Telegram Web Link
Old Group ላላችሁ መልካም ዜና😎

2023 - 400 ብር
2022 - 800 ብር
2021 - 800 ብር
2020 - 800 ብር
2019 - 800 ብር
2018 - 800 ብር

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 @Abushe433

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2512👍1
አንዳንድ የውሀ ጥቅሞች

ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ።

ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ካርቦሃይድሬት እና ፋይበር ላይ እናተኩራለን። ውሃን በሕይወታችን ውስጥ እንደ ጠቃሚ ንጥረ ነገር አድርገን አናስብም።

ውሃ በሁሉም የሰውነታችን ተግባራት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሃርቫርድ የሕክምና ትምህርት ቤት የውሃን አንዳንድ ቁልፍ ሚናዎች እንደሚከተለው ዘርዝሯል።

በሰውነታችን ውስጥ የውሃ ወሳኝ ሚና፤

• ንጥረ-ነገሮችን እና ኦክስጂንን ወደ ሴሎች ማጓጓዝ
• ከሽንት ከረጢት ውስጥ ባክቴሪያዎችን ማስወገድ
• የምግብ መፈጨትን መርዳት
• የሆድ ድርቀትን መከላከል
• የደም ግፊትን መደበኛ ማድረግ
• መገጣጠሚያዎችን ማለስለስ
• የአካል ብልቶችን እና ጡንቻዎችን መከላከል
• የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር
• የኤሌክትሮላይት (ሶዲየም) ሚዛንን መጠበቅ
80👍14👏5🔥2
የ70 አመት ፀሎት፣ ተደራርቦ ሲመለስ

እቺ ሳፊና የተባለች ኡጋንዳዊት ለዘመናት ሰው ሲንሾካሾክ ስለሷ ልጅ አለመኖር ሚያወሩ እየመስላት ስትሸማቀቅ ነበር የኖረችው። ምን ብትረገም ፈጣሪ ልጅ አልባ እንዳደረጋት ፈጣሩዋን በእንባ ስትጠይቀው ኖራለች።

በመጨረሻም በ70 አመቷ መንታ ልጆችን ታቀፈች። በዚህም በ70 አመት መንታ በመውለድ በጊነስ ቡክ ሰፍራለች።

እናንተስ የዘገየባችሁ ተስፋ፣የቆየባችሁ ህልም ይኖራችሁ ይሆን? በእምነት ጠብቁ የፈጠራችሁ አምልካ አጠገባችሁ ነውና🙏🙏
🙏
268🙏69👍23
እኒህ የማትስ መምህር በልብ ህመም ምክንያት ከሞት ጋር እየታገሉም ከሆስፒታል አልጋ ላይ ሁነው የተማሪዎቻቸውን ውጤት እየሞሉ ነበር።

ልጃቸው የአባቷን ትጋት በሶሻል ሚዲያ ባጋራች በቀናት ውስጥ አረፉ💔💔💔

ግማሾች ፅናታቸውን ቢያደንቅም ሌሎች ደግሞ በዚህ ሁኔታ እያሉ ትምህርት ቤቱ እንዴት ያሰራቸዋል በሚል ት/ቤቱን ወቅሰዋል።



#መምህራን የተሻለነገርይገባቸዋል
302👍47🫡28👏17😁14🙏4🔥3😭1
እቺ የምታምር ህፃን Deer እናቷን አዳኞች ገለውባት መሄጃው ሲጠፋባት፣ ተስፋዋ ሲጨልም ሄዳ ከእንጨት የተሰራ የDeer ቅርፃቅርፅ ስር ተሸጎጠች። 💔💔💔

ይህ ምስል ለኛ ለሰዎች ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል። ወላጆቻቸውን ለመጉዳት ተብሎ ምንም የማያውቁትን እምቦቀቅላ ህፃናትን ወላጅ አልባ መደረጋቸው ተናግረው ስሜታቸውን ባይነግሩንም ምን ያክል ተስፋቸው እንደሚጨልም፣በራስ መተማመናቸው እንደሚጠፋ፣ ቀልባቸው እንደሚርቃቸው ትልቅ ማሳያ ነው።

ስለዚህ ጦርነትን በማቆም የልጆችን የወደፊት ተስፋ አናጨልም።

ፈጣሪ ምንም ስለማያውቁ ህፃናቶች ሲል ወላጆቻቸውን ከክፉ ይጠብቃቸው
። እ
366🙏65👍9😨8🥰3🫡3🤗1
ጎግል ላይ በፍጹም Search እንዳይደረጉ የተከለከሉ አንዳንድ ዌብሳይቶች (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v
13👍12😁12😨1
**

ክሪስ ብራውን ኮንሰርት ስያቀርብ ሚት ኤንድ ግሪት ሚባል ነገር ኣለ።1200 ዳላር ትከፍልና ከሱ ጋ ኣንድ ፎቶ መነሳት ትችላለህ።እናማ ቸከሶቹ እየመጡ ሚነሱት ፎቶ በቃ ምናለፋህ ሌላ ሌላ ነው ።እቺ ኣሁን ፎቶ ላይ የምትመለከቷት ወላድ ባለትዳር ናት ።
😁210🤯3122🤷‍♂20🍾1
የ99 አመቱ አንቶኒዮ ለ77 አመት በትዳር አብረዋቸው የቆዩትን የ96 አመቷን ሮዛ ከዛሬ 60 አመት በፊት ከሌላ ሰው ጋ የተፃፃፉትን ደብዳቤ በአጋጣሚ አግኝተው ካልፈታኋቸው ብለው ፍርድ ቤት ገትረዋቸዋል።

የዛኔ በወጣትነት ዘመናቸው ከአንድ ጎረምሳ ጋር የተፃፃፉት ደብዳቤ ነበር።
😁44224🤯17👍9🙏5👏1
በወጣትነቱ፣በስራዉ መባቻ አንድ ወጣት ወላጆቹ የኢንሱሊን መግዣ በማጣታቸው ሲሞት ያየው ዶ/ር የኔ የምቾት ህይወት ይቅርብኝ አለ።

ግብፃዊው ዶ/ር ሙሀመድ ማሻሊ የደሀዎች ዶክተር።

ለአስርት አመታት በአንድ ትንሽየ ክሊኒኩ ሀቅም ካላቸው በጣም ተመጣጣኝ ክፍያ፣ከሌላቸው ደግሞ በነፃ እያከመ ስጋዊ ፍላጎቱ ሳያሸነፈው ህዝቡን እያገለገለ ኖረ።

አብረውት በዶ/ርነት የተመረቁት ቅንጡ ቪላ ውስጥ ሲኖሩ አሱ ግን ቤቱንም ክሊኒኩንም አንድ ላይ አድርጎ ለአመታት ህዝቡን እያገለገለ ይገኛል።

"ህክምና ማግኘት ሰብዓዊ መብት ነው።" የሚለው ዶ/ር ሙሃመድ አውነተኛ ሀብት በገንዘብ ሳይሆን ለሌሎች በኖርነው ልክ መሆኑን አሳይቶናል።

#inspiration #healthcare #humanity
261👍20🔥15🫡4
የዛሬው የአለም መነጋገሪያ ፍቶ
🥰368😁7533👍17💯6🤷‍♂3
አንዳንዴ በልቦለድ ጅግና ሁነው የሚተውኑ ሰዎች በውኑ ዓለምም ጀግንነታቸውን ይደግሙታል።

ባት ማንን ሁኖ የተወነው ክርስቲያን ቤል ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናት እህትና ወንድሞቻቸውን ማጣት የለባቸውም በሚል ወላጆች የሞቱባቸው ወንድማማቾች ወይም እህትና ወንድሞች አንድ ላይ የሚያድጉበት መንደር በ22 ሚሊየን ዳላር ካሊፎርኒያ ላይ ገንብቷል።

"አስቡት እስኪ ህፃናቱ ወላጆቻቸውን ማጣታቸው ሳያንስ እህትና ወንድሞቻቸውን በተለያዩ ማሳደጊያ ድርጅቶችና ጉዲፈቻዎች መበታተናቸው የሚፈጥርባቸውን ጭንቀትና ብቸኝነት" ያለው ቤል በተቻለን መጠን ይህን ችግር ለመቅረፍ እንሰራለን ብሏል።

በምናብ አለም ያለ ጀግንነት የመንፈስ እርካታ አይሰጥምና ስምና ዝና ያላችሁ የሀገራችን ታዋቂ ሰዎችም ከቤል ልምዱን ወስዳችሁ በሀገራችን ካሉ መልከ ብዙ ችግሮች ውስጥ ያቅማችሁን ብታቃልሉ ከዝናው ጋር አብሮ ማይጠፋ ስም ትተክላላችሁ።

#ChristianBale#መልካምነትለራስነው
👏18859👍14🔥6🙏6❤‍🔥2🥰1
ለጠቅላላ ዕውቀት

በዓለም ላይ ዋጋው እጅግ ውድ ነው የሚባለው ፈሳሽ የጊንጥ መርዝ ነው። ከአልማዝና ዕንቁ የበለጠ ውድ ነው። Yellow Mediteranian see Scorpion (ቢጫ የሜዲቴርያን ባሕር ጊንጥ) የሚያመነጨው መርዝ አንዱ ሌትር እስከ 10 ሚሊዮን € ድረስ ይሸጣል። በነገራችን ላይ መርዙ ጭራው ላይ ነው ያለው።
🤯131👍2013😨5😱1
ይህን ያውቃሉ

የኳታሩ ንጉስ ሼክ ተሚም ቢን ሀሚድ አልታኒ. . ለሜሲ የሰጡት የክብር ልብስ. .ጥለቱ ( ፍሬሙ ) . ከንጹህ ወርቅ የተሰራ ሲሆን ፡

ዝም ብሎ የሚሰጥ ሳይሆን
ለንጉሳውያን ቤተሰቦችና  እጅግ በጣም ለሚያከብሯቸው ሰወች ፡ " አንተ ከኛ መሀል አንዱ ነህ " ለማለት የሚሰጡት ትልቅ የክብር ሽልማት ነው ።


@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰23559😁32👍21🤯8❤‍🔥6👏3🔥1😱1
ይህ የ12 አመት ታዳጊ እምባው እንደጎርፍ የሚወርደው ሙዚቃው የሚያስለቅስ ሁኖ ሳይሆን ህይወቱን ከመከራ ያወጣው ሙዚቃ ያስተማረው የተሻለ ህይወት እንዲኖር ያደረገው ሰው ሞቶበት ነው።

መምህሩ ተስፋ ያልነበረውን ዲዮጎ ፍራዛዎ ብራዚል ውስጥ ማፊያዎች በብዛት ከሚኖሩበት የተጎሳቆለ ሰፈር ውስጥ ጎዳና ላይ አንስቶ ተስፋ እንዲኖረው አደረገ።

ነገር ግን የሱን ህይወት የታደገው ሰው ሂወቱ አለፈች። በዚህን ሰዓት በቀብር ስነስርዓቱ ላይ ሙዚቃ እንዲያቀርቡ የሟች ተማሪዎች መድረክ ላይ ሲወጡ ከሌሎች ተማሪዎች በተለየ ውለታውን ያረሳው ታዳጊ ስሜቱን ከቫዮሊኑ በላይ በእንባው ሲገልፅ የብዙዎች ስሜት ተነካ።

መልካምነት በሰዎች ልብ ላይ የሚታተም ዘላለማዊ ቅርስ መሆኑን ክፉና ደጉን በቅጡ የማያውቀው ታዳጊ ለዓለም አሳየ
261😨29👍9👏6🆒6🙏2😭1
ይህ አቡ ፋኑስ ይባላል ይህ ሰው ሳይሆን ሰይጣን ወይም ጂኒ ነው∎ የሚገኘውም በሳዑዲ በረሀ ላይ እንዲሁም በሊቢያ በረሀ ላይም ይገኛል

☑️∎ ትንሽዬ ጭላንጭል መብራት በማሳየት ሰዎች እንዲከተሉት ያደርጋል! ነገር ግን በዚህ ወጥመድ ወድቆ መብራት መስሎት ለተከተለው ሰው መጨረሻው የሚያምር አይሆንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😨199😁80🤯2218🥰6🤷‍♂5😱4😭2
የሳይንስ ፊክሽን ሊመስል ይችላል ነገር ግን አውነት ነው።

ይህ ኔዘርላንዳዊ የጉልበት ቀዶ ጥገና አድርጎ ሲነቃ የአፍ መፍቻ ቋንቋውን ሙሉ በሙሉ ረስቶ ሁለተኛ ቋንቋው የሆነውንና ት/ቤት ብቻ የሚጠቀምበትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቻ ነበር የሚናገረው። አሜሪካ እንዳለም ነበር የሚያስበው። አንድም የደች ቋንቋ ቃል የማያውቅ ሲሆን ቤተሰቦቹንም ማስታወስ አልቻለም።

መጀመሪያ ላይ ዶክተሮች ማደንዘዣው የሚያቃጀው መስሏቸው ነበር ነገር ግን ልጁ በዛው በመቀጠሉ

በአለም ላይ እስካሁን በ9 ሰዎች ላይ ብቻ የተከሰተው Foreign Language Syndrome (FLS) - መሆኑን ተረድተዋል። ትክክለኛው ምክንያት ባይደረስበትም የማደንዘዣ ጎንዮሽ ጉዳት ሊሆን እንደሚችል ዶክተሮች ገምተዋል
😱14344😁38😨10👍6🤯3
ይህ የሲጃራ ማጨስ መዘዝ ነው 😱

እኒህ ጄኔ እና ሱዛን የተባሎ ሴቶች መንትያ ናቸው።

ነገር ግን ጄኔ በፍፁም አጭሳ አታቅም። በተቃራኒው ግን ሱዛን ለ16 አመታት አጭሳለች።

እና አሁን ላይ በመሀከላቸው የ10 አመት ልዩነት ያለ ነው ሚመስለው።

ተመልከቱ የአኗኗር ዘይቤያችን ምን ያክል ህይወታችን ላይ ለውጥ እንደሚያመጣ!

የሚያጨሱ ሰዎች እንዲያቆሙና ጤናማ ህይወት እንዲኖሩ ይህንን መልዕክት ሼር እናድርግላቸው🙏🙏🙏
🤯19464👍48🤝1
2025/07/12 16:11:44
Back to Top
HTML Embed Code: