🚫 በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛑 በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም።
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው
«ተቀመጥ ሰውን አታስቸገር» ብለውታል።
በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ ግን የሰዎችን ተከሻ እየተሸጋገረ ካልሆነ ወደ ሚንበሩ የሚደርስበት ሌላ አማራጭ ከሌለው ይህን ሊፈፅም ይችላል።
🛑 ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥም አይፈቀድም
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-
«የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል)
🛑 ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም።
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡-
«በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል)
በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡-
«ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል)

“ዝምድና በአርሽ ላይ ተንጠልጥላለች። እኔን የቀጠለ አላህ ይቀጥለው እኔን የቆረጠኝን አላህ ይቁረጠው ትላለች።”
ረሱል (ﷺ)
ረሱል (ﷺ)
አፋልጉን Iyyaafannoo
💥💥💥💥💥💥💥
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት አባታችን መሀመድ አብዱ ይባላሉ ትንሽ የአይምሮ ህመም ያላባቸው ሲሆን ከአራት ቀን በፊት ከወሎ ከሚሴ ለባህላዊ ህክምና ሱሉልታ አምጥተናቸው ህክምና ሲከታተሉበት ከነበረው ቤት በትናንትናው እላት ጠፍተውብናል።
አባታችን ሲጠፉ ከላይ ጥቁር ጃኬትና ኮፍያ ለብሰው ነበር። ፀጉራቸውን ተላጭተዋል። አባታችንን ያያችሁ ወይ ያገኛችሁ ወንድም እህቶች ከታች በተቀመጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
0927390073
0921043919
0925223030
Iyyaafannoo
✴✴✴✴✴
Namni suuraa irratti agartan kun Mahammad Abduu jedhama. Xiqqoo dhibee sammuu kan qabu yommuu ta'u, guyyaa 4 dura Walloo kamiseerraa yaala aadaatiif gara magaalaa sulultaa qabnee dhufnee turre.
Abbaan keenya kuni guyyaa kaleessaa bakka yaala itti hordofuutti turerraa nujalaa badeera. Yommuu manarraa bahu jaakkeettii gurraachaafi kooffiyyaa uffatee ture. Rifeensa mataasaa haaddateera. Namni abbaa keeya kana agartan bilbila jalaa kanaan akka nu beeksistan maqaa rabbiitiin isin gaafanna.

IYAAFANNOO! የአፋልጉን ጥሪ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Daa'imtii photo isii asii gadiitti argitan kaleessaa Gara sa'aa 8 ttii suuqaa waa bituuf baatee, (ALAM BANK,UNISA)Gara manaa hin deebinee!Namoonni argitan nu iyya'aa, Du'aa nu godha!Galatoomaa
የአፋልጉን ጥሪ
🔺🔺🔺🔺🔺
ከታች ፎቶዋን የምትመለከቱት ልጅ/ህፃን ትላንት ከ ሰዐት 8 ገደማ ከሱቅ ዕቃ ለመግዛት ወጥታ አልተመለሰችም [ቦታ ዐለም ባንክ ፣ዪኒሳ]ዕባካችሁ ዐፋልጉን
Lakk. Bilbilaa/ስልክ 0911314278
0911380154
0911060567

የ6 አመት ታዳጊው ልጃችን ሙሐመድ ይመር እግሩ ላይ በካንሰር ህመም የተጠቃ ሲሆን ይህም በከፍተኛ ሁኔታ ስለተሰራጨ ህይወቱ እጅግ አስጊ በሆነ ደረጃ ላይ ይገኛል።
በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከፍተኛ የህክምና ባለሙያዎች እንደ መጨረሻ መፍትሄ የተደረሰበት አቋም የልጃችንን አንድ እግሩን ሙሉ ለሙሉ ቆርጦ ማስወገድን ነው።ነገር ግን ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ ተገቢውን ህክምና ካገኘ እግሩም ሳይቆረጥ ከበሽታው የሚድንበት ሰፊ ዕድል በመኖሩ የሆስፒታሉ የሀኪሞች ቦርድም ይህንኑ በመወሰን ለውጪ ሀገር ህክምናው የሚያስፈልገውን ህጋዊ ድጋፍና ማስረጃዎችን አዘጋጅቶልናል።
የታዳጊው ህይወት እጅግ አስጊ ደረጃ ላይ ያለ በመሆኑ በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ ህክምናውን ማግኘቱ የግድ ሆኗል።ለዚህ የውጪ ሀገር ህክምና በአጠቃላይ ከ25,000$(ዶላር) በላይ እንደሚያስፈልገው ታውቋል።ይህን ለመሸፈን ደግሞ ፍፁም ከአቅማችን በላይ ስለሆነብን ለአላህ ብላችሁ የዚህን ታዳጊ ልጃችንን ህይወት ለመታደግ ሰበብ እንድትሆኑንና ወገናዊ ድጋፋችሁን እንድታደርጉልን ልባዊ በሆነ ትህትና እንጠይቃለን።
አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ «ከአንድ ሙስሊም አንድን የዱንያ ጭንቀት ያስወገደ አላህ ከአኺራ ጭንቀት ያስወግድለታል፤ በዱንያ ለተቸገረ ሰው ያቀለለ አላህ በዱንያም በአኺራም ያቀልለታል፤ የአንድ ሙስሊምን ነውር ለሸፈነ ሰው አላህ በዱንያም በአኺራም ይሸፍንለታል፤ አንድ የአላህ ባሪያ ወንድሙን ባገዘ ቁጥር አላህ እሱን ያግዘዋል።»
የባንክ አካውንት፦
ይመር ዳውድ ሰብስብ (የልጁ አባት)
1000647096267 (ንግድ)
014251391234400 (አዋሽ)
69738087 (አቢሲኒያ)
0020246820101 (ዘምዘም)
1000519035101 (ወጋገን)
ስልክ፦
0922524124 (ይመር ዳውድ)

“በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።”
ረሱል (ﷺ)
ረሱል (ﷺ)
የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾
“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስንቶቻችን ነን ጤነኛ ሆነን…..
“ከመልካም ስራዎች በላጩ ተግባር በሙእሚን ወንድምህ ልቦና ውስጥ ደስታን ማስገባት፣ ወይም እዳውን መክፈል፣ ወይም ምግብ ማብላት ነው።”
ረሱል ﷺ
ረሱል ﷺ
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
Photo
አብዛኛው ተሳክቷል፤ ውስን ይቀረናል!
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
በአዲስ አበባ የቀብር ቦታዎች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቀርፍ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት በወርሀ ረመዳን ጥሪ አቅርበን እንደነበር ይታወሳል።
ላቀረብነው ጥሪ እናንተም ሳታሳፍሩን የፈጠነ ምላሽ ሰጥታችሁን ለማሽን ግዢ የሚያስፈልገውን በቂ ገንዘብን መሰብሰብ ችለን እኛም በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን ገዝተን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ግቢ ውስጥ ተክለናል። በትናንትናው እለትም የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕረዝዳንት ሸህ ሱልጣን ሀጂ አማን በተገኙበት የማስጀመሪያና የሙከራ ምርት ማምረት ተችሏል።አልሀምዱሊላህ!
በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የከፍተኛ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን ሃጂ አማን ኤባ እንዳሉት ይህ የብሎኬት ማሽን በቀብር ስራ ሂደት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። በመሆኑም ይህ እውን እንዲሆን ላደረገው አላህ ምስጋና ይድረሰው ያሉት ፕሬዝደንቱ ህብረተሰቡን በማስተባበር ማሽኑ እንዲገዛ ላደረጉት ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን ጨምሮ የገንዘብ መዋጮ ላደረጉት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ኡስታዝአህመዲን ጀበል በበኩላቸው ጥሪያቸውን ተቀብለው ምላሽ ለሰጡ ከ1 ብር ጀምሮ መዋጮ ላደረጉና ይህ ማሽን ተገዝቶ እስኪተከል ድረስ አሻራቸውን ላኖሩ በሙሉ ምስጋናቸውን ካቀረቡ በኃላ በቀጣይ የሚመረተውን ብሎኬት አዲስ አበባ ውስጥ ወዳሉት 10 ሙስሊም መካነ መቃብሮች ላይ ለማጓጓዝ ተሽከርካሪ መኪና ስለሚያስፈልግ ሁሉም የሚችለውን የአቅሙን ከታች በተቀመጠው አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለዚህ ዘላቂነት ላለው ሰደቃ የአቅሙን አሻራ እንዲያኖር ጥሪያችውን አቅርበዋል።
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።

🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች….
በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ።
በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ?