Telegram Web Link
አሁንም ሌላ 3 ሺህ ብር ገብቷል። የሰጠን አላህ ይስጠው። እናንተስ?

ከታች ባለው አካውንቶች ገቢ እያደረጋችሁ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
18👍7
📌አላሁ አክበር እህታችን ደግሞ 10ሺህ ብር አስገብታለች። ሌሎቻችሁስ?

ያ ረቢ ለዚህ ሰደቀቱል እየነየቱ ያሉትነ‍እ በሙሉ…ህመምተኛ ከሆኑ ፈውሳቸው፣ ዕዳ ያለባቸው ከሆኑ ዕዳቸውን የሚከፍሉበትን መንገድ አግራላቸው ፤ ሀጃ ካለባቸው ሀጃቸውን ፈፅምላቸው ፣ ያ ረቢ ! ያስጨነቃቸው ነገር ካለ ጭንቀታቸውን አስወግድላቸው ፣ ያ ራህማን በዱንያም መልካምን በመጪውም ዓለም መልካምን ለግሳቸው ፤ ያረቢ ከእሳት ቅጣትም ጠብቃቸው!

ከታች ባለው አካውንቶች ገቢ እያደረጋችሁ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
23👍6
📌አልሀምዱሊላህ ሁሉም እየነየተ ነው።

ለነዚህ ወንድሞችም ዱዐ አድርጉላቸው። የከፈሉትንእጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው። የቀራቸውነ‍እ ገንዘቡን በረካ ያድርግላቸው። በዐፊያቸው፣ በቤተሰባቸውእና በሚወዷቸው ላይ ክፉን ሁሉ ይያዝላቸው።
24👍13
ለዚህ ተማሪ ወንድማችንም ዱዐ አድርጉለት። አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው።

እናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ?
46👍9
ቁም ነገረኞች አስታዋሽ አይፈልጉም!

እየነየትን! ነገ ዛሬ ሳንል እያስገባን! ወዳጆቼ እንበራታ!

ጀግና ማመት ለአኺራው ያሻገረ ነው!
👍351
አላህ(ሱወ) እንዲህ ይላል

" የመፀወቱ ወንዶችና፣ የመፀወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው" 57:18
37👍6
📌በዚህ ለሊት ላስደሰተን ለዚህ ወንድማችን ዱዐ አድርጉለት

አላህ በረካ ያድርግለት። በሀብት ላይ ሀብት፣ በዓፊያ ላይ ዓፊያ፣ በልጅ ላይ ልጅ፣ በኢማን ላይ ኢማን ይጨምርለት። በረካ ይሁን በሉ!

እናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ?

ከታች ባለው አካውንቶች ገቢ እያደረጋችሁ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
👍3515
📌 በድጋሚ 10ሺ ብር

ቅድም በራሳ ስም 10,000 ብር አስገብታ የነበረች እህታችን አሁን ደግሞ ወደ አኼራ በሄዱት ወላጆቿ ስም 10,000 ብር ሰድቃለች። ዱዓ አድርጉላት!

ለወላጆቿ ትልቁን ፊርደውስ ይስጣቸው። እጥፍ ድርብ ይመንዳቸው። ደረጃቸውን ከፍ ያድርግ። መኖሪያቸውን ከሚወዳቸው ባሮቹ ጋር ያድርግላቸው። ዕርሷም ልጆቿ ይባረኩ። አስታዋሽ አትጣ።
አሚን!
👍3719
ይህንን ወንድማችንን ከነ አባቱ በዱዐችን አንርሳው
👍5425
🔴አላሁ አክበር

ይህ ወንድማችን በዚህ ለሊት 40ሺ ብር ሰድቆ እንዳስደሰተን አላህ ይደሰትበት። የልጆቹንም እናት አላህ ያሽርለት። ሰደቃውንም አላህ ይቀበለው።ያሰበው ይሳካ። ወንጀሉ ይማር። አይቡ ይሰተር። ዙሪያው ይባረክ። ያወጣውን አላህ ይተካለት። የቀረውን ይባርክለት። በልጆቹ ይካስ። በዚህ በተባረከች ለሊት ለባለቤቱ ሁላችንም ዱዐ እናድርግለት!

🔴እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
48👍28
📌 አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

የቅድሙ ወንድማችንን ዱዐ አርገን ሳናበቃ ሌላኛው ወንድማችን 50ሺ ብር ሰድቆ አስደስቶናል። በዚህ ለሊት 50ሺህ ብር አስገብተህ ያስደስተከን ወንድማችን አላህ አንተንም ያስደስትህ። መልካም ስራዎችህ በሙሉ ሳይንጠባጠቡ በአላህ ዘንድ ተቀባይነትን ያግኙ። የኸይር ስራ መዝገብህ ለዘልዓለሙ ቤትህን በሚጠቅም ሥራ ይሞላ።

በምስጢር የጠየቅከውን ጉዳይ ጊዜ ሳይፈጅ ሳታስበው ስክትክት ብሎ እጅህ ይግባ ከሴረኞች ክፉ እሳቤ እና ድርጊት ይጠብቅህ። በዱንያ አንገትህን ቀና የምታደርግ፣ በመጪው ዓለምም ከራስህ ላይ የክብር አክሊል የምትደፋ የአላህ ባለሟል ያድርግህ ።አሚን

🔴እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
91👍42
እነሆ! አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁና በርካታ ሰዎች ለጥሪያችን መልስ እየሰጣችሁ ነው። አልሐምዱሊላህ። ነገርግን የእርስዎ ድርሻ አሁንም ክፍት ነው! ክፍያዎን ለነገ አሳድረው ከሆነ ነገ እንደዛሬ ላይሆን ይችላልና አይሸወዱ! አሁኑኑ ይሰድቁ

አላህ(ሱወ) እንዲህ ይላል

" የመፀወቱ ወንዶችና፣ የመፀወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው" 57:18
47👍12
''ችግሮች ቢኖሩም በይበልጥ ግን የብሎኬት ችግር ነው የሚስተዋለው። በብዛት ደግሞ ቤተሰብ የሌላቸውን ከመቄዶንያ፣ ጌርጌሬሶን ማዘር ትሬዛና ከሌሎች ድርጅቶች ውስጥ ጀናዛቸውን ስናመጣ ለነሱ መቀበሪያ የሚሆን ብሎኬት ብዙ ጊዜ አጥተን እንቸገራለን።

አንድ አንዴ ደግሞ ቤተሰብ ያለውም ሆኖ የበዐላትና እሁድ ቀን በሚሆንበት ቀን ስራ ዝግ ከመሆኑ ጋር ብሎኬት ከገበያ ላይ አጥተን የምንቸገርበት ጊዜ ብዙ ነውና እናንተም ይህንን ችግር ለመቅረፍ የብሎኬት ማሸ‍ን ለመግዛት የጀመራችሁትን እንቅስቃሴ ሰምተናል። አላህ ያግዛችሁ።''

በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ቆፋሪ የሆነ ወንድማችን ትናንት ያሰተላለፈው መልዕክት ነው

📌ታዲያ ይህንን ችግር መቅረፍ የሁላችንም ሀላፊነት አይደለምን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
👍4817
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
Inna Lilaahi wa inna ilayhi Raaji'un
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
በጅማ ከተማ የዳዕዋ አባት፣የኢማሞች ኮሚቴ ሰብሳቢ፣የኦሮሚያ መጅሊስ አባል፣ በድን መንገድ አባታችንና አስተማሪያችን የነበሩት፣የጅማ ራህማ መስጂድ ኢማምና የጅማ ዞን መጅሊስ አመራርና የሀገር ሽማግሌ የነበሩት ሐጂ ሻፊ ያሲን ወደ ማይ ቀረው አኪራ ተሻግረዋል።አላህ በምህረቱ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው።ለቤተሰባቸውና ለጅማ ከተማ ሙስሊሞች አላህ መጽናናቱን ይለግሳቸው።

Inna Lilaahi wa inna ilayhi Raaji'un
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

Abbaa Da'wa magaalaa Jimmaa, hoganaa Kore imaamoota magaalaa Jimmaa, Imaama masjida Rahmaa, meseensa majlisa Oromiya fi godina Jimmaa, Jaarsa biyyaa fi kan ujoolumaan karaa da'awa irraatti nuguddisan Abbaa keenya haji Shaafi Yaassin gara aakhira deemani. Rabbin rahmata isaatin janatul firdawsin habadhaasuni. Maati fi umata muslima magaala Jimmaatif sabri hakeennuufi.
👍5827
📌ወንድማችን እኔም ሀላፊነቴን ልወጣ ብሎ 30ሺህ ብር አስገብቷል።

ሀጃውን አላህ ያሳካለት። ዱንያ ወአኺራው ያማረ ይሁን። ካሰበውና ከፈለገው በላይ ያውለው። ከሸር ሁሉ አላህ ይጠብቀው። ዙሪያው የተባረከ ይሁን። ችግር አይንካው።

🔴እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
35👍22
ወንድማችን አላህ መልካም ትዳር እንዲወፍቀኝ ዱዐ አድርጉልኝ ብሎ 25,000 ብር ሰድቋል። አላህ መልካም ትዳርና ሷሊህ ልጆች እንዲሰጠው ዱዐ እናድርግለት።

እናንተስ ነየታችሁ ? ካልተነታችሁ ስልካችሁን አውጡና ነይቱ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
31👍10
📌እስከ ፍጡር ሰዐት የሚቆይ የ2 ሰዐት ዘመቻ

ለሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ ከተነሳን ጀምሮ የነበረው ርብርብ በጣም የሚያስደስት ነው። አልሀምዱሊላህ አሁንም በዚህ 2 ሰዐት ውስጥ ሰደቀቱል ጃሪያ እንዲሆንላቸው የሚፈልጉ 1000 ብር የሚሰድቁ 200 የአላህ ባሮች እንፈልጋለን። ዝግጁ ናችሁ?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
👍3116
2025/07/08 17:17:43
Back to Top
HTML Embed Code: