ቲማቲም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አውሮፓ ሲገባ ሰዎቹ መርዛማ እንደሆኑ አድርገው ያስቡ ስለነበር ቲማቲምን ለረጅም ጊዜ እንደ ምግብን ለማስጌጥ ብቻ ይጠቀሙት ነበር
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
እ.ኤ.አ. በ 2008 ሰሜን መቄዶኒያ ሀገር ማር በመቁረጥ ስራ ላይ የተሰማራ አንድ ግለሰብ ጫካ ውስጥ የሚኖር አንድ ድብ ከገዛ ንብ ቀፎዬ ያለፍቃዴ ማር እየወሰደ እየበላ ነው በማለት ፍርድ ቤት ይከሰዋል ፍርድ ቤቱም የድቡን ጥፋተኝነት በማረጋገጥ ግራ ቀኙን አዳምጦ ድቡ ባለቤት አልባ በመሆኑ ምክንያት ድቡ የሚኖርበት ጫካ የግዛቱ አስተዳደር ለተበዳዩ ማር ቆራጭ የ3500 ዶላር ካሳ እንዲከፍል ወስኖ ነበር ።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ቻርለስ አርተር ፍሎይድ ይባላል በቅፅል ስሙ ደግሞ Pretty Boy Floyd (ቆንጆው ልጅ ፍሎይድ) በወቅቱ በአሜሪካ ፖሊሶች ለመያዝ አስቸጋሪ የሆነ የባንክ ዘራፊ ነበር
ፕሪቲ ቦይ በምዕራባዊ እና በማዕከላዊ በሚገኙ አሉ በተባሉ ባንኮች ላይ ተደጋጋሚ ዝርፊያ ያከናውናል።ነገር ግን በማህበረሰቡ ዘንድ እንደ ጀግና ይወደስ ይደነቅ ነበር ምክንያቱም ፕሪቲ ቦይ ባንኮቹን ሲዘርፍ የባንኩን Mortgage (ሞውጌጅ) ማለትም አንድ ሰው ከባንኩ የተበደረውን ገንዘብ ቀነገደቡ ሳይጠናቀቅ የማይመልስ ከሆነ በሰውየው ስም የተመዘገቡ ንብረቶች በሙሉ በባንኩ እንዲወሰድበት የሚደነግግ ስምምነት ሲሆን
በሚዘርፍበት ጊዜ እነዚን የሞውጌጅ ሰነዶቹን ያቃጥላቸው ነበር በዚህም ምክንያት ከባንክ ተበድረው መክፈል ያቃታቸውን ብዙ ሰዎች ከእዳቸው ነፃ ሲያደርጋቸው ስለነበር በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትን አግኝቶ ነበር
በመጨረሻም በጥቅምት 1934 በአሜሪካ የምርመራ ቢሮ BOI በኋላም FBI ተብሎ በተሰየመው ቡድን ተገደለ።
በአሜሪካ የነበሩ አብዛኛው ባንኮች በዛን ወቅት ወለዳቸው በጣም ብዙ ስለነበር ብዙ ገበሬዎች እዳውን መክፈል አቅቷቸው መሬታቸውን እና ቤታቸውን ተነጥቀው ጨረቃ ላይ ወድቀው ነበር
ብዙ አሜሪካውያን ባንኮችን እስከመጥላት ደረጃ ድረስ የደረሱበት ወቅት በመሆኑ ብዙ ሰዎችን ከእዳ ነፃ ሲያወጣ የነበረው ፕሪቲ ቦይ አሁንም በአሜሪካ ህዝብ እንደ ነፃ አውጪ ጀግና ሰው ነው የሚታየው

🎬 እርሱ የ53 ዓመት ጎልማሳ ነበር። እርሷ የ17 ዓመት ኮረዳ። ዓለም እብደት ነው አለ — ለርሱ ግን ዘላለሙ ሆነች።
ቻርሊ ቻፕሊን ከኡና ኦኔል ጋር ሲተዋወቁ፣ የሆሊውድ ወርቃማ አዳራሾች በሹክሹክታ አስተጋቡ።
«ገና ልጅ ናት።»
«አላፊ የፍቅር ጀብዱ ነው።»
«ሊፈነዳ የተዘጋጀ ቅሌት።»
ጊዜ ግን ሁሉንም ዝም አሰኛቸው።
ቻፕሊን — የዝምታው ሲኒማ ሊቅ — ዝናን፣ ውድቀትንና ከሳቅ ጀርባ የሚደበቅን ብቸኝነት ጠንቅቆ ያውቅ ነበር። ሶስት ትዳሮቹ ፈርሰዋል። የጋዜጣ አርዕስቶች አሳድደውታል። ፍርድ ቤቶችና ተቺዎች እያንዳንዱን እንቅስቃሴውን በታትነውታል።
ዓለምን የማዝናናት ጥበብን ተክኖበታል — ከልብ የመፈቀርን ጥበብ ግን አልቻለም።
ከዚያም ኡና መጣች።
የታላቁ ደራሲ የዩጂን ኦኔል ልጅ ብትሆንም፣ በታዋቂ ስም ብቻ የምትታወቅ ልጅ አልነበረችም። እርሷ በሰው አምሳል የተገለጠች እርጋታ ነበረች — ከእድሜዋ የቀደመ ጥበብ ያላት ነፍስ።
ለቻርሊ ደክሞ ለነበረው ልብ፣ እርሷ ብርሃን ነበረች።
አዳመጠችው። ተረዳችው። ከጎኑም ጸናች።
በ1943፣ ሁሉንም ተቃውሞና እያንዳንዱን የጋዜጣ ርዕስ ጥሰው ተጋቡ።
ከአሜሪካ ሲታገድ፣ ተከተለችው።
በስደት ልቡ ሲሰበር፣ እርሷ ቤቱ ሆነችለት።
አንድ ላይ፣ ከዝናው ዓለም ርቀው በስዊዘርላንድ ጸጥታና ደስታ የሞላበት ህይወት መሰረቱ። በዚያም ሳቅ በድጋሚ ቀናቱን ሞላው፤ በዚህ ጊዜ ግን ከፊልም ቀረጻ ሳይሆን ከልጆቻቸው የሚመነጭ ሳቅ ነበር። ስምንት ልጆች።
በ1977 ቻፕሊን ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ፣ ኡና ሌላ የህይወት ምዕራፍ አልፈለገችም።
ሙሉ ህይወቷን የሚበቃ ፍቅር አግኝታ ኖራለችና።
ኡና ዳግም አላገባችም።
ምክንያቱም አንዳንድ ጊዜ፣ አንድ ጊዜ ብቻ ሁሉንም ነገር ነው።
💔 ፍቅር ሁልጊዜ በምክንያታዊነትና ትክክለኛ በሚመስል ጊዜ ተኳኩሎ አይመጣም። ነገር ግን እውነተኛ ሲሆን አይደበዝዝም። ጸንቶ ይኖራል።

አስጨናቂ ሆረር ፊልሞች ልጋብዝህ
JOIN 👇
https://www.tg-me.com/+yIt2jU3HElJhZjBk
https://www.tg-me.com/+yIt2jU3HElJhZjBk
JOIN 👇
https://www.tg-me.com/+yIt2jU3HElJhZjBk
https://www.tg-me.com/+yIt2jU3HElJhZjBk
ከዛሬ 31 አመት በፊት በ 1994 "Amazon.Com" ን ሲያቋቁም ገና የ 29 አመት ወጣት ነበር። በነገራችን ላይ.. Amazon በአሁኑ ሰአት አለማችን ላይ ካሉ መልቲ ቢሊየን ዶላር ኩባንያዎች መካከል ቀዳሚው ነው። ለመጀመርያ ጊዜ Amazon የሚባል የ Online መገበያያ platform ሲያቋቁም ለመፅሀፍት ሽያጭ ብቻ ብሎ አስቦ ነበር ያቋቋመው። በኋላ ላይ ግን Amazon የሁሉም ነገር መገበያያ ትልቅ ዌብሳይት ሆነ። በእናት እና በአባቱ መኖርያ ቤት ውስጥ በሚገኝ አነስተኛ ጠባብ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ውስጥ በአንድ አሮጌ ጠረጴዛ፣ በአንድ ወንበር እና በአንድ old model Desktop ኮምፒውተር የተጀመረው "Amazon.com" ዛሬ 2.3 ትሪሊየን ዶላር capital ያለው ኩባንያ ነው።
.
ሰውየው Jeff Bezos ይባላል። አሜሪካዊ Businessman እና Enterpreneur ነው። Jeff ተወልዶ ያደገው በ Miami, Florida ሲሆን ከልጅነቱ ጀምሮ የቴክኖሎጂ እና የሳይንስ ነገሮች ላይ ፍላጎት እና ተሰጥኦ ነበረው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ ታዲያ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ እና በኮምፒውተር ሳይንስ ከ Princeton University የመጀመርያ ዲግሪውን አገኘ። Jeff ከዩኒቨርስቲ ከተመረቀ በኋላ በ Wall Street እና በሌሎች ድርጅቶች ተቀጥሮ ለ 7 አመታት ያህል ሰርቷል። ታዲያ በ 1994 የቅጥር ስራ በቃኝ ፣ በግሌ ተፍ ተፍ ማለት አለብኝ ብሎ ነው የዛሬውን Amazon ያቋቋመው። እንደ እድል ሆኖ Jeff የመጀመርያ ካምፓኒውን ሲያቋቁም እንደሌሎቹ ቢሊየነሮች ብዙ ውጣ ውረድ አላየም። ወዲያው ነበር የተሳካለት። በ 1994 Amazonን ሲያቋቁም በመጀመርያው ሳምንት ብቻ 20 ሺ ዶላር ነበር የሰራው። ከዛ የተጀመረ ስኬት ዛሬ ላይ የአለማችን ቁጥር 3 ቢሊየነር አድርጎታል። ከድሮ ሚስቱ ጋር ተፋቶ 30% እሷ ስለወሰደች ነው እንጂ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ነበር።
.
በ 2019 ነበር ከመጀመርያ ሚስቱ ከ MacKenzie ጋር የነበራቸው ትዳር በፍቺ የተደመደመው። Jeff ከቀድሞ ሚስቱ ጋር እስከ ፍቺ የደረሱት ደግሞ አሁን ከሚያገባት ከአዲሷ ሚስቱ ጋር ማግጦ ነው 🙂 Jeff የቀድሞ ሚስቱን ከፈታት ከ 6 አመት በኋላ ሰሞኑን አዲስ ትዳር ለመመስረት ሽር ጉድ እያለ ነው። አዲሱ ሚስቱ Lauren sanchez ትባላለች። Jeff ለዚህ ሰርግ 40 ሚሊየን ዶላር የመደበ ሲሆን በዚህ ሰርግ ላይ አለማችን ላይ የሚገኙ ብዙ ታዋቂ ሰዎችና ቢሊየነሮች ተጠርተዋል። ሰርጉ የተካሄደው በጣልያኗ ቬነስ ከተማ ነው። በሰርጉ የተጠሩ እንግዶችም በግል ጀቶች እና በቅንጡ ጀልባዎች ወደ ቬነስ ሲገቡ ውለዋል። በነገራችን ላይ.. Jeff ከመጀመርያው ፍቺው ብዙ ነገሮችን ተምሯል መሰለኝ በአሁኑ Lauren Sanchezን ሲያገባት ቢፋቱ እንኳን ከትዳር በፊት ያለውን ሀብቱን እንዳትካፈል አድርጎ በዚህ ተስማምተው ነው የተጋቡት። Jeff ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ከ25 አመት ትዳር በኋላ ሲፋቱ 45 ቢሊየን ዶላር ድርሻዋን ወስዳ ራሷን የቻለች ትልቅ ቢሊየነር ሆናለች፡፡ የአሁኗ ሚስቱ ግን ቢፋቱ ምንም የምታገኘው ነገር የለም።

በአለማችን በብዙዎች ዘንድ በህልማቸው እየመጣ ሚያስፈራራቸው ሚስጥራዊው ግለሰብ (የታሪክ ገጽ)
በYoutube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/sjmiyq_KOwM?si=szb-YSNOAq6JdQdT

የኢዲ ማዕረግ
ኢዲ አሚን ዳዳ የኡጋንዳ መሪ በነበረበት ወቅት ሰዎች እሱ ፊት ሲቀርቡ፣ ወይም ስሙ በማንኛውም ሚዲያ ሲጠራ የሚከተለው ሙሉ ማዕረጉ አብሮ እንዲጠራ የሚያዝዝ ህግ ደንግጎ ነበር።
ሙሉ ማዕረጉ እንዲህ ይላል፦
"እጅግ የተከበሩ፣ የዕድሜ-ልክ ፕሬዚደንት፣ ፊልድ ማርሻል አል ሃጂ ዶክተር ኢዲ አሚን ዳዳ፣ የቪክቶሪያ የጀግና መስቀል ተሸላሚ፣ ከፍተኛ የጦር ተፋላሚ ሜዳይ ተሸላሚ፣ የላቀ ወታደራዊ አገልግሎት ሜዳይ ባለቤት፣ የምድር አራዊትና የባህር ዓሦች ሁሉ ጌታ፣ በአፍሪካ የብሪቲሽ ኢምፓየር ጠቅላላ ወራሽ፣ በተለይም የኡጋንዳ ግዛተመንግሥት ወራሽ!"😀
"His Excellency, President for Life, Field Marshal Al Hadji Doctor Idi Amin Dada, VC, DSO, MC, Lord of All the Beasts of the Earth and Fishes of the Seas and Conqueror of the British Empire in Africa in General and Uganda in Particular".
አጃኢብኮ ነው!

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሳዛኝ ግን እውነተኛ እውነታ…
የዲዮጎ ጆታ የሞት ዜና ሲሰማ፣ በኢንስታግራም 2.8 ሚሊዮን ተከታዮች ነበሩት። ከዚያም በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ፣ ቁጥሩ ወደ 4.4 ሚሊዮን ከፍ ብሏል።
ሰዎች ፍቅራቸውን እና አድናቆታቸውን ለማሳየት ብዙውን ጊዜ እስኪረፍድ ድረስ ይጠብቃሉ።
ሰዎች በሕይወት እያሉ ፍቅራችሁንና አድናቆታችሁን ግለጹላቸው።
የማታቸውን ጊዜ አትጠብቁ። በሕይወት እያሉ ያደረጉትን መልካም ነገር፣ ያስተማሩንን ትምህርት፣ የሰጡንን ደስታ ሁሉ እውቅና ስጡ። ሞት ሳይመጣ ያላቸውን ዋጋ ንገሯቸው። 🕊️💐

ዳላይ ላማ ለተጨማሪ 40 ዓመታት ለመኖር ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናገሩ
አረጋዊው ዳላይ ላማ ዛሬ እንደተናገሩት፣ ከዚህ ቀደም ከሞቱ በኋላ እንደሚወለዱ በመግለጽ ስለ እሳቸው ተተኪነት የነበረውን ግምት ለማርገብ ከሞከሩ ከጥቂት ቀናት በኋላ፣ እስከ 130 ዓመት ዕድሜያቸው ድረስ ለተጨማሪ 40 ዓመታት ለመኖር ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል ።
የቲቤት ቡድሂስት መንፈሳዊ መሪ ይህንን የተናገሩት ነገ ከሚከበረው የ90ኛ የልደት በዓላቸው በፊት ተከታዮቻቸው ለእሳቸው ረጅም ዕድሜ እንዲመኙ ባዘጋጁት ሥነ ሥርዓት ላይ ነው።
ዳላይ ላማ ከዚህ ቀደም በታህሳስ ወር ላይ ለሮይተርስ እንደተናገሩት እስከ 110 ዓመት ሊኖሩ እንደሚችሉ ገምተዋል።

ቀለል ባለ አኗኗሩ ታዋቂ የሆነው ቻይናዊው የሒሳብ ሊቅ
ዌይ ዶንግዪ ይባላል። በሀገረ ቻይና ስመ ጥር የሒሳብ ሊቅ ሲሆን ከሰሞኑ በአኗኗር ዘይቤው መነጋገርያ ሆኗል።
ቻይና እጅግ ብዙ የሆኑ የሒሳብ ሊቆች ያሏት ሲሆን ከእነዚህ አንዱ ዌይ ዶንግዪ ይባላል።
እ.አ.አ. በ1991 የተወለደው ዌይ ገና ከልጅነቱ ጀመሮ ለሒሳብ የተለየ ፍቅር እንደነበረው ይናገራል። የመሰናዶ ትምህርት ላይ ሆኖ በዓለም ደረጃ የተካሄዱ 49ኛውን እና 50ኛውን የሒሳብ ኦሎምፒያድ ውድድሮች ላይ በከፍተኛ ውጤት ካሸነፈ በኋላ ታዋቂ ሆኗል።
ይህም ውጤቱ በፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ ያለ ምንም አይነት ፈተና እንዲማር አስችሎታል። ኋላ ላይም በዚህ ግዙፍ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ማስተማር ጀመሯል።
በሒሳብ ዶክትሬት ያላቸው ምሁራን ተሰባስበው እየሰሩት የነበረው የሂሳብ ቀመር አልመጣ ብሏቸው ለወራት ቢቆዩም ዌይ ግን የሂሳብ ቀመሩን በፍጥነት ሠርቶ ይሰጣቸዋል።
እነርሱም በሥራው በመደሰት ገንዘብ ሊከፍሉት ቢሉም እርሱ ግን ለዚህ ቀላል የሆነ ቀመር ገንዘብ መቀበል እንደማይፈልግ ይነግራቸዋል።
ታድያ ይህ የሒሳብ ሊቅ ከምጡቅ አዕምሮው በላይ ቀለል ባለ የአኗኗር ዘይቤው በብዙዎች ይታወቃል።
እ.አ.አ. በ2021 ላይ ዌይ በጣም መነጋገርያ የሆነው ፀጉሩን ሳያበጥር እንደተጎሳቆለ ሲያስተምር የሚያሳይ ቪድዮ በቻይና ማህበራዊ ድህረ ገጾች ላይ ከተለቀቀ በኋላ ነበር።
በዚህም ምክንያት በፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ አስቀያሚው መምህር የሚል ስምም አሰጥቶት ነበር።
ዌይ በፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ በዓመት 85 ሺ የአሜሪካን ዶላር የሚከፈለው ቢሆንም እርሱ ግን በ300 የቻይና ዩዋን ወይም 40 ዶላር ብቻ በመጠቀም ከወር እስከ ወር እንደሚደርስ አንድ ለዌይ የቅርብ ቤተሰብ የሆነ ሰው ተናግሯል።
ታድያ የ33 ዓመቱ ዌይ በቅርቡ የማህበራዊ ድህረ ገጽ በመክፈት ራሱን ለማስተዋወቅ በለቀቀው የ4 ሴኮንድ ቪድዮ ብቻ በ5 ቀናት ውስጥ ከ23 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን ሊያፈራ ችሏል።

ሴት ልጅ ታነሳለች፣ ሴት ልጅ ትጥላለች!
✅ ኦሾ
☑️ በፍንዳታነት ዘመናችን ቢያንስ የሱን አንድ መፅሃፍ አንብበናል! ቤተሰቦቻችን "....ልጅሽ የዚህን ሰውዬ መፅሃፍ ካነበበማ አበደ!..." ተብለዋል። መፅሃፎቹ የአንድ ሰሞን መነጋገርያ ሆነው ጉድ ተብሏል!
✅ አንቺም እኔም ግን የማናውቀው ለዚህ ሰውዬ እዚህ መድረስም መውደቅም ትልቁን አስተዋፅኦ ያበረከተች አንዲት ገራሚ ሴት አለች!
ይቺ ሴት ማናት ስለ አስገራሚዋ ሴት አጭር ታሪክ ለማንበብ ከፈለጉ
🌐 https://www.tg-me.com/Enmare1988/13572