Telegram Web Link
😁307😭23👏138💯3
በአለማችን ላይ እንዳሉ የማይታወቁት አስገራሚ ቤቶች😯

👇ቪዲዮውን በዚ ሊንክ ታገኙታላቹ .
https://youtu.be/h7fXiXSmd_o?si=7zCUm-xQPqgBA_S9

👍 LIKE & #SUBSCRIBE 📣
👍73🔥2
ከሰሞኑ በህንድ ሀገር የሚገኝ አንድ የተኩላ እና ልዩ የሆነ የካውሺያን ሼፐርድ ድቅያ የሆነውን ውሻ በዓለማችን ውድ በሆነ ዋጋ ተሸጧል።

ይህን ውሻ የገዛው ሰው ውሻ የሚያረባ እና በዓለም ላይ ከሚገኙ ብርቅዬ ከ150 በላይ ውሻዎችን በመሰብሰብ ይታወቃል።

ሳቲሽ እንደተናገረው  ከሆነ ለዚህ ውሻ ያወጣው 5 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዶላር እንደሚገባው ተናግሯል።

ከዚህ በተጨማሪም ይህ ውሻ አስደናቂ የሆነ ዝርያ ያለው መሆኑን እና ገና በ 8 ወሩ 75 ኪሎግራም የሚመዝን እንዲሁም  76 ሴንቲ ሜትር እንደሚረዝም ተናግሯል።

ውሻው ብዙም የሚገኝ ዓይነት ዝርያ አደለም  ያለው ባለቤቱ ስታየው ራሱ ተኩላ ነው የሚመስለው። ይህ ዝርያ ከዚህ በፊት በዓለም ላይ ተሸጦ አያውቅም ብሏል።

(Oddity centeral)
ለአንድ ውሻ ይህን ያህል ዋጋ መውጣቱ ተገቢ ነው ብለው ያስባሉ? ሀሳብዎን ቢያጋሩን!👍😯

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
😭3721👏3🤯3🤷‍♂2👍2🤩1
#ይህን_ያውቃሉ!?

ወንድ ካንጋሮዎች የሴት ካንጋሮዎችን ትኩረት ለመሳብ ጡንቻዎቻቸውንና ቅርፃቸውን ያሳያሉ።ከዛ ሴቷ እነዚህ ነገሮች ካማለሏት ወዲያው እቅፋቸው ውስጥ ትገባለች አይ ካንጋሮ🤣

@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
😁13811😢5👍4🙏1
ጥንታዊያን ግብፆች በዚህ የክረምት ወቅት የኢትዮጵያን አፈር ይዞ የሚሄደውን የአባይ ደራሽ ጎርፍ ጣኦት ወይም አምላክ እንደሆነ ያምናሉ።

የዚህን የሆረስ ልጅ ነው ብለው የሚያምኑበትን ጣኦት መንፈስም ለማንቃት የተለያየ ሰይጣናዊ ግብር በናይል ወንዝ ዳር እና ፒራሚዶቻቸው ውስጥ የሚፈፅሙ ሲሆን የተመሳሳይ ፆታ ልቅ ወሲብን ይጨምራል።
😱85😁2417🤯13👍3😭21🙏1🍓1🍾1
ከሁሉ ጅል ወንድ Tiktok Gift ገዝቶ ምንም ለማያቃት ቸከስ ሚገብር ነው Social Media ላይ ብዙ የወንድ በጎች አሉ ሴቶችም እሱን አውቀው ነው ሚጠቀሙባቸው 🥴

በግ አትሁን ብልጥ ሁን ያንተን መፈጠር እንኳን ለማታቅ ሴት ብር አታዉጣ እሱን ብር ለቤተሰብህ ብታውል ስንት ምርቃት ታገኛለህ ኑሮ ከብዱዋል ባለህ አቅም ቤተሰብህን አግዛቸው 🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍274💯52🫡2010👏6🔥4😁2🤩1🙏1
ደጉ አባት የሞተበትን ልጅ ልብ ምት ስጦታ ተበረከተለት

አባት የሚወደው የ16 አመት ልጁ በመኪና አደጋ ሲሞትበት የልጁን አካላት በመለገስ የ6 ሰዎችን ሂወት ታደገ።

ከተለጋሾች ውስጥ ልቡን የወሰደው ከዶክተሮች ጋ በመነጋገር የልጁን ልብ ምት ድምፁን በመቅዳት አሻንጉሊት ወስጥ አስገብቶ ስጦታ አበረከተለት።

ሰውየውም የልጁን ልብ ምት ከሞተ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰማ ያሳየው ሪያክሽን የብዙ ሰዎችን ልብ ነክቷል።ከሞት የተነሳ ያክል በጣም ተደሰተ። ዛሬ ላይ በየቀኑ የልጁን ልብ ምት እያዳመጠ ነው።

ስድስቱም የልጁን አካላት የተቀበሉት ሰዎች በአንድ ላይ ተሰብስበው ያመሰገኑት ሲሆን። አሁን ላይ ሁሉም ጋ ቤተሰብ ሆነው ይጠያየቃሉ።

ዛሬ ላይ አንድ ላይ ሁነው ሰዎች ሲሞቱ አካላቸውን እንዲለግሱ ያበረታታሉ።

በአሜሪካ ከመቶ ሺ በላይ ሰዎች የአካላት ልገሳን እየተጠባበቁ ይገኛል።
😭11146😢14🙏10🔥2👍1
70 ሺ ብር ካላችሁ ጃፓን ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ!!!
ከ9 ሚሊየን ቤቶች በላይ ባዶ ናቸው(ሰው የለባቸውም)። በዚሁ ምክንያት ከ500 ዳላር ባነሰ ቤት መግዛት ይቻላል።

የሀገሪቱ 1/7 ቤቶች ማለት ነው። ይህም የሆነው አንድም በጃፓን የውልደት ምጣኔው በጣም አነስተኛ በመሆኑ በእድሜ የገፉት ሲሞቱ ልጆች ደግሞ ኑሯቸውን በከተማ ማድረግ ስለሚነርጡ ነው። ሌላው ደግሞ ቤት ማፍረስ ከፍተኛ ታክስ ስለሚያስከፍል አብዛኞቹ ገዥ ካላገኙ ትተውት ነው ሚሄዱት
108😭36👍11🤯6🙏1
ተመልከቱ:- ይህ የ12 ዓመት ታዳጊ ለአለፉት 6 አመታት የአካል ጉዳተኛ ጓደኛውን አዝሎ ወደ ትምህርት ቤት አድርሶ እየመልሰው ነው።

በዚህ በመከፋፈል አለም፣ ሚዲያዎች ፉክክርንና ጥልን በሚያስተጋቡበት ሰዓት ይህ የ12 ዓመት ታዳጊ የስብዕናን ጥግ አሳየ።

እንዴት ይህን በጎ አድራጎት ልታደርግ ቻልክ ተብሎ ሲጠየቅ "ይህ በጎ አድራጎት ሳይሆን ወንድማማችነት ነው" በሚል የስብዕናን ልክ ከፍ አድርጎ ሰቀለው።

ፈጣሪ ከአስመሳዮች አርቆ እውነተኛውን ጓደኛ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
👍259🙏10266👏11🔥8💯4😭3🫡3🥰1🆒1
☑️ ምርጥ ምርጥ ለህይወታቸው የሚጠቅማችሁ አዳዲስ የ Psychology  መፅሐፍ በ Pdf ተለቋል ገብታችሁ አንብቡ

🛒https://www.tg-me.com/Enmare1988/5613
🛒https://www.tg-me.com/Enmare1988/5613
🛒https://www.tg-me.com/Enmare1988/5613
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12
የለሊት ወፍ ልጇን አዝላ እያጠባች
እንደምትበር ሰምተው ያውቃሉ?

በጣም አስገራሚ ተፈጥሮ ነው ያላት።
አየር ላይ ልጇን አዝላ እያጠባች እንዲህ ክንፍ ብላ ትበራለች።


@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯6823😱12🙏2👍1
ተሳዳቢው የፊሊንፒስ ፕሬዚዳንት ሮድሪጎ ዱተርቴ አስገራሚ ታሪክ (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/2cbryc7Us2E?si=7Xm_rlRh7wNFwYkC
12👍5👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወቅታዊ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ምርጫዎ ስፑትኒክ ኢትዬጲያ ይሁን🇪🇹🌍

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

ይቀላቀሉ 👇👇
https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
13
የተወዳጁ የሆሊዉድ ተዋናይ Vin Diesel እና የፍቅረኛዉ አስደናቂ የፍቅር ታሪክ‼️

ከሶስት አመታት አብሮነት በኋላ አለመግባባቶች በተደጋጋሚ ሲፈጠሩ፤ መለያየት ግድ ሲሆን ቪን ዲዝል ፍቅረኛዉን ከቤቱ እንድትወጣ ከማድረግ ይልቅ ቁልፉን ሰጥቷት በተንከባካቢ እና እሷን በማይረብሽ ርቀት ተከራይቶ መኖሩን ቀጠለ።

ማንም በማይሰማበት ሁኔታ የኢንተርኔት፣ መብራት እና የስልክ ክፍያዎች ወደሱ እንዲመጡ በማድረግ ይከፍልላታል። ስለመለያየታቸው ለማንም ሳያሰዉቅ ህይወታቸዉን ቀጠሉ።

ታዲያ ፍቅረኛዉ ጋር ከተለያዩ ከ6 አመታት በኋላ ከግብይት መልስ ወደ ቤቷ ስትጓዝ የመኪና አደጋ አጋጠማት። ቪን ዲዝል ከአደጋዉ በኋላ አልተለያትም ህይወቷን ለማዳን ደሙን ለገሰላት እና እስክታገግም ከጎኗ ቆየ። ከዚህ በኋላ ነበር ከሱ ተለይታ ላለመኖር የወሰነችዉ። አሁን ጥንዶቹ አብረው ይኖራሉ
195🔥26👍12😭4😁1
2025/07/14 17:35:20
Back to Top
HTML Embed Code: