Telegram Web Link
ልብ ሰባሪው አደጋ ወደ ማይታመን ተስፋ ተቀየረ።

ሎሪ እና ክሪስ ሶስት ህፃን ልጆቻቸው(ሁለት ሴቶች አንድ ወንድ) በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሲሞቱባቸው ሰማይ የተደፋባቸው ያክል ነበር ተስፋ የቆረጡት

ይሁን እንጅ በአመቱ ፈጣሪ እራሱ ነው የልጆቻችንን ምትክ የሰጠን ብለው የሚያምኑበትን በሶስት መንታ ልጆች ተባረኩ(ሁለት ሴት አንድ ወንድ)

አሁን ላይ ጥንዶቹ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በጥንቃቄ እንዲያሽከረክሩ፣ የህግ መአቀፎች እንዲሻሻሉ የግንዛቤ ስራ የሚሰሩ ሲሆን ብዙ ለውጦች እንዲመጣም አድርገዋል።

ፈጣሪ ሁሌም አጠገባችን ነውና ልባችን በተሰበረ ሰዓት እሱን ተስፋ እንናድርግ።
414🙏40👍36🥰13🆒6😁1🤯1
ፕሮፌሰር ፒ.ኤል.ኦ. ሉሙምባ ስለ ሙስና እና ተጠያቂነት በተለያዩ የአለም ክፍሎች ያለውን ልዩነት እንዲህ ሲሉ ገልጸውታል፦

- ጃፓን ውስጥ አንድ ሙሰኛ (ባለስልጣን) ስህተቱን ሲያምን ራሱን ያጠፋል። (ይህም የክብር እና የሃላፊነት ስሜትን ያሳያል)።
- ቻይና ውስጥ ሙሰኛ ከተገኘ ይገደላል። (እዚያም ቅጣቱ እጅግ ከባድ ነው)።
- አውሮፓ ውስጥ ደግሞ ሙሰኛ ይታሰራል። (የህግ የበላይነት የሚከበርበት ሥርዓት አለው)።
- አፍሪካ ውስጥ ግን ሙሰኛ ለምርጫ ይወዳደራል። (እናም አንዳንድ ጊዜ ይመረጣል!)🤔
😁206👍4324💯7
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊነትን ለወላይታ ዲቻ እንዲመልስ በፌደሬሽኑ ተወሰነ::

I የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ ዋንጫው ለወላይታ ድቻ ተመላሽ እንዲደረግ ተወስኗል።

#ስፖርት #FastMereja
😁18513🤯9😱6🙏1
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የነበረው የሲዳማ ቡና ቡድን ተጫዋቾች እና ኮችንግ ስታፍ ትናንት ለ17 ቡድን አባላት በሀዋሳ ከተማ ለእያንዳንዳቸው 200 ካሬ ሜትር ቤት መስሪያ መሬት ርዕሰ መስተዳደሩ መሸለማቸው የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ፌዴሬሽኑ ዋንጫውን ለወላይታ ዲቻ በመስጠቱ ሽልማታቸው እንዴት ይሆናል በማለት በርካቶች እየጠየቁ ሲሆን ሽልማቱን አስመልክቶ ክልሉ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
😁18713👍7🥰2
ይህን ሰው ተዋወቁት👆👆

ብሃራት ጄን ይባላል አለም ላይ አሉ ከሚባሉ ሀብታሞች ተርታ ይሰለፋል ያለው የሀብት መጠን በእኛ ወደ 140 ሚሊዮን ብር እንዳለው ይገመታል።

ታዲያ ጄን ይሄንን ሁሉ ሀብት ያካበተው በትምህርት ወይ ባለው የእጅ ሙያ እና ተሰጥኦ አሊያም ደግሞ በውርስ ወይም ሎተሪ ባለ እድለኛ ሆኖ አይደለም። የዚህ ሁሉ ሀብት መሰረቱ ለ40 አመታት ሳያቋርጥ በሞምባይ ጎዳናዎች ላይ እየለመነ ባገኘው ገንዘብ ነው

ጄን ሲናገር በቀን እስከ 2,500 ሩፒ(3220 ብር) እንዲሁም በወር እስከ 75000ሩፒ(120ሺህ ብር) በልመና ብቻ እንደሚያገኝ ለህንድ መገናኛ ብዙሀን አሳውቋል።

ልመናን የገቢ ምንጩ ያደረገው ጄን አሁን ላይ የራሱ 2 አፓርታማ እና የተለያዩ የንግድ ሱቆችን የከፈተ ቢሆንም አሁንም መለመን ማቆም እንደማይፈልግ እና በተለያዩ ከተሞች ላይ እየተዟዟረ መለመን እንደሚፈልግ ተናግሯል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁37454👏19😱19🤯10👍6🔥1🙏1
እንግሊዘኛን በመማር ያለህን እውቀት ማስፋት ትፈልጋለህ?

እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇

JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
23👍12
ፊሊፒንስ 7,641 ደሴቶችን ያቀፈ ነው። በእያንዳንዳቸው ላይ አንድ ቀን ካሳለፍክ ሁሉንም ለመጎብኘት ወደ 21 አመታት ሊወስድብህ ይችላል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
160🤯47👍15🔥7😱4👏3🙏1🫡1
እቺ ሴት የድሮ ፍቅረኛየ ፊቴ ላይ #ከፈሳብኝ በኋላ በማያቋርጥ አደገኛ ሳይነስ እየተሰቃየው ነው አለች 😱

ከሰባት አመት በፊት ነው ሆን ብሎ ለበቀል የፈሳብኝ ያለች ሲሆን ከዛን ጊዜ ጀምሮ እየተሰቃየው ነው ያለች ሲሆን ዶ/ሮች ግን በፍፁም ሊሆን አይችልም ብለዋል።

ዶክተሮቹ ሳይነስ ቫይረስ፣ባክቴሪያ ወይም የፈንገስ ኢንፌክሽን የመተንፈሻ አካላችንን በሚያጠቁበት ሰዓት የሚከሰት ነው ያሉ ሲሆን ምንም እንኳ ፈስ ባክቴሪያና ጋዝ የያዘ ቢሆንም ሳይነስን ሊያስከትል የሚችል ሊሆን አይችልም ብለዋል።

አስኪ የፐልስ ቤተሰቦች ምን ትላላችሁ? ከዚህ በፊት እንደታመመች ሳታስተውል አሁን ላይ በስነልቦና መታመሟን አስተውላው ይሆን?
😁26329😨11🍾4🙏2👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ ትኩስ ትኩስ ወቅታዊ መረጃዎችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።

🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
13
ጎግል ላይ በፍጹም Search እንዳይደረጉ የተከለከሉ አንዳንድ ዌብሳይቶች (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v
👍117🙏1
ዛሬ የአለም አቀፉ የስፖርተኞች ቀን ነው

አላዛር አስገዶም

☑️ኢጣሊያኖች ጋብሬል ማርኮቲን አላቸው። ስፔኖች ጉወሌም ባለጉዌን ይጠቅሳሉ። እንግሊዞች በጆናታን ዊልሰን ይኮራሉ። እኛም አፋችንን ሞልተን አሊዝን አለን እንላለን።

በአርሲ ቀርሳ የተወለደው፣ በአሰላ ያደገው፣ በዲላ ዩኒቨርስቲ የተማረው፣ በፋና ጋዜጠኝነትን የጀመረው፣ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስስ ፍሬንችን የጠጣው...

☑️አላዛር አስግዶም ለትውልዱ ምሳሌ የሚሆን ምስጉን ጋዜጠኛ ነው። ሲበዘ አንባቢ፣ አሰላሳይ፣ በሳል፣ አንደበተ ርቱዕ ወጣት ነው። በሬዲዮ ሞገድ መናገር ሲጀምር ለአፍታ ሀሳብ አያልቅበትም። አይደጋግምም። ሀሳቡ እንደ ጅረት ኩልል ብሎ ይፈሳል።

☑️ደግሞ ስፖርት ብቻ መሰለህ..? ስለ አለማቀፍ ጉዳዮች ፈትፍቶ ያጎርሰሃል። ስለ መካከለኛው ምስራቅ ሲናገር በጉዳዩ ጥናቶችን የሰራ ይመስላል።
ፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለሞችን ለጉድ ይተነትናል። ስለ ኪነጥበብ ሲናገር አፍ ያስከፍታል። አሊዝ ስለ ምንም ነገር ደርዝ ሀሳብ፣ ብዙ ደርዘን መረጃ የታጠቀ ነው። በዚህ ላይ አንደበቱ.....የቋንቋ ውበቱ! የቃላት ብዛቱ! ደራሲያን አምጦ አምጦ እንኳን የማይወልዱትን ቃላት አሊዝ በየሴኮንዱ ያዘንባል።

☑️ደግሞ ሲበዛ ጭምት ነው። ከስቱዲዮ ውጭ ሲሆን ብዙ አያወራም። ልታይ ልታይ አይልም። ፋና እያለ መታገስ አየልኝ የምትባል ጋዜጠኛ ትቀርባው ነበር። በዚህ ምክንያት ብዙ ሰው ይቀናባት ነበር። ምክንያቱም ከአሊዝ ጋር መጓዝ ላይብረሪ ይዞ እንደመጓዝ በመሆኑ ነው። ቱባው እውቀቱ ላይ ሰው መሆንን የታደለ ነው። አመለ ሸጋው ይሉታል።

☑️በአጭሩ በሀገሪቱ ካሉ ጥቂት ሙሉዕ ጋዜጠኞች አንዱ አሊዝ ነው። ቢደመጥ ቢደመጥ አይሰለችም። ስለምንም ቢያወራ ያምርበታል። እዚህ ሀገር ፕሬሱ በመሞቱ የማዝነው እንደ አሊዝ ያለ ሰው ሲያገጥመኝ ነው። አንደበቱን ያጣጣምኩትን ሰው ጋዜጣ ላይም ብዕሩን ባየሁት እላለሁ።

☑️አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሰው ሁሉ ሩጫ ላይ ነው። የሚሰማውን፣ የሚያነበውን መምረጥ አለበት። የምር ከታላቅ አክብሮት ጋር አሊዝ ባለበት ሀገር እነ ኤፍሬምን፣ እነ አበበ ግዳይን የሚሰማ ሰው በጣም ጊዜ የተረፈው ሰው መሆን አለበት።

☑️በስፓርት የኔ ቁጥር አንድ ምርጫ አላዛር ነው። መንሱር የለ፣ መሴ የለ፣ መሌ የለ፣ሙሌ የለ ...አሊዝ ብቻ። ከሱ የተረፈውን የውጭ እግርኳስ ተንታኞች ስር ተፍ ተፍ ብዬ አገኛለሁ። አሊዝ ውጤት ተናጋሪ ጋዜጠኛ አይደለም። ፉትቦልን በጥልቀት የተረዳ፣ ውስብስቡን ነገር አፍታቶ የሚያቀርብ፣ ታክቲካል ሀሳቦችን ለጉድ የሚበልት፣ የፉትቦል ትንተናን ረቂቅ የሚያደርግ፣ ድንቅ እይታን የታደለ ብርቱ ወጣት ጋዜጠኛ ነው።

☑️ለምንጊዜውም ድንቁ አቢዮተኛ አርነስቶ ቼ ጉቫራ የተለየ ፍቅር ያለው፣ በእግርኳስ ለአርሰን ቬንገር መንገድ ትልቅ ክብር ያለው፣ ከፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ጋር ብሄራዊ መዝሙራቸውን ''ላ ማርሴይ''ን መዘመር የሚቃጣው፣ ..አሊዝ የዚህ ትውልድ ክስተት ነው። እናም ወዳጄህ ልምከርህ...ጆሮህ ምራቅ እና ምላስ ብቻ በያዙ መደዴዎች አይድማ ዘንድ አሊዝን ስማ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
197👍25😁16🔥5😱2
ሌባ ሚጠቅም ነገር ቢሆን ለራሱ ይጠቀማል እንጂ አንተን ሊጠቅም አይመጣም ጭንቅላትህን አሰራው ከመታለልህ በፊት 🥴

ቤቲንግ Vip ትኬት + መርጌታ ተብየዎች እና ሌሎችም ሌባ ሞልቱዋል እዚ ቴሌግራም በ ቦዘኔ አትታለሉ 😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁172👍62🙏1911👏4🫡4
4 ሚሆኑ የ አምስተኛ ክፍል ህፃናት ታስረው ነበር ከዛ የገረመኝ በዚ እድሜ ምን ቢሰሩ ነው ሚል ነበረ

so አንዷ ፈላ ፍቅረኛዋ 🥹 ከሌላ ሴት ጋ ሲያወራ አይታው cheat እያረገ ነው በሚል ምክንያት ከ 3 ግብረ አበሮቿ ጋ በመሆን
ወ ግ ተ ው ሊ ገ ሉ ት እና ራሱን እንዳጠፋ አርገው ደብዳቤ ሊፅፉ እየተወያዩ ሰው ይሰማቸውን ለፖሊስ ተጠቁሞ ተይዘዋል
😁511🤯103😱3125😨10🤷‍♂6👏6
👑 የጥቁር ልዕልቷ(Queen of the Dark)ኛኪም ጋትወች 🌍

ኢትዮጵያ🇪🇹 ውስጥ ከደቡቡብ ሱዳን 🇸🇸 ተሰደው በመጡ ወላጆቿ ተወልዳ አሜሪካ 🇺🇸 እያበራች ያለች አለም ዘቀፍ እና ውድ ሞዴል ነች። 🖤👑

ህይወታችንን በመነሻችን ሳይሆን በዛሬ ራዕያችን እንወስነው።
🥰94😁4128👍5🙏3
ጃፓኖች የቀብር ስነ_ስርዓትን የሚፈፅም የቡድሀ ሀይማኖት የሮቦት ቄስ ለአገልግሎት አብቅተዋል

ሀይማኖቱ በሚፈቅደው መልኩ አለባበሱን አሟልቶ የቀብር ስርዓቱን የሚፈፅመው ሮቦቱ በአካል ላልተገኙ የቤተሰብ አባላትም በቀጥታ ስርጭት ስርዓተ ቀብሩን ያስተላልፋል።

በሀገሪቱ እድሚያቸው የገፉ ሰዎች የሚበዙባት ሀገር በመሆኗ ለቀብር ቄስ ማግኘት ከባድ ከመሆኑ በላይ ስርአቱን ለመፈፀም የቡድሀ ቄስ 2,200 ዳላር የሚጠይቅ ሲሆን ሮቦቱ ግን 450 ዳላር ብቻ መጠየቁ ተመራጭ ያደርገዋል ተብሎ ይጠበቃል
😁268😨2317👍5🤯5😱5😭4
በጀርመን አብዛኛዎቹ የተተከሉ ዛፎች የየራሳቸው ቁጥር ይሰጣቸዋል። ይህን የሚያደረጉት በዋናነት የተተከሉ እንዲሁም እድሜ ጠገብ የሆኑ ዛፎችን ደህንነት ለመጠበቅ ነው።በተጨማሪም እነዚህ ቁጥሮች የዛ ዛፍ ፋይዳ መታወቂያ በሏቸው ስለ ዛፉ ሁሉንም መረጃዎች በውስጡ ይዟል ዕድሜውን፣ የዛፉን ሁኔታ፣ ዝርያውን ወዘተ ይገልፃል። ሆኖም ግን በጫካ ውስጥ ያሉትን እያንዳንዱን ዛፎች ይቆጥራሉ ማለት አይደለም ምክንያቱም በሀገሪቱ የሚገኙትን ዛፎች ሁሉንም መቁጠር ማለት የባህር አሸዋ ቅንጣቶችን እንደመቁጠር ስለሆነ ፤ እንደው ቢቆጠሩ እንኳን የእያንዳንዱ ዛፍ ባህሪ ማጥናት ስለማይቻል። በመሆኑም መለያ ቁጥር የሚሰጣቸው ዛፎች ብዙውን ጊዜ :-
በከተሞች ለሚገኙ የጎዳና ዛፎች
በተለያዩ ፓርኮች ውስጥ ለሚገኙት
ዋጋ ያላቸው፣ የተጠበቁ ወይም አንጋፋ (በጣም ያረጁ) ዛፎች
ለምግብነት የሚውሉ አትክልት ዛፎች
ለሳይንስ ወይም ለደን አስተዳደር ዳሰሳ ጥናት የሚያገለግሉ ደኖች ነው

እኛም ይሄን ባህል አሁን ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ እያከናወነች ላለው አረንጓዴ አሻራ ወይንም Green Legacy ብንጠቀመው ውጤታማ እንዲሁም ዘላቂ የደን ልማት ልምዶችን ለማቀድ፣ እያንዳንዱን ዛፍ ከመቁጠር ይልቅ የተወካዮችን ቦታዎች ለመለካት በእጅጉ ሊረዳን ይችላል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
78😁14👍9🤷‍♂2👏1🤯1
😢12 school life 📚

📚😢ትዝ አለክ ብሮ ላይፍችን

❤️ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናውቅ አይተናል

በጓደኞቻችን ጥፍት ቢሮ ተከሰናል😢

ጠቁሙ ስንባል ሸምጥጠን ክደናል😍

😓በ sport ክፍለ ጊዜ mathes ተምረናል

😢አሰልቺ ቢሆንም ደስ ብሎን አሳልፈናል💃🕺😁

ጀለስ በር ላይ ቆሞ ቲቸር መጣ ሲለን ስልክ ደብቀናል📱☺️

መፀሀፍ ፍለጋ ወደሌላ ክፍል ልመና ሄደናል😢🏃‍♀

😢ያን ሁሉ አብሮነታችን በሩቁ ሊሆን ነው😞

ያን ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው😒

መበሻሸቅ ቀርቶ ልንለያይ ነው👋😢

😔😢👆እውነትም አለቀ በቃ እንደዛ በአስተማሪ የተጎላላንበት ፈታ ያልንበትም ጊዜ😢
🤝15039🤷‍♂13🫡6😇4🙏3💯3🔥1🤯1
🫢#ይህን_ያውቁ_ኖሯል

* በ 2009 በቅፅል ስሟ #Black_widow ተብላ የምትጠራ አንድ ሩሲያዊት ሴት በትልቅ ክለብ ውስጥ የወንዶች መጠጥ ውስጥ #clonidine የተባለ #ለ_24 ሰአታት የሚያስተኛ መዳኒት በመጨመር ከዛም ወንዶችን በመውሰድ ትደፍራቸዋለች ታዲያ
አንድ ቀይ ይህንኑ የተለመደ ተግባሯን ልትፈፅ
ም ስትንቀሳቀስ በክለብ ውስጥ በፖሊስ ትያዛለች ?!😢
እስካሁን በሷ የተደፈሩ የተረጋገጡ  #10  ወንዶች ያሉ ሲሆን ዘጠኙ ከሰዋታል በተቃራኒው አንዱ ወንድ እንደውም ቢደገም  ደስ እንደሚለው ተናግሯል 😳🥱
😁333👏2517🤯12🤷‍♂4🔥3😨3😇1
እኒህ 7 የቤተሰብ አባላት ያላቸው ጥቁር ቤተሰቦች ሚስቱ የሞቱበትን የ82 ዓመት አዛውንት በጉዲፈቻ የቤተሰባቸው አባል አደረጉት።

የመኖሪያ ሀገር ቀይረው አዛወንቱ ወደ ሚኖርበት ቦታ ሲገቡ በሰፈሩ ብቸኞቹ ጥቂሮች እነሱ ስለነበሩ ብቸኝነት ተሰምቷቸው ነበር።

አዛውንቱ ግን ቶሎ ነበር የተግባባቸው፣ ለልጆች ዶናት ይዞላቸው ይመጣል፣አብሮ ያመሻል። ልጆችም አጎታችን ፖል ብለው ይጠሩት ጀመር።

በመጨረሻም ጠቅልለክ እኛ ጋ ኑር ለኛም እንደ አባት፣ለልጆቻችን እንደ አያት ይሆናሉ። እንጦረወታለን በለው አሉት ጥንዶች።

እሳቸውም በደስታ የቤተሰቡ አባል ሆኑ
227🥰22🔥13👏7🙏3
2025/07/13 09:49:17
Back to Top
HTML Embed Code: