Telegram Web Link
•ጥያቄ፡- ዶሮዋ ለምን መንገዱን አቋረጠች?

-ዴካርት፦
“ወደ ሌላኛው የመንገዱ ጫፍ ለመድረስ።”

-ፕላቶ፡-
“ለእሷ እውነቱ በሌላኛው በኩል ነው።”

-አርስቶትል፦
“የዶሮ ተፈጥሮ ነው።”

-ካርል ማርክስ፦
“ቦታዎችን መቀየር አለብን ለውጥ የታሪክ ህግ ነው።”

ካርል ጁንግ፡-
“ዶሮዋ ገና ያልሄደችበትን ለመሄድ”

-ማርቲን ሉተር ኪንግ፦
“ዶሮዋ ለድርጊቷ ምክንያት የላት ይሆናል። መንገዱን የማቋረጥ ህልም ግን ነበራት።”

ሲዮራን፦
“ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጠችም፤ እደግመዋለሁ ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጥችም”

-ሶቅራጠስ፦
“ዋናው ነገር ዶሮዋ መንገዱን ማቋረጧ ነው። እና ለምን እንደሆነ ማወቅ አስፈላጊ አይደለም።”

-ቡድሃ፦
“ይህንን ጥያቄ መጠየቅ የዶሮዎችን ተፈጥሮ መካድ ነው።”

-ዲዮጋን፦
“ሰፈሯ ጠፍቷት”

-አንስታይን፡-
“መንገዱን ያቋረጠችው ዶሮዋ ትሆን ይሆናል። ወይም ከዶሮዋ እግር ስር መንገዱ ተንቀሳቅሶ ይሆናል። ይህ ከነገሮች አንጻራዊነት ጋር የተያያዘ ነው።

-በርናንድ ሾው፦
“እየሸሸች ይመስለኛል ላለመታረድ”


አሁን ጥያቄው ወደ እናንተ ዞሯል፦ለምን ዶሮዋ መንገዱን አቋረጠች?!
🤓
©️አርምሞ
👍134🤔1
ሮበርት ሙጋቤ

"የአፍሪካ የትምህርት ስርአት አስገራሚ ውጤቶች አሉት።

አንደኛ ደረጃ የሚይዙ ቀለሜ ገበዝ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት አምጥተው ኢንጂነሪንግና ሜዲሰን እዲማሩ እድል ያገኛሉ።

ሁለተኛ ደረጃ የሚይዙት ደግሞ ህግና
ማኔጅመንት ተምረው አንደኛ ደረጃዎቹን
ያስተዳድሯቸዋል።

ዝቅ ብለው በ ሶስተኛ ደረጃ የሚገኙት
ተማሪዎች ደግሞ ፖለቲካ ውስጥ ይገቡና አንደኛም ሁለተኛም ደረጃ ላይ ያሉትን ከላይ ሆነው ይቆጣጠራሉ።

በትምህርት ወዳቂዎች ደግሞ ፖሊስና ወታደር ይሆናሉ እነዚህ ደግሞ ፖለቲከኞችን ይቆጣጠራሉ ደስ ያላላቸውን ፖለቲከኛ እስከ መግደል ድረስ ።

ከሁሉም ግን ምርጡ ጭራሽ ክላስም ሆነ ትምህርት ቤትም ገብቶ የማያውቀው ደግሞ ነብይና ጠንቋይ ይሆናል ይሄን ደግሞ ሁሉም ይከተሉታል
፡፡

                                The legend 🫡
👍317🔥1
Join ይሄ የራሴ personal channel ነዉ Video Edit / FilmMaking/ ባጠቃላይ Content Creation የምትወዱ ሰወች ተቀላቀሉኝ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/sirnhatty0
🌟 Calling All Ethiopian Astronomy Enthusiasts! 🌟
🚀 Be a Part of History—Join Ethiopia's First-Ever Team for IOAA 2025! 🚀

📣 Exciting News: Ethiopia is making its debut at the International Olympiad on Astronomy and Astrophysics (IOAA) in 2025! 🌌 This monumental opportunity comes on the heels of our outstanding achievements at the 2024 Open World Astronomy Olympiad (OWAO) in Russia. 🌍

Now, it’s YOUR chance to shine among the stars! 🌟 We’re on the hunt for exceptional high school and undergraduate students with a passion for Physics, Mathematics, and Astronomy to represent Ethiopia on the international stage. 🌠

📝 What You Need to Know:
Eligibility:
🔭 Age under 20 by 2025
🎓 Enrolled in grades 9–12 or first-year university
🚀 Active in astronomy-related extracurriculars (e.g., school clubs, Ethiopian Space Science Society, ESKC, or similar)

Required Documents:
📂 Personal Portfolio or CV
📜 Certificates of relevant achievements
🆔 Valid school/local ID with a recent photo
🌍 Passport with at least 1-year validity

📊 Selection Process:
We’ll screen applicants based on academic foundations in Physics, Mathematics, and Astronomy 🌌 and test their readiness to represent Ethiopia at this prestigious global competition. 🏆

Don’t Miss Out!
🗓 Applications are open January 26 – February 2, 2025.
📧 Results will be announced via email—so keep your inbox ready! 📬

🌟 This is your moment to represent Ethiopia, explore the cosmos, and make history! 🌟

💻 Apply Now via the link below and let your stellar journey begin! 🚀
https://tally.so/r/w49B7O

Let’s aim for the stars, Ethiopia! 🌌
#SSGI #ESKC #IOAA
👍3
በህይወቴ ተስፋ መቁረጥ እና ድብርት ላዬ በምሆንበት ጊዜ ተመልሼ እዚ ቻናል ላይ የለጠፍኳቸዉን ፅሑፎች ድጋሚ ሳነብ በትንሹም ቢሆን እፅናናለዉ

እና አንዳንዴ ትላንታቹ ምንም እንኳን አስቀያሚ እና የማይረባ ቢመስልም ለአሁን ማንነታቹ አስተዋፆ ማድረጉ አይቀርም

ስለዚ ለትናንት ጥፋታቹ ዛሬ ላይ አትፈረዱ
👍214
🌟 Breaking News: Extended Deadline for IOAA 2025 Applications! 🌟
🚀 More Time, More Opportunity—Join Ethiopia’s First-Ever IOAA Team! 🚀

📣 Due to overwhelming interest and our commitment to greater inclusivity and diversity, we are extending the application deadline to February 8, 2025! 🎉 This is your second chance to be part of Ethiopia’s historic debut at the International Olympiad on Astronomy and Astrophysics (IOAA) 2025! 🌌

💡 Who Are We Looking For?
We seek brilliant and passionate high school and undergraduate students eager to represent Ethiopia on the global stage. If you excel in Physics, Mathematics, and Astronomy, this is YOUR moment to shine! 🌠

Eligibility Criteria:
🔭 Age: Under 20 by 2025
🎓 Academic Level: Grade 9 – 12 or first-year university
🚀 Extracurricular Involvement: Astronomy-related activities (school clubs, Ethiopian Space Science Society, ESKC, seminars, conferences, etc.)

📂 Required Documents (PDF Format Only):
📜 Personal Portfolio or CV
🏆 Certificates proving your astronomical/academic engagements
🆔 School/local ID with a recent photo


📊 Selection Process:
Shortlisted candidates will undergo a screening test to assess their knowledge in Physics, Mathematics, and Astronomy. 🔬🛸

📢 Important Announcement!
📧 Selected students for candidacy will be informed via the personal email they provided.
📍 The screening exam will be held in person at the Ethiopian Space Science and Geospatial Institute (SSGI) compound on Saturday, February 15, 2025.

Final Call—Don’t Miss This Life-Changing Opportunity!
🚀 New Deadline: February 8, 2025
📧 Results will be announced via email, so stay alert!



💻 Apply Now via the link below and be part of history! 🚀
https://tally.so/r/w49B7O

One step closer to the cosmos—Ethiopia, let’s reach for the stars! 🌌
“ጥሩ ሰው ስለሆንን አለም በፍትሃዊነት እንዲያስተናግደን መጠበቅ፤ አትክልት ስለሆንን በሬ እንዳይረግጠን እንደመጠበቅ ነው..!”

    
―ሄነሪ ዲዛየር ላንድሮ
👍21
አንድሮሜዳ (Sirnhatty)
🌟 Breaking News: Extended Deadline for IOAA 2025 Applications! 🌟 🚀 More Time, More Opportunity—Join Ethiopia’s First-Ever IOAA Team! 🚀 📣 Due to overwhelming interest and our commitment to greater inclusivity and diversity, we are extending the application…
The exam will focus on astrophysics, general physics, and astronomy. It is divided into four sections:

1. Easy Questions– Covers fundamental concepts in physics and astronomy.

2. Medium Questions – More detailed and conceptual questions related to planetary science, celestial mechanics, and observational astronomy.

3.Hard Questions (Work-out problems) – Requires detailed solutions with calculations, focusing on advanced topics like parallax measurement, brightness ratios, and supernova properties.

4. Bonus Question (Work-out problem): A high-difficulty problem involving gravitational field strength, planetary mass determination, and inverse-square law verification.


Key topics include celestial mechanics, planetary science, telescope optics, star properties, Kepler’s laws, relativity, and general physics principles. The exam also includes a formula sheet with equations related to astronomy and astrophysics.
👍6
Forwarded from Nathaniel | Sirnhatty (Sirnhatty)
My favorite portrait from Leonardo da Vinci💫
"John the Baptist"
👍6
Russian literature is considered the most truthful form of literature in the world and the most expressive of reality. It is the only literature that has far surpassed psychology and highlighted the beauty of the human soul.
Here are some quotes:
1. "Even if I overcome everything that pains me… I am no longer who I used to be."
— Dostoevsky

2. "Only what we want to forget remains in memory."
— Dostoevsky
3. "When they betray you, it’s as if they’ve cut off your arms—you can forgive them, but you can’t embrace them."
— Tolstoy
4. "Nothing reforms a person as much as the memory of their past regrets."
— Dostoevsky
5. "Winter is cold for those who have no warm memories, but I believe it is even colder for those who have them without their owners."
— Dostoevsky
6. "In my opinion, the best moment in an acquaintance is the one just before farewell."
— Dostoevsky
7. "I may not have remarkable victories, but I can amaze you with the defeats I survived."
— Chekhov
👍3
🤗LIVE ዉይይት ይዘጋጅ እንደድሮዉ ?
👍23🤔1
አንድሮሜዳ (Sirnhatty) pinned «Join ይሄ የራሴ personal channel ነዉ Video Edit / FilmMaking/ ባጠቃላይ Content Creation የምትወዱ ሰወች ተቀላቀሉኝ 👇👇👇 https://www.tg-me.com/sirnhatty0»
📌በህይወት ስትቆዩ በጣም ከብዙ አይነት ሰወች ጋር መገናኘታቹ አይቀርም እናም የተለያዩ ሰወች ጓደኞቼ ነበሩ ዝምተኛ፣ ደፋር፣ ሱሰኛ፣ ብቸኛ ፣ የእጅ አመል ያለበት ፣ ሴት የሚያሯሩት፣ ሴት የሚፈራ፣ ሰቃይ ተማሪ፣ ሰነፍ ተማሪ፣ ራስ ወዳድ፣ የዋህ እና ሌሎችም 🏃🏃

የተረዳሁት ነገር ቢኖር በሁሉም ዉስጥ አንድ የሚያመሳስላቸዉ ነገር እንዳለ ነዉ። ሰዉ ናቸዉ!🙂
👍12🤔5🔥3
Forwarded from Nathaniel | Sirnhatty (Sirnhatty)
Divine intervention
👍5🤣1
እግዚአብሔር/ ሃይማኖት እና ፍልስፍና

`` አምላክ ሰውን አይገድልም፤  ከአምላክ የሆኑ ሰዎች ሰዎችን ይገድላሉ እንጂ!። ``

          ፦David Viaene

`` እግዚአብሔር የሚለው ቃል ለኔ የሰው ድክመቶች መገለጫና ውጤት እንጂ ሌላ አይደለም። ``

                 ፦Albert einstein

`` እግዚአብሔር ሞቷል፤ ግን ሰው ከእግዚአብሔር ስሕተቶች አንዱ ነውን?  ወይስ እግዚአብሔር ከሰው ስህተት አንዱ ነው? ``

            ፦Friedrich Nietzsche

`` ከክፉ ሰዎች ሁሉ፤ ሃይማኖተኛ ሰዎች   እጅግ የከፉ ናቸው። ``

             ፦C. S. Lewis

`` አምላክ ባይኖር ኖሮ ኤቲስቶች አይኖሩም ነበር.. ``
   
              ፦Gilbert Chesterton

`` ለሰውዬው ኣሳ ስጠው ለውሎው ይመገበዋል፤ ኣሳ ማስገርን አስተምረው በህይወት ዘመኑም ሲመገብ ይኖራል፤ ሃይማኖትን ስጠው እስኪሞት ኣሳ እንዲያገኝ ሲፀልይ ይኖራል። ``

         ፦Benjamin Disraeli

`` እግዝአብሔር የለም ነገር ግን ለሰራተኛዬ ያንን እንዳትነግራት፤ በሌሊት እንዳትገድለኝ!።``
                  ፦Voltaire

እግዚአብሔር በአንድ አቅጣጫ ሃይማኖት በተቃራኒ አቅጣጫ የሚጓዙ አንድ የሚመስሉ ግን የሚቃረኑ
:- እኔ

እናንተስ ምን ትላላቹ ሀሳባችዉን ፃፉ👇
👍12🤔3😭3🔥1
ገና ከእንቅልፋቹ እንደነቃቹ ደብሯቹ ያዉቃል? "በህይወቴ ምንድነዉ ማረገዉ ?"
"የመኖር ትርጉሜ ምንድነዉ?"
"በሳቅ እና በጨዋታ በመደሰት ነዉ ግዜዬን የማባክነዉ ወይስ ዉስጤን ነፍሴን በሚያስደስተዉ ስራ ነዉ መሳተፍ ያለበኝ?"

የሚሉ እና የመሳሰሉ ራሴን በዝምታ ባህር ዉስጥ ከሚከቱ ጥያቄወች ጋር ከእንቅልፌ መነሳት የመጀመሪያዬ አደሉም።

ብዙወች ጓደኞቼ ገና እኮ ወጣት ነን በጣም ብዙ ጊዜ ነዉ ያለን ገና ህይወትን ዳዴ እያልን ነዉ ሲሉኝ ስሰማ ይበልጥ ይደብረኛል ምክንያቱም ዳዴ ያልኩበት የህፃንነት ጊዜ ራሱ እንደ ህልም ተኗል ታድያ ይህ ጊዜስ የማይተንበት ምን ምክንያት ይኖረዋል?!

ብቻ እንዲም ሆነ እንዲያ እኔ በዚ ትልቅ ዩኒቨርስ ዉስጥ አንድ ደቃቃ ተራዉን ጠብቆ እንደ ሻማ በጊዜዉ በርቶ የሚጠፋ ከንቱ ነኝ!
👍21
ላድርገዉ አላድርገዉ ብላቹ እያወጣቹ እያወረዳቹ የምታስቡት ማንኛዉም ነገር ፣ ልክ ወደ ድርጊቱ ስትገቡ ያን ያህል ዉስብስብ እንዳልነበረ ትረዳላቹ!
👍21
ውድ ኢትዮጵያውያን ዓድዋ ማለት ከደቂቅ እስከ ሊቅ፣ ከሕጻን እስከ አዋቂ፣ ከወንድ እስከ ሴት፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ኃይማኖት ብሔር ዘር ጎሳ ሳይለዩ ከየአራቱም አቅጣጫ የጠላትን የፋሺስትን ጦር በአንድ ልብ በአንድ ጉልበት ሆነው የንጉሡን የእምዬን ምኒልክ የክተት አዋጅ አክብረው በዛሬዋ ቀን ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጦርነት ጊዜ ይፈጃል ዓመታትን ይወስዳል! ነገር ግን፣ አባቶቻችን ይሄንን ፍቀው ታሪክ ሰርተው ጠላትን ድል አድርገው እኛ ልጆቻቸው ቀና ብለን እንድንሄድ አድርገውናል🤗!

ይሄ ድል እኛ እንደምናስበው የጥቁሮች ድል ብቻም አይደለም። የሰው ልጆች ሁሉ ድል ነው። ምክንያቱም እስካሁን ድረስ ሰው ሆነው እንደ ሰው ማሰብ የማይችሉ ነጮችን የአስተሳሰብ የሞራል ልዕልና ያዋረደ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ እንዲከበር ያደረገ ትልቅ ትልቅ የድል በዓል ነው። ስለ ዓድዋ ለኢትዮጵያዊ መናገር ትርፉ ጉንጭ ማልፋት ነውና መልካም #የድል በዓል በድጋሚ🙏👍
👍86
እረ ትዕግስትም ገደብ አለዉ! አሁንስ በቃኝ🤣
ቡዳ
🤣112👍1😭1
VincentVanGogh

ቪንሰንት ቫን ጎህ #VincentVanGogh በህይወት እያለ ሰዎች ያልተረዱት እና እንደ እብድ የተቆጠረ ቢሆንም ከሞተ በኋላ ግን በምዕራባዊያን የስነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ በጣም ታዋቂ እና ተቀባይነት ካላቸው ዝነኛ  የ post-impressionist ሰዓሊዎች መካከል አንዱ መሆን ችሏል፡፡

በአስር ዓመታት ውስጥ ወደ 860 የሚጠጉ oil paintings ጨምሮ ወደ 2100 ያህል የኪነ-ጥበብ ስራዎችን መፍጠር የቻለ ሲሆን አብዛኛዎቹ ስዕሎቹ በህይወቱ የመጨረሻዎቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ የተሰሩ ነበሩ፡፡

ስዕሎቹ መልከዓ-ምድሮችን፣ የቁም ምስሎችን እና የራሱን ጨምሮ የተለያዩ ሰዎችን የፊት ገፅታዎች ያካተቱ ሲሆን ስዕሎቹ በደማቅ ቀለሞቻቸው፣ በሚያጋቡት ስሜቶች እና በሚይዙት ሃሳቦች ተለይተው ይታወቃሉ።

ከመካከለኛ መደብ ቤተሰብ ውስጥ የተወለደው ቫን ጎህ በልጅነቱ ቁጡ፣ ጸጥ ያለ እና በሳል አሳቢ እንደነበር ይነገራል፡፡ እንደሚያውቃቸው ሌሎች ዘመዶች ሁሉ የአርት ስራዎችን የማሻሻጥ ሥራ ገና ከ16 ዓመቱ ጀምሮ ይሰራ ነበር። ከማይወደው የልጅነት ህይወቱ ለማምለጥ ስለረዳው የማሻሻጥ ስራውን በጣም ይወደው ነበር ፡፡ በልጅነቱ ሁልጊዜ ዓለም በእሱ ላይ በጣም ጨካኝ እንደሆነ ያስብ ስለነበር ስራው የእፎይታ ስሜት እንዲሰማው አድርጎት ነበር።  ነገር ግን በ23 ዓመቱ ከዚህ በጣም ከሚወደው ስራ ተባሯል፡፡

ከዚያ በኋላ ሃሳቡን ወደ ሃይማኖት በማዞር በደቡብ ቤልጂየም የፕሮቴስታንት ሚስዮናዊ ሆኖ ይሰራ ነበር፡፡ሆኖም ከትንሽ ጊዜያት በኋላ የአጥቢያ ቤተክርስቲያኗ እሱ ለሚሰራበት የሚሲዮናዊ ስራ አክብሮት እንደሌለው በመቁጠር የአገልግሎት ፍቃዱን ነጥቃዋለች፡፡

ከዚያ በኋላ ሕይወቱ በችግር እና በጉስቁልና የተሞላ በመሆኑ ስነ ጥበብን ሰላም የማግኛ ብቸኛ መንገዱ አድርጎ ወስዶ ይሰራ ነበር ፡፡ ታናሽ ወንድሙ በሚያደርግለት የገንዘብ ድጋፍ ለስዕል እና ለመኖር የሚያስፈልገውን ወጪ እየሸፈነ ዛሬ ትልልቅ የሚባሉ ስራዎችን ሰርቷል።

ቀደምት ሥራዎቹ በአብዛኛው እውናዊ የሚመስሉ ስዕሎችን እና የእርሻ ስራ የሚሰሩ የቀን ሠራተኞችን ህይወት የሚያሳዩ ነበሩ በኋላ ላይ ሥራውን ለይተው የሚያሳዩ ደማቅ ቀለሞች እና ጥቂት ምልክቶችን መያዝ ጀመሩ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 1886 ወደ ፓሪስ በመሄድ Émile Bernard እና Paul Gauguin ጨምሮ በጊዜው ታዋቂ የነበሩትን የAvant-garde አባላትን አገኘ። ከዚያ በኋላ ሥራው እየጎለበተ ሲሄድ ለህይወት እና ለአከባቢ መልክዓ ምድሮች አዲስ አቀራረብን መፍጠር ቻለ፡፡ በደቡብ ፈረንሣይ በቆየበት ወቅት ሙሉ በሙሉ አዲስ የአሳሳል ዘይቤን በመፍጠር ደማቅ በሆኑ ቀለሞች ብቻ መጠቀም ጀመረ፡፡

ቫን ጎህ በሕይወት ዘመኑ ስዕሎቹን በመሸጥ ረገድ ስኬታማ ባለመሆኑ እና የስዕል ስራዎቹ ከተለመደው አሰራር ወጣ ያሉ በመሆናቸው እንዲሁም ምናባዊ ፈጠራውን ሰዎች መረዳት ስላልቻሉ እንደ እብድ እና እንያልተሳካለት ሰው ይቆጠር ነበር፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስዕሎችን ቢሰራም ከአንድ ስዕል በላይ መሸጥ አልቻለም።

አብዛኛውን ጊዜውን በከፍተኛ የስነልቦና ችግር እና በድብርት ይሰቃይ ስለነበር ራሱን ለመግደል ውሳኔ ላይ እንደደረሰ ስለሱ የተፃፉ ድርሳናት ያሳያሉ። በ37 ዓመቱ እ.ኤ.አ. ሐምሌ 27 ቀን 1890 (እ.ኤ.አ.) የራሱ ደረት ላይ እንደተኮሰ ይታመናል ፡፡

ህይወቱ ካለፈ በኋላ ግን እጅግ በጣም ዝነኛ የስነ ጥበብ ሰው መሆን ችሏል። “በተሳሳተ መንገድ ሰዎች የተረዱት ብልህ ሆኖ በስራዎቹ በሕዝብ ልብ ውስጥ ይኖራል” ሲሉ ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ በችግር የተጎዳው አርቲስት ሮማንቲክ ሀሳባዊ ባህሪን የሚገልጽ ጠቃሚ ግን አሳዛኝ ሰዓሊ በመሆን ከ100 ዓመታት በኋላም ይታወሳል ፡፡

ዛሬ የቫን ጎህ ሥራዎች በብዙ ሚሊዮን ዶላሮች ከሚሸጡ በዓለም ላይ እጅግ በጣም ውድ ከሆኑ ሥዕሎች መካከል የሚገኙ ሲሆን በአምስተርዳም ውስጥ የሚገኘው በስሙ የተሰየመው የቫን ጎህ ሙዚየም የእሱን ከ200 በላይ ስራዎችን የያዘ በመሆኑ በብዙ ጎብኝዎች እንደብርቅ ይጎበኛል። የእሱ አጠቃላይ የሕይወት ታሪክ የትግል ነበር። የትግሉ ውጤት የሆኑት ሥዕሎቹን ከዓመታት በኋላም የሚፈልጉ እና የሚያስታውሱ ሰዎች በማግኘቱ የተፈጠረበትን ዓላማ በመከወን በከፍተኛ ስኬት ያጠናቀቀ የተባረከ ነው እንላለን፡፡

Portrait of Dr. Gachet የተሰኘውን በሞተበት ዓመት የሰራው የስዕል ስራው 82.4 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠ ሲሆን ስዕሉ በአሁኑ ሰዓት ዋጋው 163.4 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያወጣ ይገመታል። የዚህን ስዕል ፎቶ አያይዣለሁ።

በውስጣችሁ ያለውን ክፋት በውስጣችሁ ባለው መልካምነት የምታሸንፉበት የተዋበ ምሽት ይሁንላችሁ።
👍102
2025/07/10 17:28:38

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: