Telegram Web Link
Iyyaafannoo!
አፋልጉን!

Imaan Muhammadsanii Abbaaduraa jedhamti, daa'ima umriin waggaa 10 yemmuu taatu, jiraattuu magaalaa Jimmaa ganda Ginjooti. Imaamiin gaafa guyyaa 10/04/2017 ganama sa'aa 3:00tti erga manaa baatee hanga ammaa hin deebine/hin argamne. Yeroo baatu uffannaan ishee jalbaaba gurraachaafi Shaarbii Diimaa, kophee Siliipeerii bifa magariisakan uffattee turte.
Namni mucayyoo kana arge ykn iddoo isiin jirtu beeku lakkoofsota bilbilaa armaan gadiitiin akka nuuf eertan ykn waajjira poolisii dhihoo keessan jirutti akka nuuf beeksiftan kabajaan isin gaafanna jedhu maatin isii.

ኢማን ሙሀመድሳኒ አባዱራ ትባላለች። የ10 አመት ህፃን ስተሆን፣ ጅማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ ነው ነዋሪነቷ። ህፃን ኢማን ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ገደማ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። በመሆኑም ህፃን ኢማንን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ ከታች ባሉት የስልክ ቁጥሮች ደውሎ ቢያሳዉቀን፣ አሊያም አቅራቢያው ላለ የፖሊስ ጣቢያ ቢጠቁም ወሮታ ከፋይ ነን ይላሉ፣ ፈላጊ ቤተሰቦቿ።
ህፃን ኢማን ከቤት ስትወጣ ጥቁር ቀሚስ፣ ቀይ ሻርብ እና አረንጓዴ ስሊፐር ተጫምታ ነበር።

Lak. Bilb./ስ.ቁ.:
0941638365
0989097112
ነጃሺ ቲቪ በነባር እስላማዊ ሚዲያዎች ውህደት መመስረቱ ተበሰረ ።

(ነጃሺ ቲቪ :- ጁሙዓ ታህሳስ 25 ቀን 2017)

በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የሚታወቁት እስላማዊ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ጄይሉ ቲቪ ፣ ቢላል ቲቪና መርከብ ሚዲያ ውህደት ፈጥረው ነጃሺ ቲቪን መመስረታቸውን ዛሬ በይፋ አብስረዋል ።

የሚዲያዎቹ ኋላፊዎች የሚዲያውን መመስረት ባበሰሩበት መግለጫ ሚዲያው በሀገራችን የሚዲያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን አዲስ ሚዲያ መመስረቱንና የጋራ ራዕይና ተልዕኮ ለማሳካት የእዝነት፣ የፍትህ ፣የአንድነት ተምሳሌት በሆነው ንጉስ ነጃሺ ስም በተሰየመው የነጃሺ  ቲቪ ጥላ ስር ሚዲያዎቹ መሰባሰባቸውን የቴሌቪዥኑ ስራ አስኪያጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ገልፆል ።

የቴሌቪዥኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ የሆነው አቶ ጃፈር ስዩም በበኩሉ ነጃሺ ቲቪ ይህን ጉዞ ሲጀምር ከፍተኛውን  የታማኝነት ፣የሙያ ብቃትና የአገልግሎት ደረጃዎችን ለመፍጠር  ሀብታችንን ፣ እውቀታችንንና አቅማችንን በማስተባበር ህብረተሰባችንን በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል ተዘጋጅተናል ብሏል።

ነጃሺ ቲሺ በቅርብ ሳምንታት  ውስጥ በኢትዮ ሳት ስርጭት ይጀምራል ያለው የቴሌቪዥኑ የፕሮግራም ክፍል ሀላፊ ዓሊ አሚን ይዘቶቹንም በተከታታይ ማስተዋወቅ እንደሚጀምር ገልፆል ።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن سَأَلَ النّاسَ أمْوالَهُمْ تَكَثُّرًا، فإنّما يَسْأَلُ جَمْرًا فَلْيَسْتَقِلَّ، أوْ لِيَسْتَكْثِرْ﴾

“ገንዘብ እንዲበዛለት በማለም ሰዎችን ገንዘብ እንዲሰጡት የሚጠይቅ(የሚለምን) ሰው ፥ የእሳት ፍም ነው የሚጠይቀው። (ፍሙን ቢሻው) ያሳንስ (ቢሻው) ያብዛው!"
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1041

ማብራሪያ

ሀዲሱ ሰዎች ሳይቸግራቸውና አስገዳጅ ሁኔታ ሳይገጥማቸው ሀብት ለማካበት በማሰብ ብቻ የሚያደርጉትን ልመና ወንጀልነት የሚገልፅና የሚያስፈራራ ነው።
ይህ የምትመለከቱት መኪና እሁድ ታህሳስ 4 ከ ብስራተ ገብሬል ፓርኪንግ ለማስተካከል በሚል ጋሻው የሚባል ግለሰብ መኪናዉን ይዞ ተሰዉሯል  እባካችሁ ሼር በማድረግ አፋልጉን

ታርጋ ቁ  ደቡብ ሕዝብ 25014

0994370349
0916822485
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዳዕዋ ቲቪ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል!
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

ውድ የዳዕዋ ቲቪ ቤተሰቦች ከ2ሺ በላይ የሚሆኑ የኪታብ ደርሶች፣ፈትዋዎች እንዲሁም የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የቁርአን ተፍሲርና የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀትን የሚያስጨብጡ ትምህርቶችን ስንናስተላልፍበት የነበረው የዩቲዩብ ገፃችን ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት በመጠለፉ ጥልቅ ሀዘናችንን እየገለፅን በምትኩ አዲስ ቻናል ከፍተናል።

ስለሆነም እርሶም ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉና ለሌሎችም እንዲያስተላልፉ እንጠይቃለን!!!

👉 https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU
👉 https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU
👉 https://ytbe.one/rzYHUrtM8QU
ኢምፓክት ሜከርስ ፋውንዴሽንን ገጽ ይከተሉ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

በየካቲት 2014 በእኔ በአሕመዲን ጀበል መስራችነት የተቋቋመው ኢምፓክት ሜከርስ ፋውንዴሽን ንቁ ተጽዕኖ ፈጣሪና ተምሳሌታዊ ዜጐችና ተቋማትን በኢትዮጵያ እንዲፈጠሩ አበክሮ እየሠራ ያለ ሀገር በቀል የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ፋውንዴሽኑ ጥናትና ምርምርን መሠረት በማድረግ የአቀም ግንባታ ተግባር ተኮር ሥልጠናዎችን ለግለሰቦችና ለተቋማት እየሰጠ ይገኛል።

በዚሁ መሰረት ፋውንዴሽኑ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬትና ከሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ጋር በመተባበር በተመረጡ የአገራችን የተለያዩ ከተሞች ለአራት ቀናት የሚቆይ የወጣቶች ስልጠና እያሰለጠ ይገኛል፡፡ ከነዚህ መካከል በወራቤ፣ በሻሸመኔና በሀዋሳ ከተማ በዋናነት በአመራር (leadership) እና በሥራ ፈጠራ (entrepreneurship) ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች በስኬት ተጠናቋል።በሌሎች ከተሞችም ይቀጥላል።

ኢምፓክት ሜከርስ ፋውንዴሽን ከአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ጋር በደረሰው የመግባቢያlpih v ስምምነት በክፍለ ከተማ ደረጃ የእስልምና ጉዳዮች እና የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣት ሊጎ አባላትን በተቋማዊ አሠራር ላይ አቅማቸውን የማጎልበት ሥልጠና ሰጥቷል።በቅርቡም ከየኢትዮጵያ፣ከአዲስ አበባ፣ከኦሮሚያና ከሸገር ከተማ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዉስጥ የተለያዩ ዳይሬክቶሬትና መምሪያዎች የተውጣጡ ባለሚያዎችን በአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል የአምስት ቀናት ተግባር ተኮር ስልጠና ሰጥቷል።

ከስር ባለው ሊንክ በመግባት የኢምፓክት ሜከርስ ፋውንዴሽንን የፌስቡክ ገጽን ፎሎም እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል።👇
https://www.facebook.com/share/p/15tMebcEMg/
ኡስታዝ ካሚል ጠሐ ሙሉ ጊዜውን ለዳዕዋው የሰጠ ወንድማችን ነውና አስተዋፅኦው ይቀጥል ዘንድ እናበርታው!!!

ወንድማችን ካሚል ጠሐ የዳእዋውን መድረክ ሰፊ ክፍተት በመሸፈን የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ ያለ ወንድማችን ነው።
-------
የሱ ቋሚ ስራ ዳዕዋ ነው።ይቀራል ያስቀራልም።
------
ስለዚህም በከተማችን በተለያዩ መስጂዶች፣አንዳንዴም ከከተማም ወጣ ባሉ የሀገራችን ክፍሎች በመገኘት ዳዕዋ ያደርጋል።በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አማራጮችም እንደዚሁ በሰፊው በመገኘት የበኩሉን እያበረከተ ይገኛል።
--------
ሙሉ ጊዜውን የሚያውለው ከላይ በጥቂቱ ለተዘረዘሩት የዳዕዋ ስራዎቹ በመሆኑ በግልና በቤተሰቡ ህይወት ላይ ጫና ማሳደሩ ግልፅ ነውና ሁላችንም የበኩላችንን በማድረግ ከጎኑ እንቁም!!!

Kamil taha
ንግድ ባንክ 1000340185308
አቢሲኒያ 67889247
ሂጅራ ባንክ 1001752580001
🎈ኑ የ4አመቷን ህፃን ኢኽላስ ሰይፉን እንታደጋት

ህፃን ኢኽላስ ሰይፉ ከ2 አመቷ ጀምሮ ባጋጠማት የአጥንት ኢንፌኬሽን ላለፉት 2 አመታት ስትሰቃይ የቆየች ሲሆን በተለያየ መልኩ ተመልሶ እየወጣ ህይወቷ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል። ወላጆቿ ላለፉት 24 ወራት ያላቸውን አሟጠው ለማሳከም የጣሩ ቢሆንም አጥጋቢ መፍትሄ እስካሁን ባለመገኘቱ የተሻለ ህክምና ወደምታገኝበት ሆስፒታል ሄዳ ህክምናውን ለማግኘኘት የህክምናው ወጪም ከ500ሺ ብር በላይ እንደሚፈጅ ስለተገመተ እህት ወንድሞቼ ይህቺን ህፃን ለመታደግ እንረባረብ ዘንድ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ

ስም ሰይፉ ያሲን አባዲጋ

🎈ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000328289508

🎈አዋሽ ባንክ 01425794869500

🎈ህብረት ባንክ 1000036553573
2025/07/05 20:01:20
Back to Top
HTML Embed Code: