ስለ Sapio ሰዎች እናውራ Sapiosexuality means that a person is sexually attracted to highly intelligent people
sapio ሰስለሆኑ ሰዎች ስናወራ ምሳሌ ማድረግ የምንችላቸው ብዙ ሰዎች ይኖራሉ በእድሜም በብዙ ነገር የማይገናኙ ምኗን ወዶ ወዳ ነው የምንላቸው ጥንዶች ይኖራሉ ብዙ ግዜ ወደ አይምሯሯችን የሚመጣው financially የሆነ ገንዘብ ስላለ ሊመስለን ይችላል ይሄ ግን ልክ አደለም
ለዚ ምሳሌ ያመጣሁላቹ የፈረንሳዩን ፕሬዝዳንት ነው ባለቤቱ በእድሜ በሃያ አምስት አመት የምትበልጠው የሰባ አመቷ የቀድሞ መምህርቱ ናት
President of France Emmanuel Macron his wife Brigitte Macron
ለሳፒዮ ሰዎች A person's physical attraction means nothing if they don't have a beautiful mind ጥሩ ጭንቅላት አይምሯቸውን የሚያነቃቃ እውቀት የሌለው ሰው ውበት መልክ ቁመናው ዴንታቸው አይሆንም በተቃራኒው ቻሌንጅ የሚያደርጋቸው እውቀት ያለው ሰው ምንም ሊሆን ቢችል እድሜው አቋሙ ሳያስቡት ያንን ሰው ያፈቅራሉ የነሱ መስፈርት intelligent Sapiosexuality refers to those who are attracted to another person's intelligence and believe this to be their most attractive quality

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቻይና ወታደራዊ ኃይል የወባ ትንኝ የሚያክል ድሮን አስተዋውቋል‼️
ገንቢዎቹ እንዲህ ዓይነቱ ድሮን ለመለየት ፈጽሞ የማይቻል በመሆኑ ለመረጃ መሰብሰቢያ ተስማሚ ነው ብለዋል።በተጨማሪም እንደ ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት ዘገባ ከሆነ፣ ድሮኑ ለድብቅ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች እና ስለላ እንደሚውል ተገልጿል
Join @amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኖርዝሮፕ ግሩማን ቢ-2 ስፒሪት ስውር ቦምብ
🛩️ B-2 spirit ምንድን ነው?
B-2 spirit በአሜሪካ አየር ኃይል የሚጠቀመው ወታደራዊ አውሮፕላን ነው። በጠላት ራዳር ሳይታይ ለመብረር የተነደፈ በመሆኑ ስውር ቦንበር ይባላል።
1. የሚበር ክንፍ ቅርጽ
ጭራ የሌለው ትልቅ ጠፍጣፋ ትሪያንግል ይመስላል።
ይህ ቅርፅ አየሩን በተቃና ሁኔታ እንዲቆርጥ እና ከራዳር እንዲደበቅ ይረዳዋል ።
2. ድብቅ ቴክኖሎጂ
B-2 የራዳር ምልክቶችን በሚወስዱ ልዩ ቁሶች የተሸፈነ ነው፣ ይህም ለእይታ የማይታይ ያደርገዋል።
በሙቀት ሴንሰሮች ወይም ራዳር ላይ እንዳይታዩ ሞተሮቹ እንኳን በውስጣቸው ተደብቀዋል።
3. ረጅም ሬንጅ
ነዳጅ ሳይሞላ በሺዎች የሚቆጠሩ ኪሎሜትር ሜትሮችን ይበርራል ይህም ማለት ወደ ጠላት ግዛት ዘልቆ safely መመለስ ይችላል።
4. ክሩዉ
በB-2 የሚበሩት ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸው እሱም ፓይለት እና ሚሽን ኮማንደር!
🦅 Inspired የሆነው በተፈጥሮ ነው
ለስላሳ የበረራ ቅርፁ - inspired የሆነው ከ ጭልፊት ወይም falcon ከተባለው ወፍ ነው።በአየር ውስጥ በብቃት እንዲንሸራተት እና ተደብቆ እንዲቆይ ይረደዋል - ይህ biomimicry ይባላል።

በአንድ ፔንሲዮን አልጋ ይዘው የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለፀ
ትላንት ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 9:05 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 6 ሳሪስ በአንድ ፔንሲዮን በተነሳ የእሳት አደጋ የ30 ዓመት ወንድና የ25 ዓመት ሴት በጭስ ታፍነው መሞታቸው ተገልጿል።
⚫️ ለጓደኛዬ ስነግረው "ደስታና ሀዘን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ብሎኛል
Join @amazing_fact_433
ትላንት ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 9:05 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 6 ሳሪስ በአንድ ፔንሲዮን በተነሳ የእሳት አደጋ የ30 ዓመት ወንድና የ25 ዓመት ሴት በጭስ ታፍነው መሞታቸው ተገልጿል።
Join @amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአምስተርዳም አየር ማረፊያ የጽዳት ቤቶችን ንፅህና ለመጠበቅ እና ወጪን ለመቀነስ በሽንት መሽኛ ገንዳ ውስጥ የዝንብ ምስል ያረፈበትን ገንዳ አሰርተው አስቀመጡ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሽንት ቤት ለመጠቀም የሚሄዱ ወንዶች ዝንቧን ለመጣል አነጣጥረው መሽናት ይጀምራሉ።(ይህ የአብዛኛው ወንድ ልጅ ተፈጥሮ ባህሪ ነው) ይህ ሀሳባቸውም በትክክል ሰርቶላቸውም ነበር Technologia👍
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ዩናይትድ ኪንግደም ፣ እንግሊዝ እና ታላቋ ብሪታንያ ምንድን ነው ልዩነታቸው ነው ወይስ አንድ ናቸው?🤔
ይሄን ነገር በሚዲያ እና በተለያዩ መረጃዎች ላይ ስናገኘው ብዙውን ጊዜ ግራ ይገባናል... አንዳንዴም የእንግሊዝ ሌላ መጠሪያ ስም እስኪመስሉን ድረስ ግራ ተጋብተናል ነገር ግን ሶስቱም የተለያዩ ነገሮችን ያመለክታሉ። በአጭሩ ለመመለስ:-
ታላቋ ብሪታንያ(Great Britain) እንግሊዝን፣ ስኮትላንድን እና ዌልስን የያዘች ደሴት ናት። Great Britain = England 🏴+ Scotland 🏴 + Wales🏴
ዩናይትድ ኪንግደም (United kingdom UK) ደግሞ እንግሊዝን፣ ስኮትላንድን፣ ዌልስን እና ሰሜን አየርላንድን ያካተተ ፖለቲካዊ መዋቅር ነው። UK = Great Britain + Northern Ireland
ያው እንግሊዝ እንግሊዝ ናት እነ አርሰናል ፣ ማንቸስተር የመሳሰሉት ክለቦች ያሏት ራሷን የቻለች ሀገር ነች
ሁሉም ደግሞ በአጠቃላይ UK + Republic of Ireland 🇮🇪 = British Isles ይባላል...ያው እንደ ጠቅላላ እውቀት መረጃነት አደረስናቹ መልካም ምሽት

🇦🇷 ሊዮ ሜሲ አንድ በጣም የሚወደው አንድ የልጅነት ትውስታ አለው። ይህ ትውስታ ስለ ሴት አያቱ ነው።
🗣️ "እግር ኳስ እንድንጫወት የወሰደችን አያቴ ነች። እኔ፣ ወንድሞቼ፣ ዘመዶቼ... ሁሌም ወደ ሰፈር ክለብ እንሄድ ነበር። እሷም እኛን መውሰድ ትወድ ነበር። እሷም እዚያ በመገኘት ታበረታታን ነበር። ስንጫወት እያየችን ትደሰት ነበር።"
"ከእሷ ጋር የህይወትን ጥፍጥና በተግባር እንኖር ነበር። ቀኑን ሙሉ አብረን እናሳልፋለን። ነገርግን እሷ በ11 ወይም 12 ዓመቴ ሞተችብኝ። በጣም ትንሽ ነበርኩ። ነገርግን እጅግ በጣም ተከፋሁ ፤ ውስጤ ተረበሸ ፤ በሀዘን ተሰቃየሁ ፤ ቅስሜ ተሰበረ። ከእሷ ጋር በጣም አብሬ መሆን ደስ ይለኝ ነበር።"
"በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ፍቅር ሰጥታኛለች። እስከ ዛሬ ድረስ ስለ እሷ ማውራት በጣም ይከብደኛል። ምክንያቱም ሁልጊዜ በአእምሮዬ ውስጥ ነች። አሁንም እሷን አስታውሳታለሁ።"
🙏 ክብር ለአያቶቻችን ❤️

እንግሊዘኛን በመማር ያለህን እውቀት ማስፋት ትፈልጋለህ?
እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇
JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia

#ይህን_ያውቃሉ!?
ወንድ ካንጋሮዎች የሴት ካንጋሮዎችን ትኩረት ለመሳብ ጡንቻዎቻቸውንና ቅርፃቸውን ያሳያሉ።ከዛ ሴቷ እነዚህ ነገሮች ካማለሏት ወዲያው እቅፋቸው ውስጥ ትገባለች አይ ካንጋሮ😂

የካምቦዲያ ኮምዩኒዝም አባል የሆነው ቅርጽ አውዳሚው ጠቅላይ ሚንስትር (የታሪክ ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/nAz6hUZJT2A?si=lZjZ0GF_kxCsfyse

ድሬዳዋ ፖሊስ ጣቢያ በመግባት መፍትሔ ያገኘው ጅብ
ነገሩ እንዲህ ነው ትናንት ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ ም ድሬዳዋ ከተማ ወረዳ 2 በልዩ ስሙ ሰባተኛ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከረፋዱ 4 ሰአት ገደማ አንድ የነጋበት ጅብ ድንገት ይከሰታል ፣ ታዲያ በሁኔታው ግራ የተጋቡት የአካባቢው ማህበረሰብም ይህ ጅብ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ልንቀድመው ይገባል በማለት ዱላ ፣ ድንጋይ ፣ ሌሎች የተለያዩ ነገሮችን በመጠቀም ድብደባ ይጀምሩታል።
ታዲያ ድብደባውን መቋቋም የከበደው ጅብም ህይወቱን ለማትረፍ እግሬ አውጭኝ በማለት ይፈረጥጣል ሰውም የያዘውን እያሳረፈበት ይከተሉታል ፣ በዚህ ሁኔታ ነበር አስገራሚው ጉዳይ የተከሰተው ከሰባተኛ ሰፈር የተጀመረው የጅቡ እግሬ አውጭኝ በአካባቢው የነበሩ የግል መኖሪያ ቤት የንግድ ድርጅት የመንግስት ተቋማትን አልፎ ሳቢያን ፖሊስ ጣቢያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ቢሮ ሰተት ብሎ በመግባት ይደበቃል ።
የሳቢያን ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ዋ/ኢ/ር አምበሉ አየለ ጅቡን ተከትሎ የመጡ ማህበረሰብን በማረጋጋት በሰው ላይ ጅብ ጉዳት እንዳያደርስ መፍትሄ አንደሚሰጡ በመናገር ጅቡ ፖሊስ ጣቢያ እንዲቆይ በማደረግ ክስተቱን በዕለት ሁኔታ መዝገብ ላይ ከመዝገቡ በኃላ በቀጥታ ከዱር እንሰሳ ጥበቃ ጋር በመወያየት ምሽት ላይ አራት ሰዓት ላይ ማህበረሰቡን በማይጎዳ መልኩ ወደ ጫካ ተወስዶ እንደሚለቀቅ አስታውቋል::

"የሞተው ፈረስ ቲዎሪ" የሚባል ሳቲሪካል ሜታፎር አለ፡፡ይህ ሜታፎር አንዳንድ ሰዎች ፥ ተቋማት እና ሀገራት ጨርሶ ሊፈታ በማይችል ጉዳይ ላይ ሲታገሉ እንዴት እንደሚከርሙ ሚያሳይ ነው፡፡እነዚህ አካላት እውነታን ከመሞከር ይልቅ የማይሰራውን ይሰራል ለማለት ይታገላሉ፡፡
ነገሩ እንዲህ ነው ፥ ፈረስህ ከሞተ መፍትሄው ፈረስህን ቀብሮ ጉዞን መቀጠል ነው እንጂ የሞተውን ለማስነሳት መሞከር አይደለም፡፡እነዚህ አካላት ግን ሚያረጉት የዚህን ተቃራኒ ነው፡፡ከሚያደርጉት ነገሮች መሀከል
- ለፈረሱ አዲስ ኮርቻ ይገዙለታል
- ፈረሱ ቢሞትም አዲስ መኖ ያዘጋጁለታል
- ችግሩ ጋላቢው ነው በሚል አዲስ ጋላቢ ይቀጠርለታል
- ችግሩ ፈረሱን የሚነከባከበው ሰው ችግር ነው በሚል ተንከባካቢው ይባረርና አዲስ ይቀጠራል
- የፈረሱን ፍጥነት ስለማስተካከል የሚመክር ስብሰባ ይዘጋጃል
- የፈረሱን ሁኔታ ሚያጠና ኮሚቴ ይቋቋማል ፥ ኮሚቴው ለወራት ካጠና በኋላ ሪፖርቱን ያቀርባል ፥ ሪፖርቱም ፈረሱ እንደሞተ ይፋ ያደርጋል
- ሪፖርቱ ውድቅ ይደረግና ስለ ፈረስ አያያዝ ስልጠና ያዘጋጃል ፥ ለሱም በጀት ይያዛል
- "ሞት" የሚለው ቃል አዲስ ብያኔ ይሰጠዋል ፥ ፈረሱ አልሞተም ተብሎም ድምዳሜ ይደረሳል፡፡
ምን እንማራለን?
ይህ ቲዎሪ ሰዎች ፥ ድርጅቶች እና ሀገራት እውነታን ከመጋፈጥ ይልቅ ለማንም የሚታይ ሀቅን እንደሚክዱ እና ለዚህም ምን ያህል ጊዜ ፥ ገንዘብ እና ጉልበት እንደሚፈጁ ይገልጻል፡፡ችግርን ማመን የመፍትሄ የመጀመሪያው ደረጃ ነው
፡፡አለማችን ላይ ተወዳጅና ተመራጭ ሴት ሩሳዊ ናት ያን ያህል ከሌላው አለም ሴት ቁንጅና በልጠው አደለም ሩሳውያን ሴቶች ዘመናዊ ቀልጣፋ ስማርት ህይወትን የሚወዱ ናቸው
አና የብዙ የሩስያን ሴቶች ስማርትነት በጥቂቱ ማሳየት የቻለች እንስት ናት አና ተወልዳ ያደገችው ሩስያ ሲሆን የደና ቤተሰብ ልጅ ነበረች ሆኖም በወቅቱ በነበረው የሶቭየት ጦርነት ምክንያት ቤተሰቡ ንብረቱን አጥቶ ወደ ጀርመን ለመሰደድ ይገደዳሉ
High school ህይወቷ ቀላል አልነበረም እንደማንኛውም ስደተኛ በማንነቷ ምክንያት መገለል አድሎ ትችት ታስተናግድ ነበር በተማሪዎች
አና የኮሌጅ ትምህርቷን እንዳቋረጠች New Yorkን ምርጫዋ አደረገች ለህልሟ ካልተሳሳትኩ በ2013 ነው
አና ሙሉ ስሟን ትቀይራለች እራሷን የአንድ ጀርመናዊ የነዳጅ ባለቤት ወራሽ ልጅ ታደርጋለች አለባበሷን ውሎዋን ታሳምራለች በህይወታችን Prestige Etiquette chic outfit ያላቸውን ሚና እናያለን በዝች ልጅ ታሪክ
ውድ ጌጣጌጥን እና አልባሳትን ትገዛለች ለራሷ የሰጠችውን የአንድ ጀርመናዊ የነዳጅ ባለቤት ባለሃብት ወራሽ ልጅ ማንነት የምትገልፅ ሴት መሆን አለባት
ታርጌቷ ለምትፈልገው አላማ የሚሆኗትን ሰዎች ከምታገኝበት ቦታዎች ላይ መገኘት ነው ከነዚ ቦታዎች አንዱ ስታር ሆቴሎች ናቸው በጣም ውድ በሆኑ በባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎች ታርፋለች የምታርፍበት ሆቴል customer service አገልግሎት ከሚሰጧት ጋር ጥሩ ግንኙነት ትፈጥራለች ጥሩ ፈገግታ ከአክብሮት ጋር ታሳያቸዋለች ጥሩ ቲፕ ትተውላቸዋለች
ከነሱ የምትፈልገው ያረፈችበት ሆቴል ላይ የሚያርፉ ባለሃብትና ታዋቂ ሰዎች ከያዙት ቴብል አጠገብ ለሷም እንዲይዙሏት ነው አና ባለሃብት እንጂ ትዳር አደለም የምትፈልገው ሴትም ብትሆን እቺ ባለሃብት ችግር የለባትም እንደዚ እያለች ታዋቂ ሰዎች ባለሃብቶች ሴት ወንድ ትተዋወቃለች ለራሷ በሰጠችው ማንነት
በቃ ሁሉም ይወዷታል ይተማመኑባታል ልጅቷ ስማርት ናት ስለ ስራ ነው የምታወራቸው ፕሮጀክት ንድፍ ነው ነው የምታቀርብላቸው የተለያየ ምክንያት እየተጠቀመች አባቷ የባንክ አካውንቷን እንደዘጋባት ሊቀጣት ፈልጎ የመሳሰሉት ካርዳቸውን እየወሰደች የአልባሳት ጌጣጌጥ የሆቴል ሙሉ ወጪዋን ትሸፍን ነበር
$72 million በላይ እንዳጭበረበረች ይነገራል አላማዋ ግን ከዚ በላይ ነው ከአንድ ታዋቂ የአሜሪካ ባንክ ልትሰራው ያሰበችውን ፕሮጀክት አቅርባ ያሏትን ተዋቂ ሰዎች ጓደኞች ዝና ተጠቅማ ያባቷ ወራሽ መሆኗን አሳምና በጣም ከፍተኛ መጠን ያለው ብር ብድር በጀት ጠይቃ ማናጀሩን አሳምና ልትወስድ ጨርሳ በማትረባ ሴት ጓደኛዋ ልጋብዛቹ ብላ ወስዳ ሞሮኮ ሄደው ላረፉበት ሆቴል $60,000 ካርዷን ሰርቃ በከፈለችው ገንዘብ ምክንያት በተፈጠረ ችግር ልትጋለጥ ችላ በማይረባ ገንዘብ ትልቁ ልትወስደው የነበረ የባንክ ብርም ተበላሽቶባታል
ከሰዎቹ ይልቅ ባንኩን ያታለለችበት መንገድ ብዙዎችን አስገርሟል ምን አልባት የፍቅር ግንኙነት ነበራት ከማናጀሩ ጋር ተብሎ ተገምቶ ነበር ሆኖም እሷ ካጭበረበረቻቸው ወንድም ሴትም ጋር የፍቅር ግንኙነት አልነበራትም ጭንቅላቷን ብቻ ነበር የምትጠቀመው
አብዛኛዎቹ ሲናገሩ royal family prestige ነበራት አለባበሷ ስነስርአቷ የነገረቻቸውን ማንነት በሚገባ ተውናዋለች
አስገራሚው ነገር ፍርድቤት ጠበቃዋ ክሷን ለማቅለል እሷን ተጠቂ የቀረቧት ሰዎች እንደነገረቻቸው ባለሃብት ናት ብለው ስላሰቡ ሊጠቀሙባት የቀረቧት እነሱ ናቸው ፈቅደው ነው ብሩን የሰጧት ገና ለገና ከ እሷ ጥቅም እናገኛለን ብለው የመሳሰሉትን መከራከርያ መከላከያ ሃሳብ ቢያነሳም እሷ ደስተኛ አልነበረችም ተጠቂ ተታላይ አድርጎ ስላቀረባት እኔን ማንም አያታልልኝም ስትል ተናግራለች ክሷን በኩራት ተቀብላለች
ለ Netflix ታሪኳን ባሪፍ ብር ሸጣለች እዳዋን መክፈል ችላ እስሯን ጨርሳ ወጥታለች
ከዚ ታሪክ ምን ተማራቹ ኧ