Amen Electrical Technology Official® pinned «#19ኛው_ዙር_ስልጠና_ተጀመረ ====================== 👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ #ህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ያሉ…»
#3_ቀን_ብቻ_ቀረው❗️

ሰላም ውድ  የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን
#ልዩ_ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን የደወላችሁና ፍላጎት እንዳላችሁ የገለፃችሁልን ደንበኞቻችን
1⃣.
#ሰኞ#ረቡዕና #አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00  ለ 2 ወር ያህል የሚሰጠውን ስልጠና
2⃣.
#ቅዳሜ (8:00-11:00) እና #እሁድ(3:00-6:00) ለ 2 ወራት የሚሰጠውን
3⃣. እንዲሁም
#በማታው_መርሃ ግብር #ሰኞ#ማክሰኞና #አርብ ከቀኑ 12:00-1:30  መሰልጠን የምትፈልጉ  ከመደበኛው ክፍያ
35% ያደረግነው 
#ልዩ_ቅናሽ  የሚጠናቀቀው ግንቦት 06/2016ዓ.ም ስለሆነ እስከዛ ተመዝግባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንdትችሉ ከወዲሁ አሳስባለሁ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ


#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
0911585854
👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMM7Yyjxw/
ሰላም ውድ ሰልጣኞቻችን #ዮሐንስ እና #ምንተስኖት ከላይ ስሙ ከተጠቀሰው ድርጅት ለስራ ስለሚደወልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አርጋችሁ ጠብቁ❗️
መልካም የስራ ጊዜ❗️
#ማስታወቂያ
==========
👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ለ 5 ዓመት ያህል 
#በፌስቡክና #በቴሌግራም ቻናሉ በነፃ ስለ ኤሌክትሪክና ኤሌክትሪክ ነክ ነገሮች ሲያሰለጥን የቆየ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ  የአጭር ጊዜ የሙያ   ማሰልጠኛ ከፍቶ ወጣቶችን አሰልጥኖ ስራ እያስቀጠረ ይገኛል።
👉በቆይታችንም የአቅም ውስንነት ያለባቸውንና ለረዥም ጊዜ ስራ አጥ ሆነው የቆዩ ከ 10 በላይ ወጣቶችን  ያለምንም ክፍያ
#በነፃ ተቀብሎ አሰልጥኖ ወደ ስራ በማስገባት ማህበራዊ ሀላፊነቱን ተወቷል/እየተወጣም ይገኛል።
👉የተበላሹ ወይም አገልግሎት የማይሰጡ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ  እቃዎችን
#እህትና  #ወንድሞቻችሁ እንዲሰለጥኑባቸው #በነፃ መለገስ ወይም #በተመጣጣኝ_ዋጋ መሽጥ የምትፈለጉ #ግለሰቦች ወይም #ድርጅቶች ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውለው እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።
#ለምሳሌ
ፍሪጅ
ልብስ ማጠቢያ ማሽን
ኦቨን
ኤር ኮንዲሽነር
ጀነሬተር
ሞተር/ዲናሞ
ስቶቭ
ጅስ መፍጫ
የውሃ ፓፕ
እና ሌሎችም
0911585854
0923999594
👉በነፃ ለሚለግሱ
#ግለሰቦች ወይም #ድርጅቶች_የምስጋና_የምስክር_ወረቀትና_በነፃ_የፈለጉትን ስልጠና እንዲወስዱ የምናደርግ ይሆናል❗️ 
እናመሰግናለን🙏❗️


https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
===============
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎች አስልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
👉ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት #ዌብሳይታችን ይጎብኙ ❗️
#ድረገፅ
https://www.amenelec.com/page/

#How_to_Apply
Interested candidates who meet the above requirements are encouraged to submit their updated
resumes and cover letter highlighting their relevant experience and skill to apply only through in
person and e-mail address
Email-address: [email protected]
Location: Bole Michael, on the 3rd floor of the building across the ring road in front of the
church (Saint Michael Church).
Female candidates are strongly encouraged to apply.
Application Deadline: [7 days after the announcement Date]
We look forward to receiving your applications.
[Amen Institute Technology]
#እንኳን_ደስ_አላችሁ ❗️
=======
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል❗️
ሰላም ውድ  የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን
#ልዩ_ቅናሽ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም በመጠናቀቁ ምክንያት ብዙዎቻችሁ ሳንሰማ አመለጠን ይራዘምልን ብላችሁ  በጠየቃችሁን መሰረት የናንተን የውድ ደንበኞቻችን ፍላጎት ለማርካት እስከ ግንቦታ 18/2016 ዓ.ም መራዘሙን ስንገፅ በደስታ ነው።
👉በዚህ መሰረት 35% ቅናሽ ባደረግንባቸው በሚከተሉት ፈረቃወች እስከ ግንቦት 18 መመዝገብ ትችላላችሁ።
1⃣.
#ቅዳሜ (8:00-11:00) እና #እሁድ(3:00-6:00) ለ 2 ወራት የሚሰጠው ግንቦት 19/2016ዓ.ም ስልጠና  ይጀምራል።
2⃣. እንዲሁም
#በማታው_መርሃ ግብር #ሰኞ#ማክሰኞና #አርብ ከቀኑ 12:00-1:30  መሰልጠን የምትፈልጉ  ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ስለሚጀመር ቅናሹ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
35% ያደረግነው 
#ልዩ_ቅናሽ  የሚጠናቀቀው ግንቦት 18/2016ዓ.ም ስለሆነ እስከዛ ተመዝግባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንድትችሉ ከወዲሁ አሳስባለሁ❗️
👉
#ሰኞ#ረቡዕና #አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00  ለ 2 ወር ያህል የሚሰጠውን ስልጠና  በዚህ ዙር #ስለሞላ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
0911585854
👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMM7Yyjxw/
2024/05/21 02:11:25
Back to Top
HTML Embed Code: