሰን መቃረብ እና ማሃርታውን መጠየቅ ፤ከአሳማማሚው የጀሀነም እሳትም እንዲታደገን ጌታችንን መማፀን አንዘንጋ
አላህ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን
ወንጀላችንም ይማረን

በ አላህ ፍቃድ በጋራ የተረባረብንበትን የብሎኬት ማምረቻ ተቋም ዕውን ለማድረግ በ29ነኛው ሌሊት ለጋሽ ልቦችን እንጠብቃለን!!!! ዝግጁ ናችሁ?
የብሎኬት ማምረቻ ተቋሙን ለማቋቋም ጥሪ ካቀረብንበት ሰዐት ጀምሮ የዚህ ቻናል አባላት የሰጠችሁን ቀና ምላስ እጅግ በጣም የተለየ ነው። በናንተ ጥረትና ድጋፍ በ3 ቀን ውስጥ 7ሚሊየን ሰብስበናል አልሀምዱሊላህ።
የብሎኬት ማምረቻውን ለማቋቋም የሚቀረን ብዙ ስለሆነ በዚህ በተከበረው ለሊት ውስጥ ቢያንስ 1ሚሊየን ብሩን ሞልተን ማደር ይኖርብናል። ስለዚህ ይህንን 1 ሚሊየን ብር በዚህ ለሊት ለመሙላት
📌100ሺ ብር የሚሰድቁ 10 ሰዎች ወይም
📌10ሺህ ብር የሚሰድቁ 100 ሰዎች ወይም
📌1ሺህ ብር የሚሰድቁ 1000 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ
ስለዚህ ይህንን ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ? ከሆናችሁ ከታች ባለው አካውንት አስገብታችሁ በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
የብሎኬት ማምረቻውን ለማቋቋም የሚቀረን ብዙ ስለሆነ በዚህ በተከበረው ለሊት ውስጥ ቢያንስ 1ሚሊየን ብሩን ሞልተን ማደር ይኖርብናል። ስለዚህ ይህንን 1 ሚሊየን ብር በዚህ ለሊት ለመሙላት
📌100ሺ ብር የሚሰድቁ 10 ሰዎች ወይም
📌10ሺህ ብር የሚሰድቁ 100 ሰዎች ወይም
📌1ሺህ ብር የሚሰድቁ 1000 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ
ስለዚህ ይህንን ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ? ከሆናችሁ ከታች ባለው አካውንት አስገብታችሁ በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
እንዲህም አይነት ወንድሞች አሉን….
ዘመቻውን የጀመርን ቀን የመጀመሪያውን 100ሺህ ብር አስገብቶ ያስደሰተን ወንድማችን በሚቀጥለውም ቀን 100ሺህ አስገብቶ አስደንግጦን ነበር። ይህ ወንድማችን ዛሬም በድጋሚ 50ሺህ ብር አስገብቶ አበስሮናል። አላህ ይቀበለው። አላህ ገንዘብ ይባርክለት። በዚህ 29ኛው ለሊት ለዚህ ወንድማችን ዱዐ አድርጉለት።

ምናልባት የዛሬው ለሊት የረመዷን የመጨረሻው ለሊት ሊሆን ይችላል። ለሚቀጥለው አመት ረመዷን እንድረስ አንድረስ የምናውቀው ነገር የለም። ይህ ረመዳን የመጨረሻችን ከሆነ ወደ አኼራ ያሻገርነው ሰደቃና ለአላህ ያበደርነው ምን አለን?
ስለዚህ ለነገው ቤታችን እናሻግር፣ እንሰድቅ፣ እንበርታ!
ስለዚህ ለነገው ቤታችን እናሻግር፣ እንሰድቅ፣ እንበርታ!
📌በዚህ ለሊት 1ሚሊየን ለመሰብሰብ አስበን 200ሺህ ደርሰናል
ወንድሞቻችን ረመዳን ሳይወጣብን ዋጋ ውድ በሆነበት እንነግድ ብለው 200ሺህ ብር ሰድቀዋል። ዛሬ ሱና በፈርድ በሚታሰብበት፣ ፈርድ በ70 ፈርዶች በሚባዛበት የመጨረሻው የረመዳን ለሊት ሊሆን ይችላል። የሚቀጥለውን ረመዳን ላንደርስ እንችላለንና 29ኛውን ለሊት ላይ የቀረንን ገንዘብ ሞልተን እንደር፤
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
ወንድሞቻችን ረመዳን ሳይወጣብን ዋጋ ውድ በሆነበት እንነግድ ብለው 200ሺህ ብር ሰድቀዋል። ዛሬ ሱና በፈርድ በሚታሰብበት፣ ፈርድ በ70 ፈርዶች በሚባዛበት የመጨረሻው የረመዳን ለሊት ሊሆን ይችላል። የሚቀጥለውን ረመዳን ላንደርስ እንችላለንና 29ኛውን ለሊት ላይ የቀረንን ገንዘብ ሞልተን እንደር፤
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
📌የዚህ ስሊፕ ባለቤት የዛሬዋ ለሊት እንዳታመልጠኝ ብላ ተበድራ ነው ያስገባችው!
የ10ቱ ቀናት ትሩፋት ሳያልፈኝ ብላ ተበድራ 10ሺህ ብር አስገብታለች።
የተፃፈውን እናንተ እዩት። እኔም የተጣለብኝን አማና ላጋራችሁ። ቀልበ ለስላሳዎች፣ አላህ ዘንድ የምትሰሙ ትኖራላችሁና ሐጃዋን በዛሬው ዱዓችሁ አስቡት። እኛም ዱዓ እናደርጋለን አሚን በሉን።
አላህ ይቀበላት። ሐጃዋ ላይ አላህ ይቁም። በጭንቅ ሰዓት ያልታሰበ ፍሰኃውን ያምጣላት። ልፋቷ ሁሉ በስኬት ይቋጭ። እንደ ዘምዘም የተባረከ ሪዝቅ ይስጣት። ሃሳቧን ይሙላላት። ጎደለኝ የምትለውን ኸይር ሁሉ አላህ ይሙላለት። ሟች ቤተሰቧን አላህ ይማርላት። ያሉት ቤተሰቦቿ አቃፊና ሰብሳቢ ያድርጋት። ለአላህ ቤት እጇ እንደተዘረጋ የርሷ ቤትም ይድመቅ።
አሚን!

ዛሬ ረመዷን 29 ነው። የመጨረሻዋ የረመዳን ዊትር ለሊት ነች።
ለይለተል ቀድር ከሚጠበቅባቸው ለሊቶች ውስጥ አንዷና የመጨረሻዋ የዊትር ለሊት ዛሬ ነች:: ይህ ረመዳን የመጨረሻችን ሊሆን ይችላልና በዱዐ፣ዒባዳ እንበርታ።

📌ገንዘብህ የበላኸው ለብሰህ የጨረስከው የሰደቅከው ብቻ ነው ሌላው ለወራሽ ነው ።
መልዕክተኛው صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል "የአደም ልጅ ገንዘቤ ገንዘቤ ይላል የአደም ልጅ ሆይ በልተህ ከጨረስከው ምግብ ለብሰህ ከጨረስከው ልብስ ለአኼራ ካስቀመጥከው ሰደቃ ውጪ ምን ገንዘብ አለህ? ። "
ሙስሊም ዘግበውታል

በዚህ ለሊት 350ሺህ ደርሰናል። 650ሺህ ይቀረናል። 29ኛው ሌሊት ላይ ነን። ይህ ለሊት የመጨረሻው የረመዳን ዊትር ለሊት ናት። ይህ እለት ለይለተል ቀድር የሚከጀልበት ቀን ነውና በኢባዳም በሰደቃ እንበርታ!
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
📌 በረመዳን የመጨረሻው የዊትር ለሊት ሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ 1ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅደን እስካሁን 400ሺህ ብር ደርሰናል።የቀረውን 600ሺህ ብር ለመሰብሰብ የ1000 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል። ሁላችሁም እንሳተፍ።
እህት ወንድሞቼ: ይህንን ትሩፋት በአንድ ሺህ ብር መዋጮ ማግኘት የምትችሉበት እድል ነው የከፈትንላችሁ። እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አባላት የ1 ሰው ፓኬጅ 1000 ብር ሲሆን የምትችሉትን ያህል በማዋጣት የዘመቻው አካል እንድትሆኑና የቀረውን ገንዘብ እንድንሞላ የቀረበ ጥሪ ነው።
ጉዳያችን አላህ የፈቀደው ስለሆነ ይሳካል። አንተ፣ አንቺ፣ እኛ ግን ለምን ያመልጠናል?!
📌 1000 ብር ምን አላት?! ሀኪም ጋር አነስተኛው ምርመራ ስንት ያስወጣናል?!
🔴 ጥርስ ለማስነቀልኮ ከዚያ በላይ ያስፈልገናል?!
ለራሳችን ፣ ለሞቱ ወላጆቻችንና ዘመዶቻችን አንድ ሺህ ብር ይሰሰታል?!
📌 ወይስ ቸላ ብለን ዐይናችን እያየ እድል እናስመልጣለን?!
ያ ጀመዐ በእናንተ እተማመናለሁ! ነገ ዛሬ እያላችሁ ነው። ነገርግን ቀን እየቀረበን ነውና ፍጠኑልን!!
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።