Telegram Web Link
ከ13 አመት በፊት የጠፋው የዲያመንድ የጋብቻ ቀለበት ካሮት አጥልቆት ተገኘ።
ቀለበቱ እንደጠፋባት ወይዘሮዋ ፈልጋ፣ፈልጋ ስታጣው ብስጭቷን ዋጥ አድርጋ ባለቤቷ እንዳይከፋው አሱ ሳያውቅ ተመሳሳይ ቀለበት ገዝታ ብታጠልቅም ልጇ ከ13 ዓመት በኋላ ካሮት ስትነቅል የተለየ ነገር ታያለች። ለእናቷ ስታሳያትም የራሷ ቀለበት እንደሆነ ታስታውሳለች።

።።።።ለናንተ ያለው ቢወድቅም አይደፋም!!!።።።።
👍179😁4134🔥15🙏8💯6😭1
🤩ሳላህ ቱርክ ላይ 10 ሚልየን ዩሮ ምያወጣ ሰቅጣጭ ሌግዠሪ ቪላ ገዝቷል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥168😁20😱1310👍7
የ23 አመቷ ወጣት እና ፍቅረኛዋ ነፍሰጡር እንደሆነች ሳያውቁ አይሮፕላን ዉስጥ እያሉ በፓስፊክ ዉቅያኖስ አናት ላይ ሴት ልጅ ተገላገለች።

ከሳምንት በፊት ምርመራ አድርጋ ኔጋቲቭ ነበር።
ይሁን እንጅ አይሮፕላኑ ውስጥ 3 ዶ/ር ስለነበሩ በሰላም ተገላግላለች።

አይሮፕላኑም ወደ ቶክዮ የነበረውን በረራ አቋርጦ ናሪታ ኤርፖርት(እዛው ጃፓን ውስጥ) አርፎ ልጅቷ ወደ ህክምና ቦታ እንድትሄድ አድርገዋል

ይቻላላ እንዴ🤔🤔🤔🤔(እስኪ የጤና ባለሙያዎች አስተያየት ስጡበት)
170😁23👨‍💻11👏6👍3
ይህ ማላዊ ለተሻለ ህይወት ወደ ዉጭ ሀገር መሄድ አለብኝ በሚል ተደብቆ የአይሮፕላን ክንፍ ላይ የተሰቀለ ቢሆንም አይሮፕላኑ ሳይበር ሊያዝ ችሏል።

የሚገርመው አይሮፕላኑ ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ ነበር የሚበረው። እቅዱ ከድጡ ወደ ማጡ ቢሆንም አልተሳካለትም።

ለካስ ከኛም የባሰበት አለ🤔🤔🤔
😁41127😭19😨5👌3👏1😎1
በጂን ቴራፒ እይታው የተመለሰለት የ10 አመት ታዳጊ።

ጄስ አመት ሳይሞላው ነበር ማየት እንደማይችል የታወቀው። ምስጋና ይግባውና ለሳይንስ እድገት ለንደን የሚገኘው የግሬት ኦርሞንድ ስትሬት ሆስፒታል ዶክተሮች የተጎዳውን የልጁን ጅን በጤነኛ የጅን ኮፒ በመተካት ማየት እንዲችል አድርገዋል።
ውጤቱ ለብዙ አይነ ስውራን የምስራች ሁኗል

በዚህ ፈጣን የአለም ለውጥ ባለበት ሁኔት በምንም ነገር ተስፋ መቁረጥ የለብንም። አይቻልም የተባለው ሁሉ ከፈጣሪ ጋር የሚቻልበት ጊዜ ይመጣል።
217👏51💯8
🇪🇬 ግብፅ ኢትዮጵያ

ምን እያለው ይመስላችዋል?'⁉️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭136😁79🤷‍♂1611👏2🤝2😎1
በሜትላይፍ ስታዲየም የፒ.ኤስ.ጂ. ደጋፊዎች ሪያል ማድሪድን በማሸነፋቸው ደስታቸውን፣እየገለፁ ሳለህ አንድ ልጅ ክንዱ ላይ ጉዳት ይደርስበታል።

የክለቡ ፕሬዝዳንት ናስር አል-ኬላይፊ ህፃኑን አይተው ወዲያውኑ በረዶ አድርገውለት፣ ከዚያም አባቱን እየፈለጉ እያለ ለህክምና ምርመራ ወደ ቪአይፒ (VIP) ክፍል ይወስዱታል።አል-ኬላይፊ ጉዳት የደረሰበትን ልጅ እና ጓደኛውን፣ እንዲሁም የሁለቱንም አባቶች እሁድ ከቼልሲ ጋር በሚደረገው የፍጻሜ ጨዋታ ላይ እንዲገኙ ጋብዘዋቸዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
144👍17🔥4🥰4
Donnaruma ትናትና ያደረገው Assist
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁42938👏22🫡11🤯5🙏4
የጀርመኖች ቀለል ያለው የጋብቻ ስነ-ስርዓት

ይህ ታሪክ የጀርመንን ባህል ልዩ ገጽታ ያሳያል።

ከምስሉ ላይ መመልከት እንደሚቻለው ሙሽሮች ከጥቂት የቅርብ ጓደኞች ጋር በአንዲት አነስተኛ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጋብቻ ከፈጸሙ በኋላ በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ወደ ቤታቸው ለመመለስ መርጠዋል።

ጥንዶቹ የአቅም ማነስ ኖሮባቸው አይደለም። ጀርመን ውስጥ መኪና በቀላል ዋጋ መከራየት ይቻላል። መግዛት ካስፈለገም ያን ያህል ከባድ ወጪ አይጠይቅም።

These customs highlight the contrast between the concept of marriage and its celebration in Germany, ጀርመን በአውሮፓ ውስጥ ሀብታም ከሚባሉት አገሮች ቀዳሚዋ ናት። በተጨማሪም በኢኮኖሚ ደረጃ ካየነው በዓለም አራተኛው ትልቅ ኢኮኖሚ የጀርመን ኢኮኖሚ ነው።

በሌሎች ባህሎች (የአገራችንን ጨምሮ) ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ለሠርግ የሚውል ሲሆን ይህም ለዓመታት የሚቆይ ዕዳ ያስከትላል። በዚህ ሁኔታ ጀርመኖች ከቁሳዊ ገጽታዎች ይልቅ ዋና እሴቶችን እና ቀላልነትን ይመርጣሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
178🥰25👍18👏8🤯3
What a photo 😊😊🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
921🔥99🥰42👏30❤‍🔥14😭14👍10🙏7😱4
ጀርመን እና ቢራ

ጀርመን በቢራ ምርቶቿ የምትታወቅ ሲሆን፣ የጀርመን ቢራ የአልኮል መጠኑ በ4.7 በመቶ እና 5.4 በመቶ መካከል ነው።

በዩናይትድ ኪንግደም አማካዩ የቢራ የአልኮል መጠን 4.4 በመቶ ነው።

ጀርመን በቢራ ምርት እና ዜጎቿም በቢራ ወዳጅነታቸው የሚታወቁ ሲሆን፣ በየዓመቱ ከፍተኛ መጠን ያለው ቢራ በአገሪቱ ውስጥ ይጠመቃል።

በተለያዩ ጊዜያትም የቢራ ፌስቲቫሎችን በማካሄድ አገሪቱ ትታወቃለች። Pilsener የተሰኘው ቢራ የጀርመን ተወዳጅ ቢራ ነው።
🔥7321👍10🍾7🙏4🥰2😭1
ክፍያ ሊያቆም ነው

ግዙፉ የቪድዮ ማሰራጫ መድረክ ዩቲዩብ፤ "በብዛት የተመረቱ" እና "ተደጋጋሚ" ቪድዮዎችን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መጋራት ስርዓት እንደሚያስወጣ አስታወቀ።

ይህ የፖሊሲ ማሻሻያ ሰው ሠራሽ አስተውህሎትን (ኤአይ) በመጠቀም የሚሰሩ ይዘቶችን ከዩቲዩብ የክፍያ ስርዓት እንደሚያስወጣ ተገምቷል።

ዩቲዩብ ይፋ ባደረገው አዲስ ፖሊሲ ከሚቀጥለው ሳምንት ሐምሌ 8/2017 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆኑ ሁለት ማሻሻያዎችን አስተዋውቋል።

የመጀመሪያው ማሻሻያ ይዘት ፈጣሪዎች "የተጋለጠ ቆዳ" የሚታይበት ማስታወቂያ በቪድዮዎቻቸው ላይ እንዳይታይ ማድረግ የሚችሉበትን አማራጭ ያስወገደ ነው።

ይህ አማራጭ ይዘት ፈጣሪዎች በሚለቁት ቪድዮ የሰውነት ክፍሎች የተጋለጡበት ማስታወቂያ በይዘቶቻቸው ላይ እንዳይተላለፍ ለመገደብ ይጠቀሙበት ነበር።

በአዲሱ ፖሊሲ ይህ አማራጭ እንዲወጣ የተደረገ ሲሆን በምትኩ ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው ማስታወቂያዎችን በሚለቁት ቪድዮ ላይ እንዳይታይ ማድረግ የሚችሉበትን "ሪፈረንስ ቱ ሴክስ" የተባለ አማራጭ መጠቀም እንደሚችል ኩባንያው ገልጿል።

ሁለተኛው ማሻሸያ፤ ተቋሙ በዩቲዩብ ቪድዮዎች ላይ ከሚተላለፈው ማስታወቂያ የሚገኘውን ገቢ ከይዘት ፈጣሪዎች ጋር ለሚጋራበት "ዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም" የተሰኘ ስርዓት ብቁ የሚሆኑ ቪድዮዎች ላይ የተቀመጠውን መስፈርት ያጠበቀ ነው።
88🤯15😁13👍7🤷‍♂4🔥2
Old Group ካላችሁ አቡሼ አለላችሁ 🫡

2023 - 500 ብር
ከ 2018 እስከ 2022 - 800 ብር

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 @Abushe433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭37😁149🤷‍♂6🔥6👏1
ምን ብላው ይሆን በአደጋ መሀል እንደዚህ የሚስቀው?

ይህ የእሳት አደጋ ሰራተኛ በ2013 ብዙ ነብስ ባጠፋው እና ንብረት ባወደመው ጎርፍ መሀል አንዲት ከሞት አፋፍ ስር ፈልቅቆ ያወጣትን የ84 አመት አዛውንት ይዞ ምን እንደሚያስቀው ሲጠየቅ?

ከእቅፌ ውስጥ ሁና ቀና ብላ እያየች" ለመጨረሻ ጊዜ እንደዚክ የታቀፍቁት የሰርጌ ቀን ነበር። ያንን ቀን አስታወስከኝ" ብላኝ ነው አለ።

ንብረቷ ሙሉ በሙሉ በጎርፉ ወድሞ እያለ ከረጅም አመት በፊት ያሳለፈቸውን ደስ የሚለውን ትውስታ ማሰቧ ምን ያክል ለአንድ ሰው የሰጠነው ፍቅር በችግር ጊዜ እንኳ ስንቅ እንደሚሆን የሚያሳይ ነው።

የአሳት አደጋ ሰራተኛውም በዛ አድካሚ ሁኔታ ውስጥ ሁኖ ስሜቷን በመጋራቱ The photogenic Firefighter! የሚል ቅፅል ስም ተሰጦታል

#ሰብዐዊነት #ፍቅር #Viral
🙏17175👍18🥰6😇6👏2
😳ሽንት ላይ ቫት😳

ለአንድ ውሀ ሽንት ቫትን ጨምሮ 20 ብር እየተከፈለ ነው።

አዲስ አበባ የሽንት ቤት አገልግሎት ዋጋ ንረት የበርካቶችን ኪስ እያሳሰበ ነው።

በአዲስ አበባ በተለይም በመርካቶ አካባቢ የሚገኙ ነጋዴዎች እና የህብረተሰብ ክፍሎች በቀን እስከ 100 ብር ለሽንት ቤት አገልግሎት እንደሚያወጡ እየገለጹ ነው።

አንዳንድ የሽንት ቤት አገልግሎት ሰጪዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረግ አንዴ ለመሸናት 20 የኢትዮጵያ ብር (ከቫት ጋር) እያስከፈሉ ይገኛሉ። ይህ የዋጋ ጭማሪ ብዙዎችን አስገርሟል።

https://www.tg-me.com/amazing_fact_433
😁196😭2612🤯12👍3👏1🙏1
እንግሊዘኛን በመማር ያለህን እውቀት ማስፋት ትፈልጋለህ?✍️

እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!😍

JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍155👏3😁3💯2
ባንድ ወቅት ዓለም በጉልበቱና በግዙፍ ሰውነቱ ትደነቅለት የነበረው፣ "Oh My God!" እያሉ ክው ይሉለት የነበረው ታላቁ የዓለማችን ቦዲበልደር ሮኒ ኮልማን፣

አሁን ላይ ያ ሰውነቱ በህመም ምክንያት ከአልጋ መንቀሳቀስ ወደማይችልበት ደረጃ ደርሷል።

ከዚህም በላይ በደም ኢንፌክሽን እየተሰቃየ ነው።

አሁን ላይ የሆስፒታል አልጋ ላይ ሆኖ "ፈጣሪ በህይወቴ እንዲያቆየኝ እባካችሁ ጸሎት አድርጉልኝ" ሲል በትህትና ጥሪውን አስተላልፏል።

ወዳጄ ሆይ፣ ምንም ያህል ትልቅ እና ምንም ያህል ግዙፍ ልትሆን ትችላለህ፤ ግን ነገ ምን እንደሚገጥምህ አታውቅም።

ሁልጊዜ ትሁት እና ሰው አክባሪ ሁን።

ሮኒ ሚሊዮኖችን ስፖርት እንዲሰሩ ያበረታታ፣ የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየረ ሰው ነበር። አሁን ግን ሁሉም ነገር ከድቶት በፈጣሪ እጅ ላይ ሆኗል፤ ምህረቱን እየለመነ ይገኛል።

ለሮኒ ኮልማን ጤንነቱ እንዲመለስለት እየተመኘን፣

አንተ ግን፦

* ብር አለኝ
* ዝና አለኝ
* ዘመዶቼ ባለስልጣን ናቸው
* ጊዜው የኛ ነው
* ጉልበት አለኝ
* ባለስልጣን ነኝ

ብለህ አትኩራራ።

ነገ ምን እንደሚገጥምህ አታውቅማ!
ሁልጊዜ ትሁት እንሁን!🙏🙏🙏

(Via:ጉርሻ)
👏25562🙏40👍29💯7🥰4😭3🔥2🆒1
2025/07/13 01:38:40
Back to Top
HTML Embed Code: