Telegram Web Link
ትዝታው ጥሪ አቀረብልን😭😭

ኧረ እንደ ፕሮቴስታንት ቅዱስ ቁርባን ላይ የቀለደ የለም

https://vm.tiktok.com/ZMkGUJpvw/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አፌ ላይ ምን እያደረግሁ ነው..??😭😂 ሳላማትብ የሆነ ነገር አፌ ውስጥ አስገብቼ ነው ወይስ እያዛጋው..??😆😆

ይሄንን አንዷ ልካልኝ ነው እና የሰዉ ግን ማስተዋል🤣🤣
በእባቡ ፈንታ ገብርኤል ሊናገር ተነሳ..
በሔዋንም ምትክ ማርያም ተነሳች በሃሳቡ ልትስማማ

ሁለት መልእክተኞች ወደ ሁለት ድንግሎች ተላኩ..
ሰይጣን ምስጢርን ለሄዋን በእባቡ በኩል ነገረ.. ጌታም በመልአኩ በኩል የምስራቹን ለእመቤታችን ላከ..

ያዕቆብ ዘስሩግ: on the mother of God [eve’s legacy overturned]

@Apostolic_Answers
ዌል ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው😁😁 (እና ምናባህ ይፈጠርልህ ሎል)

ምንም ሳንሰራበት እድሜያችን ቆሰው በስመአብ.. አረጀሁ😁😁 ቢያንስ ግን ሳይገባኝ የጌታን ቃል አብርያቸው የምማማራቸው እናንተን ቤተሰቦቼን ጌታ ሰጥቶኛል.. ይመስገን.. በሥጋ አረጀሁ በመንፈስ ገና ልጅ ነኝ.. ጌታ ግን በመንፈስም ያሳድገኛል..

ስለ ሁሉም ነገር ግን ጌታን አመሰግነዋለሁ.. የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሚሆነው የጌታችን ኢየሱስ አባት ይመስገን..

ሁሌም ቢሆን ርኅራኄውን ተስፋ በማድረግ መጽናናት ይሆንልኛል ስለዚህም በቀሪዋ ትንሽ ዘመኔ የተጣመመውን በምህረቱ ያቃናልኝ(ራሴን ስመርቅ😁😁).. እና ደግሞ ዛሬ የታላቁ መምህር አቡሊዲስ ሥጋው ከባህር የወጣበት መታሰቢያ ነው(ስንክሳር) እንዲሁም እናታችን ቅድስት አርሴማንም የምናስብበት ቀን ነው እና በረከታቸው ትደርብኝ ጸሎታቸው ትርዳኝ

ሰላም ዋሉልኝ

@Apostolic_Answers
.
ከማታው ወይይት ቀንጨብ ያለ

https://vm.tiktok.com/ZMknmLXN5/
ዛሬ ከአንድ ኤርትራዊ ሰው ጋር ቲክቶክ ላይ ተገናኝተን አንድ ነገር ቼክ አደረግሁ..

የኤርትራ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው መጽሐፈ መቃቢያን ራሱ የግሪክ ሰብዓ ሊቃናቱ ነው.. ማለትም የጥንት አባቶቻችንም የተጠቀሙበት ማለት ነው
ይቅርታ ጋይስ አናዶኝ ጻፍኩበት ቅድም.. በቃ ችግር የለም እንደፈለጉ ይሁኑ.. ማናችሁምም አትመልሱላቸው.. የሚያወዛግብ ነገር ካለ ግን ሁሌም ራሴንው ጠይቁኝ
እዚህ ላይም ለ15 ቀን ትንሽ ልንጠፋፋ ነው እና ግሩፑን አደራ አድሚኖች😁😁

ከ2 ሳምንት በኋላ እዚህ ላይ እንደተለመደው በአጫጭር ጽሑፎች እና ቲክቶክ ላይ በቪዲዮ እመለሳለሁ.. ትንሽ እረፍት እናድርግ መሰለኝ.. እውነቱን ለመናገር እዚህ ቻናል ትናፍቁኛላችሁ በጣም ማርያምን

ዝም ብዬ ጥፍት ስል ሌላ ነገር እንዳይመስል ነው ያሳወቅኋችሁ
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል..

እንዴት ናችሁልኝ እናንተ ምርጦች..?? እዚህ ያላችሁትን ሁሉ በማቀፍ ሰላም ብላችሁ ደስ ባለኝ😁🤗

https://vm.tiktok.com/ZMB1SwrPu/
አንድ ቪዲዮ ሰው አሳየኝ.. የሚሸጥ የእጅ ሰዓት ነው እና ውስጡ የኔ ፎቶ አለ🙄🙄

ደስ አይልም በግለሰብ ፎቶ.. እንደዛ አታድርጉ ከይቅርታ ጋር😊🤗
ባለፈው ጠፋ ያልኩ ጊዜ የሆነ ቤት ደቅ ብለን እየበላን ነበር እና ጨርሰን ስንወጣ አስተናጋጁ ይህንን ወረቀት ሰጠኝ እና ይዤ ከወጣሁ በኋላ አነበብኩት😁😁 አስቡት እዛው ጽፈው ምናምን ሲልኩ😊🤗

ቆንጂት እዚህ ውስጥ ካለሽ ጌታ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤣🤣 ጋዲም ውድድሩን ተቀላቅሏል..

“ከኋላዬ” ፓርት የትም የለችም😆😆
🤣🤣 ኧረ አልቻልኩም በጌታ..

https://vm.tiktok.com/ZMBe62c29/
"ያልነሣውን አላዳነውም"

እንግዲህ እውቀቱን ለሚፈልግ እነሆ ከአባቶች ያገኘሁትን.. ማስረጃዎቹን እዚሁ ላይ በጽሑፍም በ pdf አድርጌ እለቅላችኋለሁ።

የጎደለውን ደግሞ መምህራን ይሙሉበት

https://youtu.be/0SlSKUTUmLs
የትላንቱ ቪዲዮ ላይ የጎደለውን በዝች በመምህር በረከት አዝመራው ጽሑፍ ሙሏት.. ቆንጆ ማጠቃለያ ነው

👇👇👇

https://www.facebook.com/100089703143482/posts/pfbid02Tp224ekoaw2L5ZEnkHRjVDJc3Z7jR2YbWKh7zrY7xyRNz6QkYUL3ZELpwsXLNsF3l/?app=fbl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/04 20:05:22
Back to Top
HTML Embed Code: