Telegram Web Link
Yes coin አመለጠን እንዳትሉ በሁዋላ 🤩

በ Ton Coin List ሆኑዋል

አሁኑኑ ጀምሩ ያልጀመራችሁ 🧠

👇
https://www.tg-me.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=m20zYH
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Online ስራ መስራት ከፈለጉ

የተለያዩ አዳዲስ Airdrop ማወቅ ከፈለጉ

ስለ ሃምስተር Tap Swap Yescoin እና ሌሎችም መረጃ ከፈሉጉ 433 Crypto ቻናልን ይቀላቀሉ ።

JOin👉 @EthioCrypto_433
ስቲቭ ጆብስ መቆያ በእሸቴ አሰፋ
[ስለወደድኩት ላካፍላችሁ] ፈገግ በሉ

መንጌ በጠዋቱ ተነስቶ ሻወር ሲወስድ የእጅ ሰዓቱን እዛው ረስቶ ከቤት ይወጣል።

ቢሮው እንደገባ የእጅ ሰዓቱን ሊያይ ቢሞክር ሰዓቱ የለም። የደህንነት ሀላፊው ተስፋዬ ወ/ሰንበት ጋር ይደውልና በአስቸኳይ ሰዓቱ የት እንዳለ አብዮታዊ መመሪያ ያስተላልፋል።

ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኃላ ባለቤቱ ደውላ ሰዓቱን ረስቶ እንደሄደ ስትነግረው ወደ ደህንነት ሀላፊው ደውሎ "ተስፋዬ ቅድም ይጣራ ያልኩህን ተወው አግኝቼዋለሁ..." ሲለው "ምነው ጓድ መንግሥቱ 150 ሰው ይዘን መርምረን 70ዎቹ አምነዋል እኮ"😁


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሚና .... የአለማችን ትልቋ የድንኳን ከተማ ።
.....
✔️ይህ በሳውዲ አረቢያ መካ ውስጥ የሚገኘው የአለማችን ትልቁ የድንኳን ከተማ ነው ።

✔️በዚች ሚና በምትባለው ከተማ ፡ ለሃጅ አድራጊዎች ማረፊያነት ሲባል የተሰራው የድንኳን ከተማ ። በውስጡ አንድ መቶ ሺህ የሚሆኑ ድንኳኖች ተደኩነዋል ።
....
በያንዳንዱ ድንኳን ውስጥ ኪችን እና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት አለ ።
እነዚህ የሚና ድንኳኖች ዝም ብሎ ከተራ ጨርቅ የተሰሩ ሳይሆን ፡ ጀርመን ውስጥ ባለ ትልቅ ካምፓኒ የተሰራ እሳት የማያቃጥለው ። በሙቀት ጊዜ ሙቀቱን ፡ ብርድ ሲሆን ደግሞ ቅዝቃዜን እንዲቋቋም ተደርጎ ከልዩ ማቴሪያል የተሰራ ነው ።
.....
✔️እነዚህ ድንኳኖች ከላይ እንዳልነው የአየር ንብረቱን እንዲቋቋሙ ተደርገው የተሰሩ ቢሆንም ፡ በውስጣቸው ያለው የአየር ሁኔታ ለእንግዶች ምቹ እንዲሆን ሲባል ፡ በእያንዳንዱ ድንኳን ውስጥ ዘመናዊ AC ተገጥሞላቸዋል ።
ይህ ማለት.. በሚና ውስጥ ያሉት አንድ መቶ ሺህ ድንኳኖች በሙሉ ፡ ለያንዳንዳቸው አንድ አንድ AC የተገጠመላቸው ናቸው ።
......
የህክምና አገልግሎት

✔️በዚህ ከተማ የሀጅ ስነስርአት ለማድረግ ለሚመጡ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ እንግዶች በሙሉ የነጻ የህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ከ172 በላይ የሚሆኑ ሆስፒታሎችና የጤና ማእከሎች የሚገኙ ሲሆን ፡ የኩላሊት ህመምተኛ ለሆኑ ደግሞ የነጻ የዲያሊስስ አገልግሎት የሚያገኙበት ቦታ ተዘጋጅቷል ።
..........
ህመማቸው ፀንቶ ተጨማሪ ህክምና ሊያስፈልጋቸው የሚችሉ ሰወች ካሉ ደማቸው ለምርመራ ይወሰድና ፡ በአቅራቢያ ወዳለ ሆስፒታል ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁ ድሮኖች ይላካል ። ይህ በድሮን የደም ናሙና የተላከለት ሆስፒታልም መርምሮ ውጤቱን ለላከው ጤና ማእከል በኮምፒውተር ያሳውቃል ።
.....
ሰው አልባ የትራንስፖርት አገልግሎት
....
ሌላው በዘንድሮው የሀጅ ስነስርአት ይፋ የተደረገው አዲስ የቴክኖሎጂ ውጤት ፡ ለእንግዶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ታግዘው ያለሾፌር በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ ሰው አልባ ሚኒባሶች ይፋ መደረጋቸው ነው ።

✔️እነዚህ ሰሞኑን አገልግሎት የጀመሩት ሰው አልባ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች 11 ሰው የሚይዙና ፡ በሰአት 30 ኪ/ሜትር እየተጓዙ ሀጅ አድራጊዎችን ወደሚፈልጉት ቦታ እንዲያደርሱ የተዘጋጁ ናቸው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
433 አስገራሚ እውነታዎች
" ከአሁን በኋላ አደለም የወንዝ ውሀ ልትጠጡ ልብሳችሁ እንኳን በወንዝ ውሀ አይታጠብም " ( ሚስተር ቢስት ) ዝነኛው አሜሪካዊ ዩቲዩበር ሚስተር ቢስት በአለም ላይ በዩቲዩብ ሰብስክራይበር ብዛት የሚወዳደረው የለም ። ሚስተር ቢስት ፡ 275 ሚሊየን ሰብስክራይበር በመያዝ በአንደኝነት ይመራል ። ........... ይህ የ26 አመት ወጣት ከዚህ ባለፈ የሚታወቀው በበጎ አድራጎት ስራው ነው ። እና ከስድስት…
የመኪኖቹ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ።

Jimmy Donaldson የሚለው ስሙን የሚጠቀምበት ለፓስፖርት ብቻ ነው እንጂ እኛን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የሚያውቀው ሚስተር ቢስት በሚለው ስሙ ነው ።
...
ከጥቂት ቀናት በፊት አምስት ለሚሆኑ የአፍሪካ ሀገራት 100 የውሀ ጉድጓዶችን ማስቆፈሩን ፅፈን ነበር ።
እና ዛሬም የምናነሳው ስለዚህ ሰው ነው ። ይህ ወጣት ዩቲዩበር 26 ኛ አመቱን ያከበረው ባለፈው ወር ነው ። እና ልደቱ ሊከበር ቀናት ሲቀሩ ፡ በኢንስታግራም አካውንቱ ፡
የ26 ኛ አመት ልደቴን በማስመልከት ለኢንስታግራም ተከታዮቹ 1 ሳይበር ትራክን ጨምሮ 26 የቴስላ መኪናዎችን በስጦታ ሊሰጥ እንደሚፈልግ ተናገረ ።
....
ይህን ሽልማት ለማሸነፍ የሚያስፈልገው ደግሞ በሱ ፖስት ስር ኮመንት ማድረግ ብቻ ነው ። ከዛ እሱ በእጣ አሸናፊዎቹን መርጦ ቴክስት እንደሚያደርግ ከተናገረ በሰአታት ውስጥ ፡ በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ሰወች ኮመንትና ሼር አደረጉ ።
....
ከቀናት በኋላም ሚስተር ቢስት ቃል በገባው መሰረት 26 አሸናፊዎችን መርጦ 26 የቴስላ መኪናዎችን ለፎሎወሮቹ ሰጥቷል ።
FUN FACT 😅

ይቺ ከላይ በምስሉ ላይ የምታዮት ሴት ልዕልት Qajar የpersiaዋን የቁንጅና
ተምሳሌት ተዋወቋት 13 ወጣት
ወንዶች በእሷ ምክንያት ራሳቸውን
አጥፍተዋል የፍቅር ጥያቄኣቸውን
ባለመቀበሏ።


Via [ World fact ]

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
ቺዝብሮ..?

ከላይ የምትመለከቱት ሰው ሮበርት ቺዝብሮ ይባላል።የመጀመሪያውን ቫዝሊን የሰራ ሰው ነው። እናም ይህ ሰው ጤነኛ ያረገኛል ብሎ ስለሚያስብ በየቀኑ አንድ ማንኪያ ቫዚሊን ይበላ ነበር። ስንት አይነት ሰው አለ 🤔

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብር ማይሰራው ነገር የለም !

የእግር ማራዘሚያ ቀዶ ጥገና አንዳንድ ሰዎች ቁመታቸውን ለመጨመር የሚወስዱት ውስብስብ ሂደት ነው። እንደ ሪፖርቶች ዘገባ ከሆነ ይህ ቀዶ ጥገና ከደርዘን በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይገኛል። አንዳንድ ታካሚዎች በዚህ አሰራር ቁመታቸውን እስከ 5 ኢንች (13 ሴንቲሜትር) ማራዘም ይችላሉ።ይህን ቀዶ ህክምና ለመሰራት ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
🔠🔠🔠 🅰️🔠 - 🅰️🔠🔠🅰️
😵🙁😝😤😤☹️🙁☹️

እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

☹️🙁🙁መልካም በዓል 🙁☹️🥳
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
◉ ለ30 አመታት ሲጋራ ካጨሰ በኋላ በተለያዩ የሳምባ በሽታዎች የሞተ ሰው ሳምባ በቻይና ዶክተሮች ከወጣ በኋላ...

#lung

@Amazing_Fact_433
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ 👍

ACtion Movies 👉 JOiN Here

Romance Movies 👉 JOin Here

Comedy Movies 👉 JOin Here

Horor Movies 👉 JOin Here
በዛሬው የእንስሳት ዓለም በሚል አቃፊ ርዕስ ስር ስለ አንድ እንስሳ መረጃ እሰጣችኋለሁ።

በምስሉ የምታየው እንስሳ በእንግሊዝኛው (wolf) በመባል የሚታወቀው
#ተኩላ ነው።......

🐺
🐺 🐺🐺🐺🐺🐺

✔️ ተኩላዎች የሰውም ሆነ የማንኛውም እንስሳን ሬሳ /ወይም የሞተ ነገር/ አይበሉም።

✔️ተኩላ መላ ህይወቱን ከአንድ የትዳር  ጓደኛ ጋር ያሳልፋል።

✔️ተኩላ ከእናቱና እህቶቹ ጋር ፆታዊ ተራክቦ አይፈጽምም።

✔️ተኩላ በአንድ ለአንድ ግንኙነት የሚፀናና ፈፅሞ የማይሳሳት እንስሳ ነው።

🐺🐺🐺🐺🐺🐺
✔️ተኩላ የትዳር አጣማሪው ከሞተች /ከሞተ የብቸኝነት ህይወታቸውን ይገፋሉ።

✔️ተኩላዎች ልጆቻቸውንና ታናናሾቻቸውን በደንብ ያውቃሉ።

✔️በእንስሳት አለም ያረጁ ወላጆቻቸውን የሚንከባከቡ እንስሳት ተኩላዎች ብቻ ናቸው። አንድ ተኩላ እንቅስቃሴው ለደከመው የአረጀ ወላጁ አድኖ ምግብ ያመጣለታል።

🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺

✔️አንድን ተኩላን ብትገድሉት ነፍሱ ከስጋው እስክትለይ አፍጥጦ ያያችኋል።

✔️ተኩላ ከውሻ ይልቅ በ 25% የተሻለ ብልህነት አለው።

✔️ተኩላ ከማንኛውም እንስሳ በተለዬ በሰው ልጅ የሚሰጠውን ስልጠና የማይቀበል እንቢተኛ እንስሳ ነው።

✔️ሳይንስ እንዳረጋገጠው ተኩላዎች ያልማሉ፣ ያስባሉ፣ ዕቅድም ያወጣሉ።

✔️ተኩላዎች ጥሩ በሚባል ደረጃ እርስ በርስ ተግባቦት ( communicate) ያደርጋሉ።
_//___

ውብ ቅዳሜ ምሽት ለእናንተ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/06/16 04:30:27
Back to Top
HTML Embed Code: