This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

❤23
"ስማርት ሽጉጥ" ከባለቤቱ እጅ እስካልተያዘ ድረስ ተቆልፎ(በሌላ ሰው ቢያዝ አገልግሎት አይሰጥም) የሚቆዩ ሽጉጦች ናቸው።
Share ♻️ @Amazing_fact_433
Share ♻️ @Amazing_fact_433
😁159❤45🔥14👏5🤯4👍3🤝2🤗1
እጅ ከፈንጅ የያዙትን ሌባ ልደቱን አከበሩለት።
ህንድ ደልሂ ውስጥ ነው። አንድ አፓርታማ ውስጥ ሶስት ሌቦች ለመስረቅ ሲያንጎዳጉዱ የነቁ የአፓርታማው ነዋሪዎች አባረው ከ3ቱ አንዱን ልጅ እግር ያዙት።
ከዛ "እባካቹህ ለፖሊስ አትደውሉ ፣ ዛሬ ልደቴ" ነው ብሎ ተማፀናቸው።
ልባቸው ቢራራም ነገሩ ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኸ ሆነባቸው:: already ለፖሊስ ተደውሏል።
ባይሆን ልደትህን እናክብርልክ ብለው ፖሊስ እስኪመጣ ኬክ አዘው፣ ፏ አድርገው ልደቱን አከበሩለት።
እሱም "እንዲክ ያለ ደስታ ምናለ ቢደገም ቀን በቀን" እያለ አመስግኖ ወደ ፖሊስ ጣብያ ተወስዷል።

😁306❤36🥰7🤷♂3👍3🤯1
🙊ህንዳዊው ራም ሲንግ ቹዋሀን የአለማችን ፂመ ረጅሙ ሰው ሲሆን 4.29 ሜትር የሚረዝም ፂም ባለቤት ነው፡፡በቀን ውስጥ አንድ ሰአት ለሚሆን ጊዜ ፂሙን በማፅዳትና በማበጠር ያሳልፋል😱
♻️ @Amazing_fact_433
♻️ @Amazing_fact_433
👏75😨20❤14😁10👍4
😱
እንደ አውሮፓን አቆጣጠር በ1992 በሲንጋፖር ውስጥ ማስቲካ ማላመጥ ሙሉ በሙሉ በህግ የተከለከለ ሲሆን ሲጋራን ለማቆም የሚረዳውን ማስቲካ ብቻ በሀኪም ከታዘዘ ማላመጥ ይፈቀዳል፡፡ሌላ ማስቲካ ሲያላምጥ የተገኘ ሰው ግን የእስር ቅጣትና መንገድ ላይ ከተፋ ደሞ የ 500 ዶላር ቅጣት ይጠብቀዋል😱

🔥88😨38👍12❤9👏4😁2🤷♂1🤯1
ለእናቱ ሕመም መፍትሔ ለመፈለግ የጀመረው ጥረት ከስኬት ያደረሰው ወጣት
#Ethiopia | "እናቴ በብዙ ርህሩህ ነበረች፤ ነገር ግን በድንገት ሳይታሰብ ታመመች" ይላል ለእናቱ ፈውስ ለመፈለግ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዘንድሮ የተመረቀው ወጣት ቅዱስ ኤፍሬም።
እናቱ በድንገት ሰውነታቸው ፓራላይዝድ በመሆኑ እጃቸውም አልሠራ እንዳላቸው እና መናገርም እንደተሳናቸው ይገልጻል።
“ያም ሆኖ እያነከሰችም ቢሆን፣ እኔን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፋለች" ይላል ቅዱስ።
እኚህ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈው ያሳደጉት እናቱ ታዲያ አንድ ቀን ሲያለቅሱ ያገኛቸዋል።
ምክንያቱ ደግሞ በአንድ የምርቃት ፕሮግራም ላይ በታደሙበት ወቅት በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች ሲያናግሯቸው መልስ መመለስ ባለመቻላቸው ነበር።
“በወቅቱ እያነባች እንደምንም በዲፕሎማ ወደ ተመረቀችው ልጅ በመጠቆም ለማስረዳት ሞከረች” ይላል።
ነገሩ የገባው ልጅም ቁጭቱን በልቡ አድርጎ ለዚህ ሕመሟ መፍትሔ ለማግኘት እና እናቱን ለማስደሰት ቆረጠ።
“ከስምንት ዓመት በላይ በስትሮክ ሕመም የተጎዳችው እናቴን ለማስደሰት እና ለመርዳት ስል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን ለመማር ወሰንኩ” ሲል ቅዱስ ለኢቢሲ ዶትስትሪም ተናግሯል።
ቅዱስ ኤፍሬም የእናቱን ዕንባ ለማበስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪያል ዲዛይን ትምህርት ክፍልን ተቀላቀለ።
ለአራት ዓመታት ዓላማውን ለማሳካት ፈተናዎችን ተቋቁሞ በመማር ለእናቱ በአጠቃላይም ለስትሮክ ታማሚዎች መፍትሔ የሚሰጥ ለእጅ እንቅስቃሴ የሚረዳ መሣሪያ ‘rehabilitation glove’ ሠርቷል።
የመመረቂያ ዲዛይን ፕሮጀክቱን ለእናቱ መፍትሔ ለመስጠት እና ለማኅበረሰቡ ለመድረስ የሠራው ሲሆን፤ "የቤቴን ችግር ለመቅረፍ የተማርኩት ትምህርት ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ጉልህ ሚና እንዳለው በተለያዩ ኩባንያዎች አስተያየት እየተሰጠኝ ነው" ብሏል።
የስትሮክ ታማሚ እናቱን በማሰብ መሣሪያውን የሠራው ቅዱስ፣ እጃቸው ፓራላይዝድ የሆነ ሰዎች ሰውነታቸው መሥራት እንዲችል የሚረዳ መፍትሔ ሠርቶ ተመርቋል።
እናቱም የድጋፍ መሣሪያውን ተጠቅመው እጃቸውን ማንቀሳቀስ ችለዋል።
የሠራውን የድጋፍ መሣሪያ ያዩ መምህሮቹም "እናትህ ወለደችህ፤ አንተ ደግሞ እናትህን ወለድካት" የሚል አስተያየት ሰጥተውታል።
“ከተሠራ የማይቻል የለም፤ እግዚአብሔር ብዙ አስችሎኛል” የሚለው ቅዱስ ኤፍሬም፣ ከጎኑ በመሆን ለደገፉት ሁሉ ምስጋናውን አቅርቧል።
በሔለን ተስፋዬ

❤467🔥40👏21👍14🥰7😭1
ጎግል ላይ በፍጹም Search እንዳይደረጉ የተከለከሉ አንዳንድ ዌብሳይቶች (የታሪክ ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ🙌
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17👏6👍2😱2
🇰🇷💵 😲💍👶
ለሚጋቡ ዜጎቿ ብር እየሰጠች ነው ደቡብ ኮሪያ
እባካችሁ ተጋብ እያለች ነው
ደቡብ ኮሪያ ጥንዶች እንዲጋቡ እና ልጆች እንዲወልዱ እስከ $64,000 ዶላር አቀረበች!
የቡሳን ሳሃ-ጉ ወረዳ ከምንጊዜውም ዝቅተኛ የልደት ምጣኔ ጋር ለመታገል ደፋር እርምጃ እየወሰደ ነው —
እስከ $64,000 ዶላር በጥሬ ገንዘብ እና በመኖሪያ ቤት ድጋፍ የፍቅር ጓደኝነት ለሚጀምሩ፣ ለሚጋቡ እና ቤተሰብ ለሚመሰርቱ ጥንዶች እያቀረበ ነው!
ምን ምን ይዟል?
* የፍቅር ጓደኝነት ድጋፍ: ለአንድ ሰው ~$367
* የሰርግ ድጋፍ: ለተጋቡ ጥንዶች ~$14,680
* የቤት ኪራይ ወይም የቤት ማስያዣ: እስከ ~$21,950 ወይም ~$586 በወር ለ 5 ዓመታት
* ልጅ መውለድ እና የጉዞ ድጋፍ:
እስከ ~$7,340 ተጨማሪ!
ይህ ሁሉ ሀገሪቱ እያጋጠማት ያለውን ከባድ የህዝብ ብዛት ችግር ለመፍታት
* ፍቅርን፣
* ትዳርን እና
* የቤተሰብ ህይወትን ለማበረታታት ከቀረበው ደፋር እቅድ አካል ነው።
እናንተስ ሀገራችን ኢትዮጵያ ገንዘብ ትሰጣላች ስትጋቡ ቢባል ታገባላችሁ ሀሳባችሁን አሳውቁን?
😎😎😎
Guresha

🥰135😁80❤70👍11🤝6🆒3👏2🔥1😎1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁216❤29🤯26👏6👍1😱1😨1
የሴትዮዋ ፀሎቷ ይስመር አይስመር ግን የተባለ ነገር የለም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁394❤19😭6🤷♂3👍3🙏1
ሚስቱ 800 ሚሊየን ዳላር በላይ የሆነ ሀብት ቆሻሻ ጋ የጣለችበት ሰውየ
ጄምስ ሆዌልስ ይባላላ። በ2013 እ.ኤ.አ 7500 ቢትኮይን ማይን አድርጎ ያስቀመጠውን ሀርድ ዲስክ ሚስቱ የማይጠቅም መስሏት ቆሻሻ ጋ ጣለቸው።
በዛሬ ዋጋ ከ800 ሚሊየን ዳላር በላይ ነው(በብር መምታት ይቻላል)
ሰውየው ለከተማ አስተዳደሩ ሲገኝ 70 ሚሊየን ዶላር እከፍላለው በከተማው ያሉ ቆሻሻ ማጠራቀሚያዎችን ላስፈትሻቸው ቢልም ባለስልጣናቱ የአካባቢ ብክለት ያመጣል ብልው አሻፈረኝ ብለዋል።

😭257❤22😁9😱8🙏2
ኢንተርኔት የማይፈልግ አዲስ የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያ
ከትዊተር መስራቾች አንዱ የሆነው ጃክ ዶርሲ፣ ኢንተርኔት የማያስፈልገው አዲስ የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ማስተዋወቁ ተዘገበ፡፡
ቢትቻት (Bitchat) የሚል ስያሜ የተሰጠው መተግበሪያው ፤ ያለ ኢንተርኔትና ያለ ዋይፋይ መልዕክት ለመለዋወጥ የሚያችስል መሆኑ ተጠቁሟል።
ቢትቻት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ሥራ የጀመረ ሲሆን፤የብሉቱዝ ቴክኖሎጂ እንደሚጠቀም ተነግሯል፡፡
መተግበሪያው ኢንተርኔት በሌለበትና በሚቋረጥበት ጊዜ መልዕክቶችን ለመላላክ እንደሚረዳ ነው የተገለጸው፡፡
ቢትቻት ኢንተርኔት ብቻ ሳይሆን አካውንትም ሆነ የስልክ ቁጥር አይፈልግም ተብሏል፡፡

❤191👏51🥰15😱6🙏4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ ትኩስ ትኩስ ወቅታዊ መረጃዎችን ከፈለጉ ምርጫዎ ስፑትኒክ ኢትዬጲያ ይሁን ።

❤16👍1