#ሙት_አንጋሽ
ከታች በምስሉ የምታዩት ዴቪድ በርተን የቤልጂየም ሰው ሲሆን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ባለው ተቀባይነት ዝና እና እውቅናን ያገኘ የ45 አመት ተወዳጅ ሰው ነበር ።
እናላችሁ ከሶስት ቀን በፊት የዚህ ሰው ልጅ በፌስቡክ ገጽዋ ዘመድ ወዳጆቹንና አድናቂዎችን ያስደነገጠውን መርዶ ጻፈች ።
👉አንዳንዴ ህይወት ፍትሀዊ አይደለችም ። ዛሬ የምወደውን አባቴን አጥቻለሁ ። አባቴ ነብስህ በሰላም ትረፍ ፤የልጅ ልጆችህን በምታይበት ወቅት ተለየኸን ፤ ሁሌም ስናስብህ እንኖራለን ።😭😭😭
ይሄ ዜና ከተሰማ በኋላ ጋዜጦችም የዴቪድ በርተንን ህልፈት ዘገቡት ።
የቀብሩ እለትም የቅርብና የሩቅ ዘመዶቹ ከያሉበት ተሰብስበው መጡ ። ከልብ አድናቂዎቹም በስፍራው ተገኝተው ከልብ አዝነው አለቀሱ ።
ለአመታት ያልጎበኙት ወዳጆቹ ፣ ሳይታሰብ በተለያቸው ዴቪድ በርተን ህልፈት ከልብ አዝነው እያነቡ ስርዓተ_ቀብሩን ሊፈፀም ሲል አንድ የሄሊኮፕተር ድምፅ በስፍራው የነበረውን ፀጥታ አወከው ።
የሄሊኮፕተሩ ድምፅ በጣም እየቀረበ ... በኋላም የቀብሩ ስነስርአት ከሚካሄድበት ቦታ አለፍ ብሎ አረፈ።
ሄሊኮፕተሩ ካረፈ በኋላ ፤ ትላልቅ ካሜራ የያዙ ሰወች ወረዱና ከሄሊኮፕተሩ የሚወርደውን ሰው ለመቅረፅ ፊታቸውን አዙረው ቆሙ ።
የዴቪድ በርተንን የቀብር ስነስርአት ለመከታተል የመጡ ሀዘነተኞች ትኩረት በሙሉ ወደ ሄሊኮፕተሩ ሆነ ።
እና ሀዘንተኛው በሙሉ ወደ ሄሊኮፕተሩ እያየ እያለ አንድ ወፍራም ሰው ከሄሊኮፕተሩ ወረደ ።
👉ይህ ሰው ዛሬ ሞተ ተብሎ ቀብሩ ሊፈፀም ደቂቃዎች የቀሩት ዴቪድ በርተን ራሱ ነበር ።
ሀዘንተኛው ተደናገጠ ፤ሚስትና ልጆቹ ሮጠው ተጠመጠሙበት ። አሁን ሀዘንተኛው አንድ ነገር ተረዳ ። ዴቪድ በህይወት ሳለ ሞቱ እንዲነገር እንደሚፈልግ ለሚስቱና ልጆቹ ነግሮ እንዲያግዙት አሳመናቸው ። ልጁ አሳዛኝ ፅሁፍ ፌስቡክ ላይ ፖስት አደረገች ። ወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ ይህን ሰሙ ። ዛሬ በቀብር ስርአቱ ላይ ተገኙ ።
ዴቪድ በርተን ከሄሊኮፕተሩ ከወረደ በኋላ ፤ በስፍራው ላሉት ወዳጅና ዘመዶቹ አንድ ነገር ተናገረ ።
👉ፍቅራችሁ ርቦኝ ነበር ። ርቃችሁኝ ፣ ትታችሁኝ ፣ ረስታችሁኝ ፣ለረጅም አመታት ቆየን ፤እና አንድ ነገር ማወቅ ፈለኩ። እነዚህ ሰዎች እንዲህ በቁሜ የረሱኝ ዘመዶች ፣ ስሞትስ ያዝኑ ይሆን ብዬ ይህን የውሸት ሞት ሰራሁ ። እና ከሄሊኮፕተሩ ስወርድ .... ለአመታት የራቁኝ ዘመድ ወዳጆች ከልብ ሲያዝኑ አየሁ ።
👉 የምንወደውን ሰው ለመጠየቅ የግድ ሞቱን መጠበቅ የለብንም ። በቁም እያለን ነው መጠያየቅ ያለብን ።
ስለዚህ በሞት የተለያየን መስሏችሁ ያዘናችሁ ወዳጆች እባካችሁ ካሁን ወዲያ መራራቁ ይብቃን ፤ ይኸው በህይወት አለሁ ኑና የናፈቅሁትን ፍቅር ስጡኝ አላቸው ።
👉 በምስሉ ላይ የምናየው በሞቱ ከልብ አዝነውና እንደተራራቁ በመሞቱ አዝነው የነበሩት ወዳጆቹ ጋር በደስታ ተቃቅፈው .. ከንግዲህ እንደድሮው ላይጠፋፉ በየጊዜው ሊጠያየቁ ቃል ሲገባቡ ነው ።
👉እኛስ❓ ለአመታት ያልጠየቅነው ግን የምንወደው ሰው አለ❓ ካለ እንጠይቀው። እንዴት ነህ❓ እንበለውና ሰው እንዳለው፣ የሚያስበው ሰው እንዳለ ፣እንዲሰማው ብናደርግ 👉 ለህሊናም እርካታ አለው ።
ምንጭ:- fb መንደር
___//_____

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from እንማር (🅺🅸🆈🅰88)
በተቃራኒው ስኪትሶፈርኒክ ወይ ድባቴ እና የውጥረት በሽታ ሸምተህ ከፍ ሲል ሱሳይዳል ሆነህ የምትወጣበት ሊሆንም ይችላል።
ይልቅ ሰው ላድርግህ ብራዘር —
የአለማችን ጥበብ፤ ፍልስፍና፤ ታሪክ፤ ከልቸር፤ ሳይንስ፤ ቴክኖሎጂ፤ ፖለቲክስ፤ ቢዝነስ፤ ኢኮኖሚክስ፤ ጤና፤ ስነ ምህዳር፤ ወዘተ ዕውቀት ጥንቅቅ ብሎ የሚሰነድባቸው የሪሶርስ ቦታዎች ናቸው።
Your brain deserves the best ወንድማለም።
---
6. Star Talk— https://youtube.com/@startalk?si=tE-S3bXRxsu1Ijzu
በ ሱሪፍኤል አየለ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙርያ ምን አዲስ ነገሮች አሉ?
ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
(ዘ-ሐበሻ ፎቶ ዜና)
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን (ዕድሜያቸው 47 ነው) ከአሁኗ በ24 ዓመት ዕድሜ ከምትበልጣቸው ባለቤታቸው ብሪጂት (72 ዓመታቸው ነው) ጋር የተዋወቁት በ15 ዓመታቸው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበሩበት ወቅት ሲሆን፣ ብሪጅት ደግሞ በወቅቱ የቲያትር መምህራቸው ነበሩ።
ጥንዶቹ እ.ኤ.አ. በ2007 የተጋቡ ሲሆን፣ ኢማኑኤል ማክሮን ከብሪጅት የመጀመሪያ ትዳር ለተወለዱት ሶስት ልጆች (ሴባስቲያን፣ ሎረንስ እና ቲፌን) የእንጀራ አባትም ናቸው። በተጨማሪም ከእነዚህ ልጆች የተወለዱ የሰባት የልጅ ልጆች የእንጀራ አያት ናቸው። ጥፊያቸውን እየቀመሱ ይኸው በኔቶ ስብሰባ ራት ላይም አብረው ናቸው። ድምጻዊ ምኒልክ ወስናቸው ምን አለ? "ፍቅር አያረጅም"!
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን (ዕድሜያቸው 47 ነው) ከአሁኗ በ24 ዓመት ዕድሜ ከምትበልጣቸው ባለቤታቸው ብሪጂት (72 ዓመታቸው ነው) ጋር የተዋወቁት በ15 ዓመታቸው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበሩበት ወቅት ሲሆን፣ ብሪጅት ደግሞ በወቅቱ የቲያትር መምህራቸው ነበሩ።
ጥንዶቹ እ.ኤ.አ. በ2007 የተጋቡ ሲሆን፣ ኢማኑኤል ማክሮን ከብሪጅት የመጀመሪያ ትዳር ለተወለዱት ሶስት ልጆች (ሴባስቲያን፣ ሎረንስ እና ቲፌን) የእንጀራ አባትም ናቸው። በተጨማሪም ከእነዚህ ልጆች የተወለዱ የሰባት የልጅ ልጆች የእንጀራ አያት ናቸው። ጥፊያቸውን እየቀመሱ ይኸው በኔቶ ስብሰባ ራት ላይም አብረው ናቸው። ድምጻዊ ምኒልክ ወስናቸው ምን አለ? "ፍቅር አያረጅም"!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ልጅ ይስሐቅ አበበ ይባላል፣ የዛሬ 9 ዓመት የ6ኛ ክፍል ተማሪ እያለ በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ ተጎድቶ እስከ ዛሬ መሉ በሙሉ ፓራላይዝድ ሆኖ በአልጋ ላይ ይገኛል፡፡ በቅርቡ ከህንድ ሀገር በመጡ ሀኪሞች የመታየት እድል አግኝቶ የጭንቅላትና የጀርባ ኤም አር አይ(MRI) ምርመራ ከተደረገለት በኃላ ከፍተኛ የመዳን እድል እንዳለዉ ተስፋ ተሰጥቶታል፡፡ ህክምናዉ የሚሰጠዉ በህንድ ሀገር ሲሆን ከ10000.00 የአሜርካን ዶላር በላይ ክፍያ ተጠይቋል፡፡ይህን ወጪ ለመሸፈን የቤተሰቡ አቅም ስለማይፈቅድ በምትችሉት ሁሉ ከጎናችን እንድትቆሙ እና መሮጥ ባለበት እድሜዉ አልጋ ላይ የዋለዉን ወንድማችንን በእግሩ ቆሞ እንድናየዉ የአቅማችሁን እንድትረዱን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን፡፡
የእናቱ ስም
ወ/ሮ ወርቅነሽ ሙስጠፋ
ስልክ ቁጥር 0926751692
አካዉንት፡- ንግድ ባንክ 1000032929781
የእናቱ ስም
ወ/ሮ ወርቅነሽ ሙስጠፋ
ስልክ ቁጥር 0926751692
አካዉንት፡- ንግድ ባንክ 1000032929781
ኔታንያሁ ሊሸነፍ ይሆን?
✅ ሰውየው የተማረ ነው፡፡ዝነኛው ሀርቫርድ ገብቶ ዲግሪ ይዞ ወጥቷል፡፡ወታደር ሆኖም ሀገሩን አገልግሏል፡፡
✅ ከዚያ ቀጥሎን በዲፕሎማትነት ሰርቷል፡፡በሶስት የተለያዩ ጊዜያት ለ20 አመት ገደማ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ አገልግሏል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ባልሆነባቸው ጊዜያትም ተቃዋሚ ሆኖ ከፖለቲካው አቅራቢያ ሳይርቅ ቆይቷል፡፡ሰውየው ጉቦ በመቀበል ይከሰሳል ፥ በሱ የስልጣን ዘመን በእስራኤል ዴሞክራሲ ወደኋላ ተንሸራቷል ይላሉ፡፡ከሁሉም በላይ በሀገር ውስጥ ጫና ሲበዛበት ጫናውን አቅጣጫ ለማስቀየር ጦርነት ይከፍታል ተብሎ ይታማል፡፡
✅ ሰሞኑን የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን the daily show ላይ ቀርቦ ይህንኑ ንግግር ቃል በቃል ብሎታል፡፡ቢቢ ኔታንያሁ አሁን ከኢራን ጋ ጀምሮት ከነበረው ጦርነት ጦርነት አንድ ቀን ቀደም ብሎ አሁን ያለው ፓርላማ ይበተን አይበተን በሚለው ዙሪያ መተማመኛ ድምጽ ተሰጥቶ ለጥቂት ነው የተረፈው፡፡
✅ ይህ ሁሉ እንዳለ ግን ሰውየው እረፍት አልባ ጦረኝነቱ ዋነኛ መታወቂያው ነው፡፡ፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ አሜሪካ ሚሊኒየሙ ከገባ ወዲህ የተዋጋቻቸው ጦርነቶች በሙሉ የቤንጃሜን ኔታንያሁ የእጅ ስራዎች ናቸው ይላሉ፡፡ሰውየው በፈረንጆቹ 1996 "clean break" የሚባል እቅድ አዘጋጅቷል (አጽድቋል) ይባላል፡፡ይሄ እቅድ በ5 አመት ውስጥ 7 ጦርነት ለማድረግ ያቀደ ነው፡፡ይህ ጦርነት አላማው የእስራኤል ባላንጣ ሚባሉ ሀገራትን አከርካሪ መስበር ሲሆን እስራኤልን ወክላ ምትዋጋው ደግሞ አሜሪካ ናት፡፡
✅ በዚህም መሰረት አሜሪካ ሚሊኒየሙ ከገባ ወዲህ በጸረ ሽብር እና ኒውክለር በመታጠቅ ስም ኢራቅን ፥ ሶሪያን ፥ ሊቢያን ፥ የመንን እና ሌሎቹን በሙሉ ተዋግታለታለች፡፡ራሱ ኔታንያሁ ፍልስጤምን ከካርታ ላይ ለማስወገድም ጥቂት ነው የቀረው፡፡የነ ኢራቅ እና ሶሪያ እጣ ፈንታ እንዳይደርሳቸው የሰጉት እነ ሳውዲ ፥ UAE ፥ ግብጽ ፥ ኳታር ፥ ኩዌት እና መሰል ሀገራትም ድምጻቸውን አጥፍተው ለእስራኤል ገብረዋል፡፡
✅ አሁን የቀረችው ብቸኛ ባላንጣ ኢራን ብቻ ናት፡፡ኢራን ደሞ በቅርቡ በኒውክለር ጉዳይ ከአሜሪካ ጋ ድርድር ላይ ነበረች፡፡ተስፋ ሰጪ ምልክቶችም ነበሩ፡፡ይህ ሁኔታ ለኔታንያሁ ፈጽሞ ተቀባይነት ያለው አይደለም፡፡የኔታንያሁ የምንጊዜው አላማ ኢራንን መስበር ነው፡፡ስለዚህም "ኢራን ኒውክለር ልትታጠቅ ሳምንታት ነው የቀሯት" የሚል ዜና ይዞ ብቅ አለ፡፡
✅ ነገሩ የለየለት ውሸት ነው፡፡የCIA ሰዎች በስለላችን እንደደረስንበት ኢራን ኒውክለር ለመታጠቅ ሳምንታት ሳይሆን ገና አመታት ነው የሚቀራት ቢሉም ሰሚ አላገኙም፡፡ከCIA ትንተና በተቃራኒ ኢራቅ በታሪኳ ኖሯት የማያውቀውን የኒውክለር መሳሪያ ሳዳም ሁሴን እየሰራ ነው ብሎ ጦርነት ያስጀመረው ኔታንያሁ አሁን ደሞ ኢራን ኒውክለር ልትታጠቅ ሳምንታት ነው የቀሯት የሚል ፈጠራ ይዞ ከተፍ አለ፡፡
✅ በ2001 በጨበጣ ጆርጅ ቡሽን ጎትቶ ማለቂያ የሌለው ጦርነት ውስጥ የከተተው ኔትንያሁ አሁን ትራምፕን እየነዳ ወደ ጦርነት ሊጨምረው ሞከረ፡፡አሜሪካዊው ኮሜዲያን ጆን ስቴዎርት ሰሞኑን the daily show ፕሮግራሙ ላይ ኔታንያሁ ይህን ንግግር ከ1996 ጀምሮ ሲለው እንደነበር ሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በማቅረብ "ኢራን ከ1995 ጀምሮ ኒውክለር ለመታጠቅ ሳምንታት ነው የቀሯት" በማለት ተሳልቆበታል፡፡
✅ በእርግጥ ኔታንያሁ እና እስራኤል ዋሽንግተን ላይ ከፍተኛ ጉልበት አላቸው፡፡ለዚህ ማሳያዋ የአሜሪካ ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት ሀላፊዋ ቱልሲ ጋባርድ ናት፡፡ጋባርድ ከወራት በፊት በኮንግረስ ፊት "ኢራን የኒውክለር ባለቤት ለመሆን እየሰራች ለመሆኑ ማስረጃ የለንም" ብላ ነበር፡፡ባለፈው ቅዳሜ ግን እዚያው ኮንግረስ ላይ ቀርባ "ኢራን ኒውክለር ልትታጠቅ ሳምንታት ነው የቀሯት፡፡" አለች፡፡የኔታንያሁ እጆች ትራምፕን ከነሙሉ ሹማምንቱ ቀኝኋላ ዙር የሚያስብሉበት ጉልበት አላቸው፡፡
✅ ዞሮ ዞሮ ኔታንያሁ ትልቁ ህልሙ የሆነውን ኢራንን መስበር እና እስራኤልን በመካከለኛው ምስራቅ ተገዳዳሪ አልባ ሀገር የማድረግ ነበር፡፡ይህ ጦርነት ሲጀመርም አላማው ሁለት ነበር፡፡አንዱና ይፋዊው ኢራን የኒውክለር መሳሪያ እንዳትታጠቅ ማድረግ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ አሁን ያለውን የኢራን መንግስት ማስወገድ ነበር፡፡
✅ ሳዳም ሁሴንን ለማስወገድ ጆርጅ ቡሽን ፥ ሙአመር ጋዳፊን ለማስወገድ ባራክ ኦባማን ፥ በሽር አል አሳድን ለማባረር ደሞ ጆ ባይደንን የተጠቀመው ኔታንያሁ ለአያቶላው ደሞ ዶናልድ ትራምፕን ነበር ያዘጋጀው፡፡ነገር ግን ትራምፕ ነገሩ አደገኛ መሆኑ ስለገባው ዘሎ አልገባለትም፡፡አሜሪካውያንም ወደ ሌላ አዲስ ጦርነት መግባት እንደማይፈልጉ ብዙ የዳሰሳ ጥናቶች አመላክተዋል፡፡
✅ ከአለም ተነጥላለች የተባለችው ኢራን በአለም አቀፉ ህብረተሰብ ዘንድ በሚባለው ልክ የተጠላች እንዳልሆነች በብዙ ሀገራት ዝምታ ውስጥ ታየ፡፡ስለዚህም ትራምፕ ለወጉ ያህል ጀቶችን ልኮ የኢራን ተራሮችን በመደብደብ ለኔታንያሁ የይስሙላ ድጋፍ ካደረገ በኋላ ቀስ ብሎ ራሱን ወደኋላ ስቧል፡፡
ኔታንያሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰበውን ሳይሳካ ጦርነቱ ሊቆምበት ነው፡፡ይህ ከባድ ሽንፈት ነው ሚሆነው፡፡በሀገር ውስጥም ብዙ ጫና ያስከትልበታል፡፡
✅ አሁን ኢራን መተንፈሻ አግኝታለች፡፡ከእስራኤል ጋር ያላት ፍጥጫም ይቀጥላል፡፡ጦርነቱ በዚሁ ከቆመ ድሉ የኢራንና የትራምፕ ነው፡፡ኔታንያሁ ይህን ሽንፈት ተቀብሎ ይቀመጥ ይሆን? እንጃ!
ኮሜንት ስትሰጡ በጨዋ እና በእውቀት ብቻ ይሁን
ኔታንያሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰበውን ሳይሳካ ጦርነቱ ሊቆምበት ነው፡፡ይህ ከባድ ሽንፈት ነው ሚሆነው፡፡በሀገር ውስጥም ብዙ ጫና ያስከትልበታል፡፡
ኮሜንት ስትሰጡ በጨዋ እና በእውቀት ብቻ ይሁን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ ታነሳለች፣ ሴት ልጅ ትጥላለች!😀
✅ ኦሾ
☑️ በፍንዳታነት ዘመናችን ቢያንስ የሱን አንድ መፅሃፍ አንብበናል! ቤተሰቦቻችን "....ልጅሽ የዚህን ሰውዬ መፅሃፍ ካነበበማ አበደ!..." ተብለዋል። መፅሃፎቹ የአንድ ሰሞን መነጋገርያ ሆነው ጉድ ተብሏል!
✅ አንቺም እኔም ግን የማናውቀው ለዚህ ሰውዬ እዚህ መድረስም መውደቅም ትልቁን አስተዋፅኦ ያበረከተች አንዲት ገራሚ ሴት አለች!
ይቺ ሴት ማናት ስለ አስገራሚዋ ሴት አጭር ታሪክ ለማንበብ ከፈለጉ
🌐 https://www.tg-me.com/Enmare1988/13572
🌐 https://www.tg-me.com/Enmare1988/13572
ይቺ ሴት ማናት ስለ አስገራሚዋ ሴት አጭር ታሪክ ለማንበብ ከፈለጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዶሊ ቻዋላ የሻይ ማንቆርቆሪያውን ይዞ ማልዴቭስ ደሴት ተከስቷል ።
....
ሻይ ነው የሚያፈላው ፡ ለዛውም ካፌ ከፍቶ ፡ ዘመናዊ ወንበሮች ደርድሮ ሳይሆን. .ጎዳና ላይ ጠረጴዛ ዘርግቶ ።
እና የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት በህንድ ጎዳና ላይ ሰወች ይሰለፋሉ ።
የተለየ አለባበስ የሚያዘወትረው ዶሊቻዋላ ማልዶ ይነሳና. . አንገቱ ላይ ትልቅ የወርቅ ሰንሰለትና የፀሀይ መነፅር አድርጎ ፡ እሱ ብቻ በሚያውቀው ልዩ ቅመም አስገራሚ ጣእም ያለውን ሻይ ሲሸጥ እየዋለ ፡ ሺህ ብሮችን ሰብስቦ ቤቱ ይገባል ።
......
የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት ከሚመጡት መሀከል ፡ በህንድ ውስጥ ያሉ ሀብታሞች ፡ የቦሊውድ ዝነኛ የፊልም ተዋናዮች ይጎበኙታል ። ከሁለት ወራት በፊት ደግሞ ፡ የማይክሮሶፍት መስራቹ ቢሊየነሩ ቢልጌትስ ሳይቀር መንገድ ላይ ቆሞ የዶሊ ቻዋላን ሻይ ከጠጣ በኋላ አድናቆቱን በትዊተር ፅፎለታል ።
......
በተለይ ከዚህ የቢልጌትስ ጉብኝትና ምስክርነት በኋላ ዶሊ ቻዋላ በተለያዩ ቦታዎች መጥቶ ሻይ እንዲያፈላ ግብዣዎች የቀረቡለት ሲሆን በዱባይ ቡርጅ ኻሊፋ በሚገኘው የቅንጦት ሆቴል ለሚገኙ እንግዶች በቦታው ተገኝቶ አስገራሚ የሚባለውን ሻይ አጠጥቶ አስገርሟቸው እነሱም ሺህ ዶላር በመስጠት አስደስተውታል ።
.....
ዶሊ ቻዋላ ይህንን ስራውን በፍቅር ይወደዋል ፡ ለስራው ባለው ፍቅርና ውጤታማነት በኢንስታግራም ቀላል የማይባሉ ተከታዮችን አፍርቷል ።
.....
በዚህ ስራው ህይወቱን ከመለወጡም በላይ ቀላል የማይባል ገቢም እያገኘበት ነው ፡ በቅርቡ ዱባይ በተገኘበት ወቅት ዘመናዊ ሮልስሮይስ ለመግዛት የመኪና መሸጫዎችን ሲጎበኝ ታይቷል ።
.....
ዶሊቻዋላ አሁን ውሎና እንቅስቃሴው በጋዜጠኞች የሚዘገብለት ዝነኛ ሰው ነው ። ሰሞኑን ደግሞ የአለማችን ሀብታሞች ለመዝናናት በሚመርጡት ፡ በማልዴቭስ ደሴት ተገኝቶ ሻይ ለሁለት ቀናት ሻይ እንዲያፈላ ተጋብዞ ፡ ብረት ድስቱንና ማንቆርቆሪያውን ይዞ በሚያምረው የማልዴቭስ ደሴት ዳርቻ ሻዩን እያፈላ ለጎብኝዎች ሽጧል ።
.....
ጎዳና ላይ ሻይ በማፍላት ፡ ቢልጌትስ ሳይቀር ያደነቀው ዶሊቻዋላ የውጤታማነት ሚስጥሩን ሲናገር ፡ የኔ ስኬት ስራዬን ማክበሬና መውደዴ ነው ፡ የዚህ ሁሉ ሚስጥር ይህና ይሄ ብቻ ነው ይላል ።